📻✉️Anush_tube✉️📻

Description
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ .... @Anwu6

ከመከራም(ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡
*ሱራህ 64,አያህ 11*
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago

1 Monat, 2 Wochen her

«በጁምዓ ቀን እኔ ላይ አብዝታችሁ ሶለዋት አውርዱ ፣በእኔ ላይ አንድ ሶለዋት ያወረደን ሰው "አላህ በርሱ ላይ አስር ሶለዋት ያወርድለታል"።»
ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)
ምንጭ፦📒ሶሒሁል ጃሚዕ (1209)

<]=====================[>
🔻@anush_tube 🌇
🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[

1 Monat, 2 Wochen her

#ቀልብህን

≈•° በሶላት አድሳት

≈•° በዚክር አርጥባት

≈•° በቀደር አሳምናት

≈•° በቁርዓን አክማት

≈•° በየቂን አጠንክር

≈•° በኢማን አበልፅግ

≈•° በሞት አለስልሳት

≈|° በቀብር አስፈራራት

≈•° በጀሀነም አስጠንቅቃት

≈•° በጀነት አበሽራት

<]=====================[>
🔻@anush_tube 🌇
🔻@anush_tube 🌇
       ♡ ㅤ  ❍ㅤ       ⌲        🔔
       ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢʰᵃʳᵉ   Unmute
<]=====================[

1 Monat, 3 Wochen her

እናታችን ዓኢሻ‼️

እናታችን ዓኢሻ(ረድየል‘ሏሁ ዓንሃ) ብዙ ሐዲስ አስተላልፈውልናል።
«የነቢዩን ግላዊ ህይዎት የሚመለከቱ ሐዲሦችን በማስተላለፍ ረገድ፤ እናታችን ዓኢሻ ትልቅ ውለታ ውለውልናል።»
እናታችን ዓኢሻ ያስተላለፉት ሀዲስ ብዛት 2210 ነው።
ረዲየል'ሏሁ ዓንሃ‼️

4 Monate, 2 Wochen her

እናንተ ደግሞ በዱአ መርቁኝ???

4 Monate, 3 Wochen her

ምድር በሸሪዓህ ህግ ብትመራ ኖሮ፤ ወንጀልና ወንጀለኞች ባልበዙ ነበር።

#ፍትሕ_ለታፈኑ_ጩኸቶች

4 Monate, 3 Wochen her

የተለያዩ በሮችን ስትቆረቁር ይመለከትሃል።  በህይወት ፈተና ስትንገዳገድ… አንዱን አልፈህ በሌላኛው ስትጠለፍ ያይሃል። ማዕበሉ ሲያይልብህና  ወድቀህ ስታለቅስ፣ እንደምንም ዳግም ተነስተህ ስትደክም  ይመለከትሃል… የሚገርመው መምጣትህን ደግሞ ይጠብቃል …በናፍቆት…  ከዚያ አንተም ሌላ መጠጊያ አታገኝምና በፀፀትና በለቅሶ ወደ በሩ ትመለሳለህ… እርሱም  እንዲህ የሚልህ ይመስላል " ዓለም ካገለለህ እኔ ወዳጅህ…

4 Monate, 3 Wochen her

የተለያዩ በሮችን ስትቆረቁር ይመለከትሃል።  በህይወት ፈተና ስትንገዳገድ… አንዱን አልፈህ በሌላኛው ስትጠለፍ ያይሃል። ማዕበሉ ሲያይልብህና  ወድቀህ ስታለቅስ፣ እንደምንም ዳግም ተነስተህ ስትደክም  ይመለከትሃል… የሚገርመው መምጣትህን ደግሞ ይጠብቃል …በናፍቆት…  ከዚያ አንተም ሌላ መጠጊያ አታገኝምና በፀፀትና በለቅሶ ወደ በሩ ትመለሳለህ… እርሱም  እንዲህ የሚልህ ይመስላል " ዓለም ካገለለህ እኔ ወዳጅህ ነኝ… ዓለም ካሳመመህ እኔ ሀኪምህ ነኝ"  … ስለ አላህ ነው የምነግራችሁ! እህ

@anush_tube

4 Monate, 3 Wochen her

ያለፉ አመቶች ካስተማሩህ ትምህርቶች መሀል "ሁለተኛ እድል አለመስጠት" ይገኝበታል ብዬ አስባለሁ።  የአንዳንድ ሰዎች እንቅስቃሴ ምንጫቸው ስህተት ሳይሆን ተፈጥሮዋዊ ቆሻሻነት ይሆናል። …  ቢደጋግሙት የማይሰለቻቸው  አማና ማጉደል፣ ክህደትና መሰል ክንውኖች።  እነዚህ ጋር ስትደርስ  "ከልክ ያለፈ ራስወዳድነትና ለጥፋቶቻቸው ውጤት ስሜትአልባ መሆናቸው" ምልክታቸው መሆኑን ማወቅ ይኖርብሃል። ሁለተኛ እድል በጭራሽ የማይታሰብላቸው!!

#አንዴንዴ_በቃ_ቆራጥ_ትሆናለክ

@anush_tube

4 Monate, 3 Wochen her

አስቸጋሪ ቀናቶች እንዳልነበሩ ይጠቀለላሉ። እንቅልፍ አልባ ሌሊቶች በስክነት ይለወጣሉ። ቁርአን ላይ የተጠቀሰው "የአዩብ የስቃይ ታሪክ ምናችን ነው?"  …  "የያዕቁብ ለቅሶ ምን ያደርግልናል?" …  "ስለዩሱፍ የእንግልት ጉዞ ምናገባን?"  …   ይሄ ሁሉ መልዕክት አለው። “ከትዕግስት በኋላ ምቾት አለ" የሚል  እና "ሁሉም ነገር ያልፋል" የሚል መልዕክት!!

#እራሴን_በራሴ_ሳፅናናዉ

@anush_tube

4 Monate, 4 Wochen her

አይ ዱንያ... ?

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 weeks ago