Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago
አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ :- ሊገባን ይገባል አሁን እየተፋፈርን ስለሆነ ነው እንጂ ማንም ኑሮን እየተቋቋመው (Afford) እያደረገ አይደለም፡፡
ከሁለትና ሦስት ዓመት በፊት 10 እና 15 ሺህ ደመወዝ የሚያገኙት ሠራተኞች ጥሩ ነበሩ፡፡
አሁን ግን :-
እና
ደመወዝ የሚያገኙት ጥሩ ደረጃ ላይ ናቸው አልልም፡፡
አርበኛ መሳፍንትን ገለን እየጨፈርን ወደ ሀገራችን እንሄዳለን ብሎ ፎክሮ የገባዉ የኦረሞ ሰራዊት በስሜን ተራራዎች በማይበገሩ አንበሳ ፋኖ፤ ነብስ እና ስጋዉን ተነስቶ፤ የተረፈዉም ድምፁን ሳያሰማ ደባርቅን እና አካባቢዉን ጥሎ ሄዷል።
አዎ መሳፍንትነት ይለምልም።
@FanoMedia27
@FanoMedia24
ዐቃቤ ህግ በተለያዩ የሽብር መዝገቦች ክስ የመሰረተባቸው አማራዎች ታህሳስ 25/2017 በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ ችሎት የነበራቸው የችሎት ውሎን በተመለከተ፦
(1) በእነ ሙሉነህ አይተንፍሱ ወ/ጻዲቅ (6) ሰዎች ማለትም 4ቱ ከቂሊንጦ ማ/ቤት፦
ቀሪ 2ቱ በዋስትና ወጥተው እየተከራከሩ ያሉ ፦
በክሱ ላይ የሰው ማስረጃ ያልቀረበባቸው ሲሆን ችሎቱ የሰነድ ማስረጃን በተመለከተ በዐቃቤ ህግና በተከሳሾች መካከል የተደረገውን ክርክር ተመልክቶ ብይን ለመስጠት ነበር መዝገቡ የተቀጠረው።
በዚህም መሰረት ችሎቱ በ4ቱ ላይ ማለትም፦
ይኸውም ከጠላት ኃይል ጋር በመተባበር እንዲሁም በሽብር ህጉ 9(ሀ) መሰረት የሽብር ኃይል ሲሉ የጠሩትን ፋኖን በማገዝ እንዲሁም በወ/መ/ስ/ስ/ቁ 337 መሰረት የመከላከያን ስም በማጉደፍ በሚሉ ጉዳዮች ነው ተከላከሉ የተባሉት።
ሙሉነህ አይተንፍሱ ከቀረቡበት 4 ክሶች በ2ቱ ነው ተከላከል የተባለው።
የቀረቡበት ክሶች በአጠቃላይ
1-በወ/መ/ስ/ስ/ሕ/ቁ 248-በሀገር ላይ ከበድ ያለ ክህደት በመፈጸም ወንጀል፣
2-በወ/መ/ስ/ስ/ሕ/ቁ 251-ከሽብርተኛ (ከጠላት ኃይል ጋር) በመተባበር ወንጀል፣
3-በወ/መ/ስ/ስ/ሕ/ቁ 337-የመከላከያን ስም ማጉደፍ፣
4-በወ/መ/ስ/ስ/ሕ/ቁ 246-የሉዐላዊነት ነጻነትን መጋፋት ወንጀል መፈጸም ናቸው።
ከእነዚህም መካከል በወ/መ/ስ/ስ/ሕ/ቁ 248 እና 246 መሰረት የቀረበበትን ክስ ውድቅ በማድረግ በወ/መ/ስ/ስ/ሕ/ቁ በ251እና 337 የቀረቡበትን ክሶች ተከላከል ሲል ነው ችሎቱ ብይን የሰጠው።
ቸርነት ዘመን ደግሞ ክህደት የሚለውን የዐቃቤ ህግ ክስ ውድቅ በማድረግ በወ/መ/ስ/ስ/ሕ/ቁ
251 የቀረበበትን ከሽብርተኛ (ከጠላት ኃይል ጋር) መተባበር ወንጀል የተከሰሰበትን እንዲከላከል ብይን ተሰጥቷል።
መላይክት አማረ እና ይላቅ ገዳሙ በተመሳሳይ ክህደት የሚለው ክስ ውድቅ ተደርጎላቸው በጸረ ሸብር አዋጁ ሽብርተኝነትን መደገፍ የሚለውን 9(ሀ) ተጠቅሶ የቀረበባቸውን ክስ እንዲከላከሉ ሲል ብይን ሰጥቷል።
ብይን መሰጠቱን ተከትሎ ከየካቲት 19-21/2017 እንዲከላከሉ ትዕዛዝ ተሰጥቷል።
ቀደም ሲል በዋስትና ተፈትተው ጉዳያቸውን በውጭ ሆነው ይከታተላሉ የነበሩት ማስረሻ መልኬና አቤልነህ ሙሉ ከቀረበባቸው ክስ በነጻ ተሰናብተዋል።
አቤልነህ ሙሉ በተደጋጋሚ በፍ/ቤት ቀጠሮ ባለመገኘቱ በሚል በዋስትና ያስያዘው 50,000 ብር ወደ መንግስት ካዝና ገቢ እንዲደረግ ታዟል።
(2) በእነ ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃ/ማርያም ገድሉ የክስ መዝገብ (5) ሰዎች ማለትም፦
ዐቃቤ ህግ በተከሳሾች ላይ የሰው ምስክሮች እንደሌለው የገለጸ መሆኑ ይታወቃል።
መዝገቡ የተቀጠረው ፍ/ቤቱ በተከሳሾች ላይ በቀረበው የሰነድ ማስረጃ ላይ የተደረገውን የግራ ቀኙን ክርክር መርምሮ ብይን ለመስጠት ቢሆንም ችሎቱ "እያየነው ነው፤ ጉዳዩ ጊዜ የሚፈልግ በመሆኑ ይቅርታ እየጠየቅን ብይን ለመስጠት ለመጨረሻ ጊዜ" በሚል ለጥር 14/2017 ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
በእነ ዮርዳኖስ አለሜ የሽብር ክስ መዝገብ (11) ሰዎች ላይም ዐቃቤ ህግ ምስክሮችን የማሰማት ሂደቱን ታህሳስ 25/2017 የጀመረ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።
ታማኝ የመረጃ ምንጭ-ከስፍራው እንደደረሰን!
የአብይ አህመድ ጭካኔ በአማራ ልጆች እዩት
የሰው ልጅ እንዴት ከአውሬ ይከፋል⁉️
ይህም የብልፅግና ቱርፋት ነው‼️
በአይናችን ያላየናቸው ስንት አይነት ጉድ አስተናግደን ይሆን🤔🤔🤔
ባህርዳር_ብርጌድ የአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክ/ጦር ባህርዳር ብርጌድ ፏፏቴው ገብርኤል ላይ ጠላትን ድባቅ በመምታት 14ቱን በማሰናበት 5ቱን ክራንች አንጋችና የአልጋ ደምበኛ አድርጎታል💪**
©ሀብታሙ የሱፍ የባህርዳር ብርጌድ ቃል አቀባይ**
በጎንደር ዛሬም ውጊያዎች እንደቀጠሉ ነው
የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ ጎንደሬው በጋሻው እና መብረቅ ክፍለ ጦር በሚካኤል ደብር እና በአርባያ ከፍተኛ ትንቅንቅ እያደረጉ ሲሆን ጠላት እንደ ቅጠል እየረገፈ ይገኛል።
በሌላ ግንባር በደንቢያ የአማራ ፋኖ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በጌምድር ክፍለ ጦር ስር የሚገኙ ብርጌዶች ከደረስጌ እስከ ሳንኪሳ ባለው ቀጠና ከጠላት ጋር ትንቅንቅ እያደረጉ ሲሆን ፋኖ ታላቅ ጀብድ እየፈፀመ ነው። ጠላትም በእውርድንብር በሚወረውረው የከባድ መሳሪያ ቅንቡላ በንፁሃንና በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል።
በአጅሬ ጃኖራ እንቅሽ ለ9ነኛ ቀን ሲደረግ የሰነበተው ትንቅንቅ እንደ ወንዶቹ ቆላ ወርዶ የነበረው ጠላት በሚገባ ተገርፎ ከሙትና ከምርኮ የተረፈው ወደ ደጋው ፈርጥጧል። በትናንትናው ዕለት በአርበኛ ወርቁ ዘገየ በምትመራው ሻለቃ በገደብየ ከተማ ወታደራዊ ካምፕ የብአዴን ወንበር ጠባቂ አድማ ብተና ሚሊሻ ተሰብስቦ የጥፋት ስምሪት እየወሰደ ባለበት ሰዓት በድንገተኛ ጥቃት ሙትና ቁስለኛ እንደሆነ ገልፀን ነበር። በዛሬው ዕለት ጠላት ሁለት አይሱዙ አስከሬንና ቁስለኛ ጭኖ መውሰዱን የዓይን እማኞች ገልፀዋል።
በምዕራብ አርማጭሆ ሞገሴ ከተማ የብአዴን የፀጥታ መዋቅር የሚባለው ወንበር ጠባቂ ሀይል ተሰብስቦ የጥፋት ስምሪት እየወሰደ ባለበት ሰዓት በአርበኛ ብርሃኑ ነጋ የሚመራው አርበኞች ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ ጦር እና በአርበኛ ሲሳይ አሸብር የሚመራው ጎቤ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ በሁለቱ አርበኞች እየተመሩ በወሰዱት ድንገተኛ ጥቃት የወረዳውን ሰላምና ደህንነት እና ፖሊስ አዛዥን ጨምሮ በርካታ የፖሊስ እና የሚሊሻ ሀይል መደምሰሱን መግለፃችን ይታወቃል። በዛሬው ዕለት ደግሞ አስከሬን ወደየትውልድ አካባቢያቸው ሲቸረቸር ውሏል።
ድል ለፋኖ‼
አልፀፀትም የጃዋር መጽሐፍ ከፈለጋችሁ ይኼው @FanoMedia24
@FanoMedia27
አዘጋጅቶ አቀረበላችሁ
ዛሬ በጎንደር የተለያዮ ቦታዎች ጠላት ሲቀነደሽ ውሎል።
በአናብስቶቹ ምድር ጎንደር በበርካታ ቦታዎች በጎንደሩ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ በአረበኛ ራስ ደረጀ በላይ እየተመራ ጠላትን ሲቀጡት ውለዋል።ጭና እንቃሽ ሽንፋ ካራማራ ክ/ጦር ፡ዱባባ ላይ በጌምድሮች ታሪክ ሲሰሩ ውለዋል።በርካታ ለቀለብ የሚያስቸግር ምርኮም ገቢ ሁኗል፡፡
የአገዛዙ ሰራዊት አረመኔውን የብልፅግና ስርዓት እየተወ ወደ አማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክ/ጦር ነበልባል ብርጌድን እየተቀላቀለ ይገኛል።
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክ/ጦር ነበልባል ብርጌድ በትናንትናው ዕለት ማለትም በቀን 17/4/2017 ዓ.ም በምሽት 4:00 ሰዓት አካባቢ አረርቲ ሰርገው በመግባት የነበልባል ብርጌድ ጀብደኞቹ የሺ አለቃ አንድ ፋኖች አራዊቱ ሰራዊት የመሸገበት ምሽግ ላይ ጥቃት በመሰንዘር በጨበጣ ተኩስ ነበልባሎቹ የአገዛዙን ደንገጡር ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል።
ወደቀጠናቸውም በሰላም ተመልሰዋል።
አገዛዙም ሙትና ቁስለኛውን በፓትሮል እና በአንቡላስ አንስቶ ቁስለኛውን በአረርቲ መለስተኛ ሆስፒታል ያስገባ ሲሆን አንድ ከፍተኛ አመራርም ከፋኖ በተሰነዘረ ጥይት ተመቶ ቆስሎ በህክምና መትረፍ ሳይችል በነበልባሎቹ ጥይት እስከ ወዲያኛው ምድርን መሰናበቱን መረጃ ደርሶናል።
ይህንን የነበልባሎቹን ምት መቋቋም ያቃተው የአገዛዙ ሠራዊት ስርዓቱን አናገለግልም ከአማራ ህዝብ ጎን ተሠልፈን ይህን ያበቃለትን የአብይ ስርዓት እንገረስሰዋለን በማለት በዛሬው ዕለት በቀን 18/4/2017ዓ.ም በየአቅጣጫው የአገዛዙ ሰራዊት ፋኖን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ።
አንድ መቶ አለቃ ሻንበል መሪ እና ምክትል ሻንበል መሪ ከነመገናኛ ሬድዮናቸው በጠዋቱ የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክ/ጦር ነበልባል ብርጌድን በቁጥር ከ 9 በላይ ሚሊሻ እና 4 የመከላከያ ሰራዊት አባላት ፋኖ ወዳለበት የስርዓቱን አስከፊነት በውል ተረድተው እየተመሙ ይገኛሉ።
በዚህ የተደናገጠው የአገዛዙ ሠራዊት ወደ አራቱም የወረዳው ገጠራማ አካባቢዎች በማህበረሰቡ ላይ መድፍና ሞርተር በደመነፍስ እየተኮሰ የማህበረሰቡን ሠላምና ደህንነት እያናጋው ይገኛል።
በሞት መቃረቢያ ላይ ያለው የአብይ አህመድ ስርዓት እያበቃለት ይገኛል።
ድል ለአማራ ፋኖ !!!
ዘላለማዊ ክብር ስለትግሉ ሠማዕታት።
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሠም ክ/ጦር ነበልባል ብርጌድ ፋኖ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ክፍል።
የአማራ እስረኞች ወደ ስውር ቦታ ሊወሰዱ ነው።
የምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ዮሐንስ ቧያለው፣ አቶ ክርስቲያን ታደለ፣ ዶ/ር ካሳ ተሻገረ እና በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ያሉ የአማራ የህሊና እስረኞችን አገዛዙ ወደ ስውር ቦታ ሊወስዳቸው እንደሆነ ምንጮች ገልፀዋል።
ማረሚያ ቤቱም የህሊና እስረኞቹ ከፍተኛ ደም እየፈሰሳቸው ወደ ህክምና ቦታ ከመውሰድ ይልቅ አማራ ጠል የሆኑት አለቆቻቸው ያሻቸውን ለማድረግ ትዕዛዝ ሲያስተላልፉ አሜን ብሎ በመቀበል የአማራ ህሊና እስረኞች ላይ ግፍ መፈፀማቸውን ዛሬም አባብሰው ቀጥለውበታል።
አሁን በተሰማው መረጃ ደግሞ እስረኞቹ የገጠማቸው ከፍተኛ ህመም ተባብሶ በቀጠለበት በድብቅ ወደ ስውር ቦታ ሊወስዳቸው መሆኑን ያረጋገጡት የኢትዮ 251 ምንጮች የግፍ እስረኞቹን ከተደገሰላቸው የከፋ ሰቆቃና ሞት ለመታደግ ሁሉም ድምፅ እንዲሆን ጠይቀዋል።
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago