Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

SAGE TRAINING INSTITUTE | ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

Description
የበለጠ ይጠብቁ ...
Expect More . . .
Call +251906777799
+251906777755
Facebook
https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_i

LinkedIn
https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute/
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 6 days ago

3 weeks, 1 day ago
3 weeks, 1 day ago
***🎉*** ***🥁*** ***🥁*** ***🥁***

🎉 🥁 🥁 🥁
አስደሳች ዜና ከሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት!

🌟 የፒያሳ ቅርንጫፋችን እህት ሊያገኝ ነው! 🏫

☎️   0906777799 / 0906777755

የበለጠ ይጠብቁ ...
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute

በቅርቡ ...

3 weeks, 2 days ago
ጥያቄዎቹን መመለስ የሚያሸልመው በቲክቶክ ገፃችን ላይ …

ጥያቄዎቹን መመለስ የሚያሸልመው በቲክቶክ ገፃችን ላይ በተለቀቀው ቪዲዮ ላይ ኮመንት በማድረግ ይሆናል።

ተሸላሚዎችንም ነገ ቀን ከ07:30-09:00 በቲክቶክ ላይ በሚኖረን Live ቆይታ ላይ የምንገልፅ ይሆናል።

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute

2 months, 3 weeks ago
ጥያቄዎቹን መመለስ የሚያሸልመው በቲክቶክ ገፃችን ላይ …

ጥያቄዎቹን መመለስ የሚያሸልመው በቲክቶክ ገፃችን ላይ በተለቀቀው ቪዲዮ ላይ ኮመንት በማድረግ ይሆናል።

ተሸላሚዎችንም ዛሬ ቀን 07:00-08:00 በቲክቶክ ላይ በሚኖረን Live ቆይታ ላይ የምንገልፅ ይሆናል።

18ኛ ዙር የግራፊክስ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኢዲቲንግ፣ …

18ኛ ዙር የግራፊክስ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኢዲቲንግ፣ ሞሽን ግራፊክስ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን።

🔔 ቀድመው ይመዝገቡ!

👉 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና

👉 Advanced Graphics + Video Editing + Motion Graphics + Digital Marketing በአንድ ላይ

👉 ከ15 በላይ ፕሮጀክቶች ያሉት

👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

☎️    0906777799 / 0906777755

አድራሻ፦ ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute

2 months, 3 weeks ago
የመጽሐፍ ጥቆማ - The Road

የመጽሐፍ ጥቆማ - The Road

"The Road" በኮርማክ ማካርቲ የተፃፈ የዳይስቶፒያን ዘውግ ያለው ልቦለድ መጽሐፍ ነው::

ለመጀመሪያ ጊዜ ለአንባቢያን የበቃው በ1999 ዓ.ም ነበር::

መጽሐፉ በድህረ-ምጽአት ዓለም ውስጥ የሚገኙን አባት እና ልጅ ታሪክ ይናገራል:: እነዚህም ሰዎች ረሃብ፣ ብርድ እና አደጋን በእያንዳንዱ አቅጣጫ ሲጋፈጡም ያሳየናል።

የመጽሐፉ ዋና ጭብጥ የፍቅር ሃያልነት ላይ ሲያተኩር በሌላ ወገን ደግሞ በችግር ውስጥ ስላለች ነፍስም የሚለን ነገር አለ።

የዲስቶፒያን ልቦለድ አድናቂዎች ለሆኑ በሙሉ የሚመከር መጽሐፍ ነው።

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

3 months ago
ጥያቄዎቹን መመለስ የሚያሸልመው በቲክቶክ ገፃችን ላይ …

ጥያቄዎቹን መመለስ የሚያሸልመው በቲክቶክ ገፃችን ላይ በተለቀቀው ቪዲዮ ላይ ኮመንት በማድረግ ይሆናል።

ተሸላሚዎችንም ዛሬ ቀን 07:00-08:00 በቲክቶክ ላይ በሚኖረን Live ቆይታ ላይ የምንገልፅ ይሆናል።

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute

3 months ago
የፊታችን ማክሰኞ የካቲት 12 2016 ዓ.ም …

የፊታችን ማክሰኞ የካቲት 12 2016 ዓ.ም 17ኛ ዙር የግራፊክስ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ሞሽን ግራፊክስ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና ይጀምራል።

🔔 ቀድመው ይመዝገቡ!

👉 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና

👉 Advanced Graphics + Video Editing + Motion Graphics + Digital Marketing በአንድ ላይ

👉 ከ15 በላይ ፕሮጀክቶች ያሉት

👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

☎️    0906777799 / 0906777755

አድራሻ፦ ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute

3 months ago
የመጽሐፍ ጥቆማ- The Intelligent Investor

የመጽሐፍ ጥቆማ- The Intelligent Investor

"The Intelligent Investor" በቤንጃሚን ግራሃም የተፃፈ የፋይናንስ/ኢንቨስትመንት መጽሐፍ ሲሆን በኢንቨስትመንት መስክ እንደ ክላሲክ ከሚቆጠሩ መጽሐፎች ውስጥ አንዱ ነው::

በ1942 ዓ.ም ለንባብ የበቃው መጽሐፉ አንባቢዎች አክሲዮኖችን እንዴት መረዳት እንደሚችሉና አስተዋይ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎችን እንዴት መወሰን እንዳለባቸው ግልፅ በሆነ ሁኔታ ያስቀምጣል።

የመጽሐፉ ዋና ጭብጥ ኢንቨስተሮች በአጭር ጊዜ ትርፍ ላይ ሳይሆን በረጅም ጊዜ እሴት ላይ ማተኮር አለባቸው የሚል ሲሆን በማንኛውም ኩባንያ ውስጥ ኢንቨስት ከማድረጋቸውም በፊት ሁልጊዜ የራሳቸውን የአዋጫነት ጥናት ማሰራት እንዳለባቸውም ያሳስባል::

መዋዕለ ንዋዩን ማፍሰስ ላሰበ አልያም ደግሞ ብልህ የኢንቨስትመንት ውሳኔዎችን መወሰን ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰው የሚመከር መጽሐፍ ነው።

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

3 months, 1 week ago
***📢*** ***📢******📢*** ኢትዮጵያ ውስጥ ሊጀመር ነዉ፣ …

📢 📢📢 ኢትዮጵያ ውስጥ ሊጀመር ነዉ፣ ሊጀመር ነዉ ሊጀመር ነው !!!

ምኑ .... ??
የካፒታል ማርኬት ትግበራ ነዋ !

ትግበራው ሊጀመር መሆኑን ብዙ ሰው ሰምቷል፣ የገበያውን ምንነት ለመረዳት የሚፈልግ ሰውም ቁጥር ጨምሯል::

እርስዎም አንዱ ከሆኑ ኢንስቲትዩታችን ውስጥ የሚሰጠውን የፋይናንስና ካፒታል ማርኬት ስልጠና በመውሰድ ራስዎን ለትግበራው ያዘጋጁ::

ብቁ በሆኑ መምህራን የሚሰጠው ስልጠናው ከመሰረታዊ የካፒታል ገበያ ምንነት አንስቶ እንዴት አንድ ግለሰብ ከስጋት ነፃ በሆነ መንገድ በገበያው ላይ መሳተፍ እንደሚችል ግልፅ ያደርጋል::

ስልጠናውን ይውሰዱና ትግበራውን ይጠባበቁ!