ቀልቢ-ኢጥመኧነ / قلبي اطمئن

Description
ከለውጥ ሰበኪያን ተነስቶ ትንታግ ሊቃውንት ደጅ የሚያደርሰን፣ በጠቢባን አንደበት የሚርከፈከፉ የጥበብ ስጦታዎችን የሚያስጨብጠን፣ ከሰሉ ብዕረኞች ጋር ገስግሶ የመኖርን ምስጢር የሚገልጥልን የተግባር ኩራዝ በመለኮስ ልዩ ፕሮጀክቶችን ይዘን መጥተናል። ሁሌም ቻናላችን በታላላቅ የሀገራችን ባለውለታወች ይደምቃል!!

ለአስተያየትዎ @NurahmedEssa
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago

3 months, 2 weeks ago

‏"طوبی لمن حَبَّ النبيَّ بقلبه،
وبذكره طول الزمان ترنما".ﷺ|.. ?"

اللهم صلي على سيدنا محمد ??

your N.E.S

5 months, 2 weeks ago

አላህ(ሱ ወ) የሱረቱ ዩሱፍ መጀመሪያ ላይ ትረካውን ሲጀምር :–
نَحْنُ نَقُصُّ عَلَيْكَ أَحْسَنَ الْقَصَصِ
መልካም ዜናዎችን በአንተ ላይ እንተርክልሃለን፡፡ (ዩሱፍ 3) ይለናል ...እስቲ ለትንሽ ደቂቃዎች በዩሱፍ ቦታ እራሳችንን እናስቀምጥና እናስበው
•አባትህ በጣም እንዲወድህ ትፈልጋለህ ?መልስህ አዎ ከሆነ የዩሱፍ በአባቱ መወደድ ግን ጉድጓድ ውስጥ የመጣሉ ምክኒያት ሆኖታል...
•ጉድጓድ ውስጥ መጣልን ትፈልጋለህ ?መልስህ አይ ከሆነ የዩሱፍ ጉድጓድ ውስጥ መጣል ግን ለሌላ ታሪክ ጅማሮ ሆኖታል የንጉሱ አገልጋይ ቤት የመግቢያ ሰበብ ...
•የሚመችህ ቦታ የአባትህን ምትክ አግኝተህ በተድላና በምቾት ማደግ ትፈልጋለህ አዎ ከሆነ መልስህ የዩሱፍ መመቻቸት እና ድሎት ውስጥ መገኘት ግን የእስር ቤት የመግቢያ ሰበብ ሆኖታል
•እስር ቤት ገብተህ ለዘመናት ተረስተህ መኖርን ትፈልጋለህ ?መልስህ እርግጠኛ ነኝ አይ አልፈልግም ነው ...ታውቃለህ ግን የዩሱፍ እስር ቤት ውስጥ መጣል ለንግስናው ሰበብ እንደሆነ ...
★ይሄ ሁሉ የጌታችን አላሁ (ሱ ወ) ጉዳዮችን የማስተናበር መንገድ ነው። አላህ የአንተን ጉዳይ ለማቃናት ሁኔታዎች አይገድቡትም ....
አሊሞች ይናገራሉ "ሱረቱ ዩሱፍን አብዝቶ የሚቀራ አላህ ከልቡ ላይ ሀዘኑና ጭንቀቱን ያስወግድለታል "
لَقَدْ كَانَ فِي قَصَصِهِمْ عِبْرَةٌ لِّأُولِي الْأَلْبَابِ
በታሪካቸው ውስጥ ለአእምሮ ባለቤቶች በእርግጥ መገሰጫ ነበረ፡፡(ዩሱፍ 111)
አብሽር የኔ መልካም!
የተባረከ ጁምዓ ይሁንልን!

#Adnanyesofi

6 months, 3 weeks ago

ሶለዋት❤️

7 months, 1 week ago

‏"يا مُحَمَّد :
‏إنَّ فُلانَ ابنَ فُلانٍ يُصلِّي عليكَ
‏.
‏الملائكة لرسولِ اللهِ ﷺ" ❤️
‏صلُّوا عليه

7 months, 2 weeks ago

ዛሬኮ ጁሙዓ ነው! በሶለዋት እንድመቃ
____
ለማስታዎሻ

ሲወነጅል አይተኸው ይሆናል!…
ነገርግን በተውበት አለንጋ ራሱን ሲገርፍ ያላየኸው ቢሆንስ?!…
:
… አላህ የማረው ኃጢኣቱን አንተ ግን አልማርከውም!… ፍጥረተ ክስተቱ ላይ ተጎልተህ ነፍስህን ጀቡነህ ወንድምህን ተጠይፈህ ቆመሀል!
:
ከዚያም ቂያማ ቆመ! የፍርድ ቀን ደረሰ!… 
የሁለታችሁ መንገድም ተለየ። በኃጢኣቱ የምትንቀው ወንድምህ ወደ ጀነት ገባ!
አንተም ወደ ስራህ!
:
ተልካሻዋ ነፍስህ አልገባትም እንጂ ሲፈትንህ ነው የሰውን ገመና ያሳየህ። በርሱ እዝነት ለባሪያው ታዝናለህ?! በሰይጣን ትምክህት ተወጥረህ ወንድምህን ትንቃለህ?! በጥላቻና በጭካኔ ተሞልተህ ፍርደ ገምድል ትሆናለህ?!
ያኔ ፈተና ነበር!
:
እባካችሁ የአላህን ባሮች ለአላህ ተዉ!
በእዝነቱ ይተሳሰባቸው! ርኅራኄው ይስፋቸው!
#fiqshafiyamh

your Nur

7 months, 3 weeks ago

የዛሬ የሶለዋት ብዛት ግባችን ስንት ነው? በሰፊው ለአኺራችን እንሰንቅ!!

your Nur

8 months ago

ሀባይብ ሶለዋት እናብዛ

We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago