📻✉️Anush_tube✉️📻

Description
ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
*ሱራህ 64,አያህ 11*

for all comment
T.me/anush6

Spam
@ANUSH_TUBEbot

#anu
#anush_tube
#share
#join
✍️tnxs😊
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

1 month ago

«እኔና ዱኒያ ምን አገናኘን፣ የእኔና የዱኒያ ምሳሌ ቀን ጉዞ ወጥቶ ለተወሰነ ግዜ ከጥላ ስር ካረፈ በኋላ ከዛም ጥሎት እንደሄደ ሰው ምሳሌ ነው።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
📒ሶሒሁል ጃሚዕ (2377)
ما لي وما للدُّنيا، ما أنا في الدُّنيا إلّا كراكبٍ استَظلَّ تحتَ شجرةٍ ثمَّ راحَ وترَكَها

1 month ago

ስሙ

የሰው ልጅ በቃኝ የሚል ቢሆን ኖሮ ጤናው ይበቃው ነበር።

1 month, 3 weeks ago

አቡበከር የቢላልን ያህል ድብደባ አላስተናገደም።  ድህነትም እንደአቡዘር አልፈተነችውም። ሰይፎች የኻሊድን ያህል ታዘውት በካሃዲያን አንገት ላይ አላሳረፈም። ግን  ከሁሉም የሚበልጥ ሰሓባ ነበር። ለነብዩ ልቡን ሰጥቷል። እንዳሻዎት ያድርጉኝ ብሏል። የልብ ሰው!!

2 months ago

"ህልሞች ከልክ በላይ አበዛንና የተፃፈልንን ቀድር እረሳን" 🥀

2 months ago

ዱዓ ስታደርጉ ቀድሞ አዕምሯችሁ ላይ የሚመጣው የ አላህ ስም የትኛው ነው?

2 months ago

🤲አምላካችን ሆይ!
የጀሀነም እሳትህን ቻይ አይደለንም፤
ኃያሉ ቁጣህንም አንችልም፤
ኢላሂ! ጫንቃችንን ከእሳት ነፃ አድርግልን!
اللهم أعتق رقابنا من النار أجمعين!

2 months, 1 week ago

ስሁርን በቴምር ማሰር ሱና ነው‼️

የአላህ መልዕክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:-
«የሙዕሚን ስሁር ቴምር ሲሆን ምንኛ ያማረ ነው»።

ምንጭ፦📒ሶሒሁ ተርጊብ (1027

2 months, 1 week ago

ማታ ተራዊሕ አለ!🌹

2 months, 2 weeks ago

•አንድ ዕድል ልሞክር ብለው መጨረሻ ላይ የመጡት ወይም የደወሉት ወደኛ ሊሆን ይችላልና ሰዎች ችግራቸወንና ብሶታቸውን ሲተነፍሱብን አንሰላች ወዳጆቼ።

4 months, 1 week ago

I am glad that after hours I will meet my mother whom I have missed for years.
Alhamdulillah🥰🥰🥰

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago