የረሱል ﷺ መልእክት

Description
በዚህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ የረሱል ﷺ መልእክት ይተላለፍበታል በተቻለ መጠን የረሱል ﷺ መልእክት ተደራሽ እናደርጋለን
ለአስተያየትወ
......................
@Abuhafss
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

2 months, 2 weeks ago

ግዜን ቀንን ከመሳደብ እንቆጠብ

አቡ ሁረይራ(ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦❝አላህ እንዲህ አለ፦ "የአደም ልጆች ዘመንን ይሳደባሉ(ጊዚን ያወግዛሉ)፤ እኔ ዘመን ነኝ (የጊዜ ፈጣሪ ነኝ) ሌሊቱና ቀኑ በእጄ ነው።

📚ቡኻሪይና ሙስሊም ዘግበዉታል

@muhamedunresulullah

3 months ago

አነስ ኢብን ማሊክ (ረ.ዐ) እንዳወሱት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹በሶላት ውስጥ እያለሁ የገሃነም እሳት በግልጽ ቀርቦልኝ አይቸዋለሁ፡፡››

(ቡኻሪ ዘግበውታል)

3 months ago

መውሊድ በዲን ላይ የተጨመረ የፈጠራ ተግባር ነው

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦

﴿إنَّه لَمْ يَكُنْ نَبِيٌّ قَبْلِي إلّا كانَ حَقًّا عليه أَنْ يَدُلَّ أُمَّتَهُ على خَيْرِ ما يَعْلَمُهُ لهمْ، وَيُنْذِرَهُمْ شَرَّ ما يَعْلَمُهُ لهمْ،﴾ 

“ከኔ በፊት አንድም ነብይ አላለፈም፣ በሚያውቀው በጎ ነገር ህዝቦቹን ያመላከተ እንዲሁም ከሚያውቀው መጥፎ ነገር ያስጠነቀቃቸው ቢሆን እንጂ።”

ሙስሊም ዘግበውታል: 1844

@muhamedunresulullah

5 months ago

መከራ የገጠመውን ሰው ሲያዩ የሚባል ዱዓ

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦

﴿من رأى مبتلًى فقال: «الحمدُ للهِ الذي عافاني مما ابتلاكَ به، و فضَّلني على كثيرٍ ممن خلق تفضيلًا»، لم يُصِبْهُ ذلك البلاءُ.﴾

“መከራ ያገኘውን ሰው የተመለከተ ከዛም ይህን ዱዓ  ‘አንተን ከሞከረህ ነገር ለጠበቀኝ ከፍጡራኖቹ ከብዙዎች ላላቀኝ አላህ ምስጋና ይገባው’ ያለ። መከራው አያገኘውም።”

ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 2737

@muhamedunresulullah

5 months ago

ለወንዶች  የተከለከለ ለሴቶች ደግሞ የተፈቀደ ነው!

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦

“ለህዝቦቼ ለወንዶች ከሐርና ከወርቅ የተዘጋጁትን መልበስ የተከለከለ ነው። ለሴቶች ግን የተፈቀደ ነው።”

ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል፡ 1720

@muhamedunresulullah

5 months, 1 week ago

መንገደኛ ጉዞ ሲወጣ ትቶ ለሚወጣቸው ሰዎች (ቤተሰቦች)  የሚለው ዱዓእ!

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦

“መንገድ ለመውጣት የፈለገ (የወሰነ) ለሚተዋቸው ሰዎች (ቤተሰቦች) እንዲህ ይበል፦ ለአላህ አደራ ትቻችኋለው። ለአላህ አደራ የተተወ ነገር ደግሞ አይጠፋም።”

አልባኒ አልከሊሙል ጠይብ ላይ ሐሰን ብለውታል፡ 168

@muhamedunresulullah

5 months, 1 week ago

ጭርታን አስወጋጅና ውዶች ናቸው!

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦

“ሴት ልጆችን አትጥሉ እነሱ ጭርታን አስወጋጅና ውዶች ናቸው።”

? ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 7/627

ያዕቁብ ቢን ኺታን (رحمه ﷲ) እንዲህ ይላሉ፦

“ሰባት ሴት ልጆች ለኔ በተከታታይ ተወለደልኝ። በተወለደልኝ ቁጥር ኢማሙ አህመድ ቢን ሀንበል ጋር በመግባት ስለ ጉዳዩ ሳወራቸው እንዲህ አሉኝ፦ አንተ የዩሱፍ አባት ሆይ! አንቢያዎች (ነቢያቶች) እራሱ የሴት ልጆች አባት ናቸው። የዛኔ ያሳስበኝ የነበረው ነገር ተወገደልኝ።”

ቱህፈት አልመውዱድ ሊኢብኑል ቀዪም: 31

@muhamedunresulullah

5 months, 1 week ago

በርግጥም ታላቅ ስራ!

ረሱል እንዲህ ብለዋል፦

“ባሏ የሞተባትን ባልቴት (ሴትና) የምስኪንን ጉዳይ ለመሙላት የሚሯሯጥ ሰው፤ በአላህ መንገድ ላይ እንደሚታገል (ሙጃሂድ) ነው። ወይም ደግሞ ሌሊት በሰላት እንደሚቆምና ቀን በፆም እንደሚያሳልፍ ነው።”

ቡኻሪ ዘግበውታል: 5353

@muhamedunresulullah

5 months, 2 weeks ago

ረሱል (▫️) እንዲህ ብለዋል፦

﴿شيبتني هودٌ وأخواتُها قبل المشيبِ﴾

“የሁድ ምዕራፍና እህቶቿ (አምሳያዎቿ) ከመሸበቴ በፊት አሸበቱኝ።”

? ሶሂህ አልጃሚ፡ 3721

?ጥቂት ማብራሪያ፦ በቁርዓን ውስጥ የሁድ ምዕራፍና እህቶቿ (አምሳያዎቹ) ወልዋቂያ፣ ወልሙርሰላት፣ አማ የተሳዓሉን፣ ወኢዘሸምሱ ኩዊረት የያዙት መልዕክት በቀጣዩ አለም (የቂያማ እለት) በሰዎች ላይ ስለሚከሰቱ አሳዛኝ፣ አስደንጋጭ፣ አስፈሪ ነገሮች በውስጣቸው መልዕክት ያለባቸው ምዕራፎች ናቸው። እነዛ መልዕክቶች ናቸው ከመሸበታቸው በፊት ያሸበታቸው።

@muhamedunresulullah

5 months, 2 weeks ago

ከአቡ ሁረይራ (▫️) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦

﴿سُئِلَ النبيُّ ▫️ أيُّ الأعْمالِ أفْضَلُ؟ قالَ: إيمانٌ باللَّهِ ورَسولِهِ قيلَ: ثُمَّ ماذا؟ قالَ: جِهادٌ في سَبيلِ اللَّهِ قيلَ: ثُمَّ ماذا؟ قالَ: حَجٌّ مَبْرُورٌ.﴾

“ነቢዩ (▫️) እንዲህ በማለት ተጠየቁ፦ ከስራዎች ብልጫ ያለው የቱ ነው? በአላህና በረሱል ማመን ነው አሉ። ከዛ ቀጥሎ ሲባሉ? በአላህ መንገድ ላይ መታገል (ጂሃድ) ነው አሉ። ከዛስ ቀጥሎ ሲባሉ? ሐጀል መብሩር ነው አሉ።”

? ቡኻሪ (1519) ሙስሊም (83) ዘግበውታል
@muhamedunresulullah

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago