ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 5 days, 12 hours ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 5 days, 8 hours ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 1 month, 3 weeks ago
የአረፋ ቀን ፆም መፆም እንዳትረሳ!
ከአቢ ቀታዳ ተይዞ፡ ነቢዩ ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦
“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ቅዳሜ ሰኔ 8 ነው።
ቁርኣንን የማስተማር ትሩፋት!
ረሱል እንዲህ ብለዋል፦
“ከአላህ መፅሀፍ (ቁርኣን) አንዲትም አንቀፅ ያስተማረ፤ ለሱ በሚቀራው (በሚነበበው) አጅር (ምንዳ) ይኖረዋል።”
ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 1335
ተፈጥሯዊ ፅዳቶች!
ረሱል እንዲህ ብለዋል፦
“አምስት ነገሮች ተፈጥሯዊ ፅዳቶች ናቸው። መገረዝ፣ የብልትን ፀጉር መላጨት፣ ቀድሞ ቀመስን ማሳጠር፣ ጥፍርን መቁረጥና የብብትን ፀጉር መንጨት፡፡”
ቡኻሪ (5891) ሙስሊም (257) ዘግበውታል
ማስታወሻ!
ረሱል እንዲህ ብለዋል፦
“የዙልሂጃ ወርን ጨረቃ ካያችሁና ከናንተ መካከል አንዱ ኡድሂያን ለማረድ ካቀደ ፀጉሩንና ጥፍሩን ከመቁረጥ ይቆጠብ።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 1977
ደጃልም ወረርሽኝም አይገባም!
ከአቡ ሁረይራ ተይዞ፡ ነቢዩ እንዲህ ብለዋል፦
“በመዲና መግቢያዎች መንገዶች ላይ በጥበቃ ላይ የተሰማሩ መላእክት አሉ። ተላላፊ ወረርሽኝና ደጃል አይገባበትም።”
ቡኻሪ ዘግበውታል፡ 7133
አላህን መፍራት መጨረሻው~📈
▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬
🔖*:አቡ ሁረይራ [رضي الله عنه ] እንዳስተላለፉት ነቢዩ [صلى الله عليه وسلم] እንዲህ ብለዋል➘
▮“አንድ ሰው ራሱን በኃጢአት ክፉኛ በደለ፤ ሞትም በመጣበት ጊዜ ልጆቹን “ስሞት (ሬሳዬን) አቃጥሉት፤ ከዚያም ድቅቅ አድርጉኝና (አመዱን) ባሕር ውስት በትኑት፤ በአላህ እምላለሁ! ጌታዬ የሚያገኘኝ ከሆነ፣ ሌላን ሰው ቀጥቶ በማያውቀው ሁኔታ ይቀጣኛልና” በማለት አዘዛቸው፡፡ እነሱም የታዘዙትን አደረጉ፡፡ ከዚያም (አላህ) መሬትን “የወሰድሽውን ትፊ” አላት፡፡ (ሬሳው) ወጣ።አላህም “የሠራኸውን ለማድረግ ምን ገፋፋህ?” አለው፡፡ እሱም “አንተን በመፍራቴ ነው ጌታዬ ሆይ!” አለ፡፡ በዚያም ምክንያት (አላህ) ይቅር አለው፡፡”▮
➠ቡኻሪ ፣ ሙስሊም እና ነሳኢይ ዘግበውታል~*
ውዱዑን አሳምረህ አድርግ!
ረሱል እንዲህ ብለዋል፦
“ውዱዑ አድርጎ ውዱዑን ያሳመረው ሰው፤ ኃጢአቶቹ ከጥፍሮቹ ስር እንኳ ሳይቀር ከአካላቱ ይወጣሉ።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 245
**✍የዕለቱ 3 ቱ ሀዲስ~✍* #ቁጥር_10 ==================
1ኛ✍#ከመናገርህ_በፊት_አስተውል 📌ረሱል -ዓለይሂሰላቱ ወሰላም - እንዲህ ይላሉ ፦
[| አንድ ሰው የሆነ ንግግርን ብዙም ሳይብራራለት(ትኩረት ሳይሰጣት) ይናገራል ፤ በዛች ንግግር ምክንያት በምስራቅ እና ምዕራብ መካከል የራቀ የሆነን ውርደት እሳት ውስጥ ይዋረዳል |]
📕 (ቡኻሪና ሙስሊም)
(አላህ ይጠብቀን)
2ኛ✍#ዱዓ_ስናደርግ_መቁረጥ 📌ረሱል - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ ከእናንተ ውስጥ አንድኛችሁ ዱዓ በሚያደርግበት ጊዜ በዱዓ ላይ ይቁረጥ(ቆራጥ ይሁን) ፤ አላህ ሆይ! ከፈለክ ስጠኝ አይበል ፤ ምክንያቱም ለአላህ አስገዳጅ የለውምና ]
📕(ሙስሊም ፥ 2678)
➖ ➖ ➖ ➖ ➖ ➖
3ኛ✍#ሰደቃን_መስጠት 📌ረሱል - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦
[ ባሪያዎች የሚያነጉበት የሆነች አንድም ቀን የለችም ሁለት መላኢካዎች የሚወርዱ ቢሆን እንጂ ፤ ከዛም አንድኛቸው ይላል፦ አላህ ሆይ! ሰጪን አካል ምትክ ስጠው ፤ ሌላኛው ደግሞ ይላል ፦ አላህ ሆይ! ጨባጭን(ከልካይን) አካል ጥፋትን ስጠው ]
📕(ቡኻሪ ፥ 1442 / ሙስሊም ፥ 1010)
➖➖➖➖➖***
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 5 days, 12 hours ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 5 days, 8 hours ago
BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot
Last updated 1 month, 3 weeks ago