SAGE TRAINING INSTITUTE | ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

Description
የበለጠ ይጠብቁ ...
Expect More . . .
Call +251906777799
+251906777755
Facebook
https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_i

LinkedIn
https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute/
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 2 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 3 days, 20 hours ago

1 month, 1 week ago
የፊልም ጥቆማ - Happy Death Day …

የፊልም ጥቆማ - Happy Death Day 2U

"Happy Death Day 2U" በክሪስቶፈር ላንዶን ዳይሬክት የተደረገ አስፈሪ-የኮሜዲ ዘውግ ያለው ፊልም ሲሆን ለዕይታ የበቃውም በ2012 ዓ.ም ነበር::

ፊልሙ ትሬ ጌልብማን የተባለች የኮሌጅ ተማሪ ላይ ታሪኩን መነሻ ሲያደርግ ተማሪዋ ራሷን ከጊዜ ውጭ ስታገኘው ያሳየናል።

የጊዜ ዑደቱ ጓደኞቿንም በማጠቃለሉ ይህን ምስጢራዊውን ክስተት ከመነሻው ለማቆም ጓደኛማቾቹ በሕብረት ሲሰሩ ያሳየናል::

በተለዋጭ እውነታዎች ውስጥ ሲዘዋወሩና አዳዲስ ስጋቶችን ሲጋፈጡ፣ ትሬ ያለፈውን ጊዜ ታሪኳን ቀይራ መጓዝ ነበረባት።

ተመልካቾች በመቀመጫቸው ላይ እንዲቆዩ የሚያደርግ ልብ አንጠልጣይ የታሪክ መስመር ያለው በመሆኑ በማንኛውም ዕድሜ ውስጥ ላሉ ታዳሚያን ይመከራል::

በፊልሙ ላይ ጄሲካ ሮቴ እና እስራኤል ብሮውስሳርድን የመሳሰሉ ታዋቂ ተዋንያን ተሳትፈውበታል።

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

1 month, 1 week ago
የፊታችን ቅዳሜ ህዳር 07/2017 ዓ.ም 4ኛ …

የፊታችን ቅዳሜ ህዳር 07/2017 ዓ.ም 4ኛ ዙር የጋዜጠኝነትና ተግባቦት ስልጠና በመገናኛ ካምፓስ ይጀምራል።   

በስልጠናው: 
👉 መሠረታዊ የጋዜጠኝነት መርሖች
👉 የብሮድካስት ጋዜጠኝነት፣ የፕረስ ጋዜጠኝነት እና የዲጂታል ሚዲያ ጋዜጠኝነት
👉 የመዝናኛ ፕሮግራም ጋዜጠኝነት፣ የፕሮግራም ዝግጅት እና ዶክመንተሪ ዝግጅት ተካተዋል።

ስልጠናው ለ3 ወር የሚቆይ ሲሆን በማታ፣ በቅዳሜና እሑድ፣ በቀን እና በርቀት ይሰጣል።

☀️ በተመጣጣኝ ዋጋ በምቹ ቦታ
☀️ ስልጠናው በዘርፉ ባሉ ብቁና የተመረጡ ጋዜጠኞች የሚሰጥ ነው።
☀️ በተጨማሪም የስራ ላይ ስልጠና (Internship) አካቷል፡፡

☎️   0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute

1 month, 1 week ago
ግለ ታሪክ - አርኖልድ ሽዋዚንገር

ግለ ታሪክ - አርኖልድ ሽዋዚንገር

አርኖልድ ሽዋዚንገር ተዋናይ፣ ቦዲ ቢውልደር፣ ፖለቲከኛና የካሊፎርኒያ የቀድሞ ገዥ ሲሆን እንደ "ተርሚኔተር" ባሉ ፊልሞች ውስጥ በተጫወተው ገፀባህሪም ይታወቃል።

አርኖልድ ሽዋዚንገር በ1940 ዓ.ም ኦስትሪያ ውስጥ ታል የሚባል ከተማ ተወለደ።

ከሽዋዚንገር ዋና ዋና ስኬቶች ውስጥ የብዙ ሚስተር ኦሎምፒያ ማዕረጎችን ማሸነፉ እና የካሊፎርኒያ ገዥ በመሆን ሁለት ጊዜ ማገልገሉ የሚጠቀሱ ናቸው።

ከአርኖልድ ሽዋዚንገር የማይረሱ ስራዎች አንዱ በተርሚኔተር ፊልም ውስጥ ተርሚኔተሩን ያሳየበት ድንቅ ትወና ሲሆን ይህም የዋና ኮከብነት ገፀባህሪ  በዓለምአቀፍ ደረጃ እንዲታወቅ አድርጎታል።

አርኖልድ ሽዋዚንገር ለአካል ብቃት እና የሰውነት ግንባታ ባለው ትኩረት በዓለም ዙሪያ ያሉ አትሌቶችን እና አድናቂዎችን ማፍራት ችሏል።

በሙያው በቆየባቸው አመታት የተለያዮተግዳሮቶች አጋጥሞታል፣ ከነዚህም መካከል በስደት ያሳለፈው ህይወት አንዱ ሲሆን ሌሎች መሰናክሎችንም ጠንክሮ በማለፍ ለስኬት መብቃቱን ይናገራል።

ልዩ ባህሪው ከግል ጥቅም ያለፈ አስተሳሰቡና ሌሎችን በድርጊቶቹ እና በቃላቶቹ የማበረታታት ችሎታው ነው።

አርኖልድ ከተናገራቸው አይረሴ ንግግሮች መካከል "ጥንካሬ በማሸነፍ አይመጣም፣ ትግል ግን ጥንካሬን ያመጣል" የሚለው በብዙዎች ዘንድ ተውዳጅ ነው።

አርኖልድ ሽዋዚንገር በታል ከሚገኝ ወጣት ሰውነት ገንቢ ወደ ሆሊውድ ኮከብና የፖለቲካ መሪ ያደረገው ጉዞ ጽናቱን እና ቁርጠኝነቱን የሚያሳይ ነው።

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

1 month, 2 weeks ago
የፊታችን ሰኞ ህዳር 02/2017 ዓ.ም ከ32ኛ …

የፊታችን ሰኞ ህዳር 02/2017 ዓ.ም ከ32ኛ እሰከ 34ኛ ዙር የግራፊክ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኢዲቲንግ፣ ሞሽን ግራፊክ እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ስልጠና በጠዋት፣ በከሰዓት እና በማታ ፕሮግራም በፒያሣ እና በመገናኛ ካምፓስ ይጀምራል። 

👉 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና
👉 Advanced Graphics + Video Editing + Motion Graphics + Digital Marketing በአንድ ላይ
👉 ከ50 በላይ ፕሮጀክቶች ያሉት
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

☎️   0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute

1 month, 2 weeks ago
የፊልም ጥቆማ - አንድ ታሪክ

የፊልም ጥቆማ - አንድ ታሪክ

በሚሊዮን አበራ ዳይሬክት የተደረገው አንድ ታሪክ ፊልም ለዕይታ የበቃው በ2015 ዓ.ም ነበር::

ፊልሙ አንድ የልጅነት ፍቅሩን በማጣቱ ህይወቱን በአግባቡ መምራት ስላቃተዉ ወጣት ህይወት ይተርክልናል::

ዋና ገፀባህሪው በግቢ ቆይታው ውስጥ ባገኛት ወጣት ፍቅር ተለክፎ የቤተሰቦቿን ቡጢ ችሎ ስንት መስዋዕትነት የከፈለለት ፍቅር በአንድ ቀን ተነስታ ውጭ ሀገር በመሄዷ ሲበተን ያሳየናል:: 

ከዛ ጊዜ ጀምሮም እሷን መርሳት ያልቻለው ወጣቱ ትምህርቱን ጨርሶ ወደ ስራ ገብቶ የተዋጣለት ጋዜጠኛ ቢሆንም ለሰው ይምሰል እንጂ ውስጡ ሁሌም ተሰብሮ እንደቆየ ያሳየናል::

ከጊዜያት በኃላም አግብታ ታዋቂ ተዋናይ ሆና እሱ ፕሮግራም ላይ የቀረበችው የድሮ ፍቅረኛው ስሜቱን ሁሉ ቀስቅሳ ድጋሚ በሷ ላይ ተስፋ እንዲኖረው ስታደርገው ያስመለክተናል:: 

ከብዙ ውጣውረዶች በኃላም የልጅነት ፍቅሩን የግሉ አድርጎ ህይወቱን እንደ አዲስ ሲጀምር አስመልክቶን ያበቃል::

በፊልሙ ላይ አለምሰገድ ተስፋዬ፣ ኤልያስ አለሙ፣ ሰላም ተስፋዬና ሌሎችም ታዋቂ ተዋንያን ተሳትፈውበታል::

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

1 month, 2 weeks ago
ቅዳሜ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም 15ኛ ዙር …

ቅዳሜ ጥቅምት 30/2017 ዓ.ም 15ኛ ዙር ሙሉ የሒሳብ መዝገብ አያያዝ (Principles and Practices of Accounting) የ6 ወር የቅዳሜ እና እሑድ ስልጠና በመገናኛ ካምፓስ ይጀምራል። 

👉 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና
👉 መሠረታዊ አካውንቲንግ እና ኦዲት አሰራር፣ ሙሉ የአካውንቲንግ ሒሳብ አሰራር በፒስቺሪ ተደግፎ እና የግብር አያያዝ ትምህርቶችን አካቶ የሚሰጥ
👉 የሥራ ላይ ስልጠና (Internship) የተመቻቸለት

☎️  0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute

1 month, 3 weeks ago
SAGE TRAINING INSTITUTE | ሴጅ ማሰልጠኛ …
1 month, 3 weeks ago
SAGE TRAINING INSTITUTE | ሴጅ ማሰልጠኛ …
1 month, 3 weeks ago
ከ15 የሀገሪቱ የተለያዩ ቅርንጫፎች የተወጣጡ ለከፍታ …

ከ15 የሀገሪቱ የተለያዩ ቅርንጫፎች የተወጣጡ ለከፍታ ወጣቶች ብድር እና ቁጠባ ተቋም የሒሳብ ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የሶሶት ቀን የአካውንቲንግ ስልጠና በትናንትናው ዕለት ተጠናቋል።

የበለጠ ይጠብቁ ...
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

☎️  0906777799 / 0906777755
አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2 መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute

1 month, 4 weeks ago
የዓለም አቀፍ ግብይት (Import and Export …

የዓለም አቀፍ ግብይት (Import and Export Business) ስልጠና ፈላጊዎች ምዝገባ ላይ ነን።

🔔 ፈጥነው ይመዝገቡ!

👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና

👉 ሀገራዊ እና ዓለም አቀፋዊ አሰራሮች የሚተነተንበት 

👉በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች የሚሰጥ