ኢስላሚክ ጥያቄዎች እና ሀዲሶች 📚

Description
በቻናላችን ስር 👇

#የታላላቅ_ዓሊሞች_ምክር
#ኢስላሚክ_ጥቅሶች
#የቁርዓን_ተደቡሮች
#የሶሃቦች_ታሪክ
#የነብያት_ታሪኮች
#የምንማማርባቸዉ_ኢስላሚክ_ጥያቄዎች
#የቁርዐን_ጥቅሶች
#ሀዲሶችን


መወያያ ግሩፓችንን 👉 https://t.me/Islamic_picture_wallpaper_Gp

ያገኙባቸዋል ተቀላቁሉን ❤

For comment:- @FuKhrbin
Advertising
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 3 weeks, 1 day ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 day, 21 hours ago

💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 3 weeks ago

1 day, 1 hour ago

💬ከዚህ በፊት በሱረቱ ኒሳዕ ተፍሲር ከ11 እስከ 13 አያ ላይ ስለ ውርስ ህግጋት በመጠኑ አይተን ነበር ። ተጨማሪ ማብራሪያ ስለሚያስፈልገው ረዘም ባለ ፅሁፍ ልናስቃኛችሁ አስበናል ። በስርዓቱ የተከታተለና ያጤነ ሰው በሸሪዓ ውርስ ማከፋፈል በቀላሉ ይችላል ማለት እችላለሁ 😇 

✈️በእርግጥ ርዕሱ ሰፊ ስለሆነ ሁሉንም መተንተን ቢከብድም ዋና ዋናዎቹን ነካክተናቸዋል ..
ትንሽ ትኩረት ይጠይቃል

እና ቢረዝምም ኮመንት መስጫዉ ላይ እያነበባችሁ 📈⬇️⬇️

1 day, 5 hours ago

ጀነት ዉስጥ ከወተት የነፃ ከማር የጣፈጠ ወንዝ አለ አሉ ረሱል ▫️ ለማነው ሲባሉ የኔን ስም ሰምቶ ሰለዋት ያወረደ ነው አሉ።
اللهم صلى على محمد وعلى آل محمد
اللهم صلى على محمد وعلى آل محمد

📱@islamic_picture_wallpaper
📱@Islamic_picture_wallpaper_Gp

1 day, 5 hours ago

➡️🛡የአላህ እዝነት…ፍቅርና በረከት በአይናችን ማረፊያ በውዱ ነብያችን ላይ ይሁን!😀🤲የተባረከና ያማረ ጁሙዓ ይሁንልን

📱@islamic_picture_wallpaper
📱@Islamic_picture_wallpaper_Gp

6 days, 23 hours ago

📖የኸሊፋው ኡስማን ኢብኑ አፋን የግድያ ታሪክ ☑️

[ ክፍል-2️⃣]

በኡስማን ላይ ቅሬታወቹን አቅራቢዎቹ እነማን ናቸው 😀 ቅሬታወቹስ ምን ምን ናቸው?

➡️በ35 አመተ ሒጅራ ነበር እነዚህ ቅሬታወች ኡስማን ላይ መቅረብ የጀመሩት .. አብደሏህ ኢብኑ ሰበዕ የተባለ በየመን የተወለደ የሁዲ ነው ይህን ሁሉ ሴራ የጠነሰሰው .. የውሸቱን ሰልሚያለሁ አለና በመጀመሪያ በመዲና እነዚህን ቅሬታወች ማቅረብ ጀመረ .. የሚሰማው አጣ ፣ ወደ ኩፋ ሄደና ኡስማንን መተቸት ጀመረ ፣ ወደ በሥራም ሄደ ፣ ወደ ግብፅም ሄዶ ይሄንኑ ሴራውን ቀጠለ .. ከግብፅ ግን ብዙ ተከታዮች አገኘና ይዟቸው “ኑ ሐጅ እንሂድ” ብሎ ወደ ኡስማን ወዳለበት ከተማ (መዲና) መጣ .. እዚህ ጋር ልታውቁ የሚገባው ነገር .. አንድም ሶሃቢይ በኡስማን ግድያ ላይ አልተሳተፈም ‼️

🗣️ክሶቹን የሚያቀርቡት በዚህ የሁዲ የተታለሉና ቆይተው የሰለሙ የግብፅ ፣ የኩፋና የበስራ ሰዎች ናቸው ።

በኡስማን ላይ የቀረቡት ክሶች እንደሚከተለው ይቀርባሉ:- 🔗

አንደኛው ቅሬታ “ኡስማን አቡዘርን ከመዲና አባሮታልና የሙስሊሞች ኸሊፋ መሆን አይገባውም” የሚል ነበር (ትናንት በዝርዝር አይተነዋል)

2️⃣ኛው ክስ ፦ “ኡስማን በድር ዘመቻ ላይ አልተሳተፈምና ኸሊፋ መሆን የለበትም” ይላሉ .. ይህም ካለማወቅ የመነጨ ክስ ነው። ምክንያቱም ኡስማን የረሱልን ልጅ ሩቅያ አግብቶ ነበርና የበድር እለት ታመመች ፥ ኡስማን ትቷት ወደ ዘመቻው ሊሄድ ሲል ረሱል “አይ እዚሁ ሁንና ተንከባከባት” ብለውት ነው የቀረው .. ሲቀጥል ደግሞ ባይሳተፍም እንደ በድሪ ተቆጥሯል ። ይሄን በምን እናውቃለን መሰላችሁ ረሱል ጘኒማ ሲሰጡ ድርሻውን ሰጥተውታል .. ይህ ማለት በድሪ ነው ማለት ነው።

3️⃣ኛው ክስ፦ “ኡስማን ኡሁድ ዘመቻ ላይ ሸሽቷልና የሙስሊሞች ኸሊፋ መሆን አይገባውም” ይላሉ ። ታሪኩን በአጭሩ ለማየት .. የኡሑድ ዕለት ነብዩ ▫️ እንደሞቱ ሲነገር ኡስማንን ጨምሮ ጥቂት ሶሃቦች ውጊያውን ትተው ወደ መዲና ተመልሰው ነበር (የሄዱት እዛ ሆነው ከተማዋን ሊጠብቁ ነበር) ሲቀጥል ደግሞ አሏህ በግልፅ እንደማራቸው በቁርዓን አስቀምጦልናል «ወለቀድ አፋላሁ አንሁም»

ቀሪውን ኮሜንት መስጫው ላይ አንብቡ! 🔽🔽🔽

✉️✔️@islamic_picture_wallpaper

1 week ago

✔️አሏህ ሱብሀነ ወተዓላ በተከበረው ቁርኣኑ እንዲህ ብሏል

{ ما يلفظ من قول إلا لديه رقيب عتيد }
[የሰው ልጅ አንዲትንም ቃል አይናገርም ከቀኝና ከግራው ረቂብና ዐቲድ የሚባሉ ስራውን የሚመዘግቡ መላኢካዎች ያሉበት ቢሆኑ እንጂ]

📖ሱረቱ ቃፍ :18

📱@islamic_picture_wallpaper
📱@Islamic_picture_wallpaper_Gp

1 week ago

የመጨረሻ ጥያቄ ፦ ☑️

ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ሁሰይን እንዲገደል ያደረገ የኩፋ ከተማ ከንቲባ ነበር .. ማነው እሱ

ሀ, ሺምር ኢብኑ ዚልጀውሽን
ለ, ኡበይዱሏህ ኢብን የዚድ
ሐ, የዚድ ኢብኑ ሲናን
መ, ኡበይዲሏህ ኢብኑ ዚያድ
ሠ, መልሱ አልተሰጠም

2 weeks ago
2 weeks ago

ተላላፊ በሽታዎችን መከላከል ከነቢዩ ﷺ እንማር!
አቡሁረይራ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል፦
የአላህ መልክተኛ ﷺ ሲያስነጥሱ በመዳፋቸው ወይም በልብሳቸው(አፍና አፍንጫቸውን) ይሸፈኑ ነበር። ድምፃቸውን ዝቅ ያደርጉም ነበር።"
👉 አልባኒ ሰሒህ ብለውታል
📚ቲርሚዚይ በቁጥር (2745) ዘግበውታል

@Islamic_picture_wallpaper

2 weeks ago
2 weeks, 6 days ago
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 3 weeks, 1 day ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 1 day, 21 hours ago

💫💫💫NGOjobs💫💫💫
🆕ማንኛውንም ስራ ከ 0 አመት ጀምሮ በየቀኑ እና በየሰአቱ
🆓 ነፃ የትምህርት እድሎች
✔️ስልጠናዎች
🌏 ለማስታወቂያ ወይንም ስራ ለማስነገር @promoter14 ላይ ያናግሩን !
Promotion የምትሰሩ አናግሩን @promoter14
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 3 weeks ago