ኢትዮ አርሰናል የኛ™

Description
ስለ አርሰናል ሁሉን አቀፍ መረጃ ይፈልጋሉ?
እንግድያውስ ይቀላቀሉን መረጃን እንደውሃ ጥም እርካታ ኢትዮ አርሰናል የኛ™

ስለተከተሉን እናመሰግናለን

ኢትዮ አርሰናል የኛ™
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

5 days, 21 hours ago
አርሰናል በሁለት የውድድር አመት ለተከታታይ ግዜ …

አርሰናል በሁለት የውድድር አመት ለተከታታይ ግዜ ቶፕ 2 ውስጥ ሲያጠናቅቅ ከ2005 በኋላ ለመጀመሪያ ግዜ ነው።

5 days, 21 hours ago
ሳካ በትናንትናው እለት ያጋጠመው ጉዳት አሳሳቢ …

ሳካ በትናንትናው እለት ያጋጠመው ጉዳት አሳሳቢ እንዳልሆነ ተገልጿል።

5 days, 21 hours ago
ፖስትኮግሎው፡- ማህበራዊ ሚዲያውን አይተህ ከሆነ 99% …

ፖስትኮግሎው፡- ማህበራዊ ሚዲያውን አይተህ ከሆነ 99% የሚሆኑት የስፐርስ ደጋፊዎች በበማን ሲቲ እንድንሸፍ ይፈልጋሉ። እንደዚ ምታስብ ከሆነ ምክር ያስፈልግሃል።

ፉክክሩ ይገባኛል ነገርግን የራሱን ቡድን እንዲሸነፍ የሚፈልግ ሰው አይገባኝም።

አንጌ🫡🫡

1 week, 5 days ago
ፋቢዮ ቪዬራ ስለ ቤን ኋይት

ፋቢዮ ቪዬራ ስለ ቤን ኋይት

"ጥሩ እየሰራ ነው ብዬ አስባለሁ፣ እሱ ተፋላሚ ነው፣ ሁልጊዜ በሜዳ ላይ ለእያንዳንዱ ኳስ ይፋለማል።"

1 week, 5 days ago
ጄሚ ካራገር

ጄሚ ካራገር

“እኔ እንደማስበው አርሰናል አሁን በመከላከል ረገድ በአውሮፓ እና ምናልባትም በአለም ላይ ላለ ለየትኛውም ቡድን አስቸጋሪ ያደርጋቸዋል። 2024 ከገባ በኋላ ደግሞ ከመጀመሪያው የውድድር አመት አጋማሽ ተሻሽለዋል። ለእኔ ትልቁ ምክንያት የካይ ሃቨርትዝ ሚና ነው።”

1 week, 5 days ago

8-1 tarik mekelbes yelebetm

2 weeks, 5 days ago
ጁሪየር ቲምበር በበርንማውዝ ጨዋታ ላይ ወደ …

ጁሪየር ቲምበር በበርንማውዝ ጨዋታ ላይ ወደ ቡድን ስብስብ ውስጥ ይካተታል ። [ Simon Collings ]

2 weeks, 5 days ago
ሚኪ ቫንዴቭን [ የቶተንሃም ተከላካይ ] …

ሚኪ ቫንዴቭን [ የቶተንሃም ተከላካይ ] ፦

" በጨዋታው ከአርሰናል ያነስን ነን ብዬ አላስብም ፤ ነገርግን እነሱ ጎል ላይ ሲደርሱ ጨካኞች ናቸው ፤ ያገኙትን ዕድል ተጠቅመዋል ይህም በጨዋታው ልዩነት እንዲፈጠር ምክንያት ሆኗል ።" ሲል ተናግሯል ።

2 weeks, 5 days ago
ልክ በዛሬዋ ቀን በ2007 ለመጀመሪያ ጊዜ …

ልክ በዛሬዋ ቀን በ2007 ለመጀመሪያ ጊዜ የሴቶች አውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ ዋንጫን ማንሳት ቻልን።

ከኛ ሌላ የሴቶች አውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ ያነሳ ሌላ ምንም የእንግሊዝ ክለብ የለም።

3 weeks, 6 days ago
አርሰናል በፕሪምየር ሊጉ ለ2 አመት በተከታታይ …

አርሰናል በፕሪምየር ሊጉ ለ2 አመት በተከታታይ 10 ክሊን ሺት ከሜዳ ውጭ ማስመዝገብ ችሏል።

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago