للتواصل @Gggslbot
مرحبا بكم في قناة مسلسلات نتفليكس الاصلية✅
نقوم في نشر اكثر من مسلسل في اليوم
للاعلانات @PpFFBOT
قناتنا الاخرى للافلام? @Qaflam
لطلب المسلسلات✅ @netflix239bot
القناة الرسمية لمسلسل أبو العروسة الموسم الثالث علي تيليجرام?
- بوت تحميل من الأنستا ومن جميع مواقع التواصل الإجتماعي: ✅ .
- بوت التحميل من التيك توك: @EEEBOT
بوت التحميل من الأنستا: @xxzbot
- بوت التحميل من اليوتيوب: @EMEBOT
- ? ? .
- للتمويل: @NNEEN
ሰላሳ ምክሮች፣ ሰላሳ መርዞች
በስመ ሰላሳ ምክሮች
የተበከላችሁ በሰላሳ መርዞች
ከቶ እንደምን አላችሁ?
እንዴትስ ሰነበታችሁ?
በስመ ሰላሳ ምክሮች
አቂዳን በሚያስጣለ - ባክቴሪያ የተበከላችሁ
ቢድአን በሚያስቆነጅ - ቫይረስ የተመረዛችሁ
ወላእና በራእን በሚያጠፋ - ካንሰር የተጠቀችሁ
ከቶ እንደምን ናችሁ?
እንዴትስ ሰነበታችሁ?
ከሙብተዲእ ስር - የመርመጥመጥ ልክፍቱ
ወላእና በራእን - የማፈራረስ ቁርጥማቱ
በአቂዳ ያለመፅናት ተቅማጡ
ከቢድአ ያለመራቅ ቮሚቱ
ከቶ እንዴት አደረጋችሁ?
እንዴት አውሎስ አሳደራችሁ?
ሽርክን የማውገዝ አለርጂኩ
ከምድረ ሙብተዲእ መለካለኩ
ከሁሉ የመወዳጀት ሎጂኩ
ከቶ እንዴት አደረጋችሁ?
እንዴትስ አውሎ አሳደራችሁ?
በስመ ሰላሳ ምክሮች
አቂዳን በሚያስጣላ - ባክቴሪያ የተበከላችሁ
ቢድአን በሚያስቆነጅ - ቫይረስ የተመረዛችሁ
ወላእና በራእን በሚያጠፋ - ካንሰር የተጠቃችሁ
ከቶ እንደምን አላችሁ?
እንዴትስ ሰነበታችሁ?
በስመ ሰላሳ ምክሮች
እንደ ጠላት አገር - ሱናን ለመልቀቅ
- አስር መርፌ - ቀልባችሁ ላይ የተወጋችሁ
እንደ ኮቾሮ እንጀራ - ተውሂድን ለማድቀቅ
- አስር መርፌ - አቅላችሁ ላይ የተወጋችሁ
የወላእና በራእን ዛፍ ለማድረቅ
- አስር መርፌ - ምላሳችሁ ላይ የተከተባችሁ
ከቶ እንደምን አላችሁ?
እንዴትስ ሰነበታችሁ?
ሱናን ከነሰራዊቱ - ከጀርባ ለመውጋት
አስር መርፌ - ቀልባችሁ ላይ - የተከተባችሁ
በሪፍቅ ሰበብ - ሙመይእነትን ለመጋት
አስር መርፌ - አቅላችሁ ላይ - የተወጋችሁ
የኢኽዋንን ዋንጫ - ከፍ አርጎ ለማንሳት
- አስር መርፌ - ምላሳችሁ ላይ - የተወጋችሁ
ከቶ እንደምን አላችሁ?
እንዴትስ ሰነበታችሁ?
ከሰለፍይነት - ወደ ሙመይእነት
ከሙመይእነት - ወደ መጅሊስነት
ከመጅሊስነት - ወደ ኢኽዋነነት
እያሽሞነሞኑ ያሸጋገሯችሁ
እያሸጋገሩ የከረባበቷችሁ
ድኖ ላይድን በሽታችሁ
መርፌ ያበዛችሁ
ሰላሳው ምክሮች
እንዴት አረጓችሁ!?
ሰላሳው መርፌዎች
እንዴት አረጓችሁ!?
ሰላሳው መርዞች
እንዴት አረጓችሁ!?
ረመዷን ነክ ጥያቄዎች
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯👌
🕌 በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍዮች ጀመዓህ ገቢ ማሰባሰቢያ መድረክ ላይ የቀረበ
🏝 ➴➴➴➴➴
https://t.me/WRU_Selefy_Students/23619
🎙 الشَّيخ أَبُو طَلْحَةَ أَبُو ذَرَ بْنُ حَسَنِ بْنِ إِمَامٍ الْإِثْيُوْبِي الْوَلْوِيَ «حَفِظَهُ الله»
↙️ በታላቁ በሸይኻችን ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን ኢማም አቡ ጦልሃ አል`ኢትዮጵይ አልወሎውይ አላህ ይጠብቃቸው!
🔎 ጥያቄዎችን ያቀረበው ወንድማችን አቡ ዒምራን ነው።
◉ ሌሎችም ፕሮግራሞች ይቀጥላሉ።
. 👌 ➴➴ 𝕒𝕕𝕕𝕕𝕕
t.me/WRU_Selefy_Students
. 👌 ➴➴ 𝙟𝙤𝙞𝙣
t.me/WRU_Selefy_Students
. 👌 ➴➴ 🅂🄷🄰🅁🄴
t.me/WRU_Selefy_Students
🔰አዲስ ኢሞ ላይ ስለ ሙመዪዖች ኢየተሰጠ ያለው ኮርስ
ሳይቆረጥ ክፍል ❶
🔶 نصب المنجنيق فيما أدخله المميعة من البدعة وتركوه من الحق ❶
ሙመዪዖች ከዚህ በፊት የነበሩበትን ሀቅና አሁን ላይ ያሉበትን ጥመት የሚያብራራና ግልፅ የሚያደርግ ተከታታይ ሙሃዷራ !!
🎙الشيخ الفاضل أبو طلحة أبوذر بن حسن الولوي حَفِظَهُ اللَّهُ
🎙በታላቁ ሸይኽ አቡ ጦለሃ አቡ ዘር ኢብኑ ሀሠን (አሏህ ይጠብቃችው)
⏲️ በተለይ ስለ ሙመዪዖች በደምብ ግልፅ አልሆነልኝም ስትሉ የነበራችሁ ልታደምጡት ይገባል ሀቅን በአይንህ ኢያየህ አልገባኝም ማለት ዱኒያ ላይ ሰዎችን መፎገሪያ ሊሆን ይችላል የቂያማ እለት ግን ስላንተ ካንተ በላይ አዋቂ የሆነው አሏህ ሲያጋልጥህ የሚገባህን ሲሰጥህ ትፀፀታለህ አደራ የቀብር ጉዳይ ነውና ቆም ብለህ ብቻህን ሁነህ እሰብበት
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
*? ኡኽታዬ?*? ቂርዓትና ሥርዓት ላይ አተኩሪ በዋናነት እሱ ነው የሚጠቅምሽ እሱ ነው የሚያዋጣሽ ቲክቶኩን
ዩቱቡን ፌቡኩን እንስትግራሙን ስቶሪዉን ተይ ጊዜሽ ዉድ ነው በዉድ ነገር ላይ አዉይው !!?**
አዲስ ደርስ ተጀምሯል
ኪታብ:- ኢጅማዑል ዑለማእ ዐለልሐጅሪ ወትተህዚር ሚን አህሊል አህዋእ
ቀን:- ከሰኞ እስከ ጁምዐህ
ሰኣት:- ከጠዋቱ 12:30 ጀምሮ
?ሸይኽ አህመድ አወል (ሀፊዘሁላህ)
የኪታቡን pdf ለማግኘት⤵️
https://t.me/DarASSunnah1444/9100
ገባ?ገባ?በሉ
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=4c34a7b4dec7255eed
የፍትዋ ጥያቄ እና መልስ
1⃣ አንዴ ሰው ሙብተዲእ የሚባለው መቸ ነው ?
2⃣ በአቂዳ እና በመነሀጂ መካከል ልዩነት አለወይ?
3⃣ ሰለፍይ የሆኑ ሰዎች ከማንኛውም ሂዝብይ መለየት አለባቸው ወይ ?
ሙብተዲእ የሚባለው በዲን ላይ አዲስ ፈጠራን የፈጠረ ፣የቁራአን ማስረጃ የማይገኝለት፣ የሱና ማስረጃ የማይገኝለት
ይህን እዲከሰት ያደረገ ሰው ሙብተዲእ ወይም ሙህዲስ ንለዋለን ።
↪️ አንዲን ሰው ሙብተዲእ ነው ለማለት የሚሟሉ ሸርጦች
1⃣ላቅማዳ የደረሰ እና ጤነኛ መሆን አለበት
2⃣እወቀት ሊኖረው ይገባል
3⃣እያስታወሰ መሆን አለበት
4⃣አውቆ ሆን ብሎ የሚያደርገው መሆን አለበት
5⃣በምርጫው የሚያደርገው መሆን አለበት
6⃣ግራ ያጋባው መሆኑን ጥርጣሪ ወስጥ የወደቀ የሆነ መሆን የለበትም
ብዙ የተዳሰሱ ነጥቦች አሉ
በሸይኻችን በሸይኽ አቡ ዘር ሓሰን አቡ ጦልሓ ሀፊዘሁምሏህ
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
*?*??
?#ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን ከእሳት ጠብቁ፡፡
?**በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።
?በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
? ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
???
? https://t.me/shakirsultan
*?*??
?#እስልምና የፊስቅ ባለቤቶች እና የአመፅ ባለቤቶች በማህበራዊ ሚዲያዎች ከሚያሰራጩት ነገር የጠራ ስለመሆኑ
?**በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ ከሚሰጥ ደርስ የተወሰደ።
?በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
? ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
???
? https://t.me/shakirsultan
*?አዲስ ሙሀደራ ?*
?እለተ ጁመአ ቀን /04/2016
በውላውላ ሰለፍዮች የቦታ መግዣ
መስጅድ ግንባታ ግሩፕ Online ላይ
[ቀጥታ ሥርጭት የተደረገ ሙሀድራ**
?በኡስታዝ ኑራድሰ
አቡ አብዱረህማን (ሀፊዘሁሏህ)
➴➘➴➘ርዕስ
?➤ሽርክ በገጠራማው ክፍል በሚል ምክኒያቱም በገጠር አካባቢ ጠንከር ያለ ከከተማው የባሰ ሽርክን እንደተውሂድ የሚታይበት የሚይዙበት ስለሆነ ....!?****
➤እንደሚታወቀው ይህ የሚሆነው ሱናን ለመስማት ያላቸው እድል አናሳ በመሆኑ ነው በአላህ ሀቅ ድንበር ያልፋሉ ዶሪሆችን ጎበዶችን በማምለክ የሞቱ መሻይኮች አሏህ ዘንድ ያቃርቡናል ማለት መከተል ጣጎት ይባላል በመልካም እንከተላቸዋለን መጥፎውን እንርቃለን በነሱ ሁጃ ካልደረሳቸው ከመናገር እንቆጠባለን↖️*
➘በገጠር የክርስቲያን ዲን ወደኛ ገብቶብናል በጅህልናና በተአሱብ ለምሳሌ አንድት ሴት ስትወልድ ማሪያም ማረችሽ ይላሉ ዘመን መለወጫን ያከብራሉ ቅድሰዋንስ እየተባለ ታው ሲባሉ በሚሰጣቸው ኩርፍያትና ሽርክያቶች ተአሱባቸው ነው ሸይኽ ፉላን መቸ ከለከሉን እሳቸው በገቡበት ገደል እገባለሁ በማለት ነው አንዳዱማ እኔን አምልኩ የሚሉም አሉ !!!!!?****
?➤የርፎ የወዳጃ ድግስ የሚበላ የሰርግ አደራፋ የሚበላ ምኑ ይፈራለታል የአካባቢያችን ያለ ጠምጠሚ ነው መሠማት ያለበት ወይስ ቁርአን ሀድስ አሏሁ ሙስተአን ብዙ ነጥቦች ተጠቅሶበታው በአብዛኛው ገጠር ውስጥ ያሉ ተጨባጮች.....⤴️*
**➤.....በውስጡ በርካታ ነጥቦች የተዳሰሱበት
➤.....ሊደመጥ የሚገባ ወሳኝ
ሙሀደራ ነው ይደመጥ !!?**
*?【ሼር አድርጉ ➷➷*
@YweIaweIa_Groups
@YweIaweIa_Groups
ወደ ኡሰታዝ ቻናል ለመቀላቀል⤵️
@Abu_Abdirehman_Almersi
للتواصل @Gggslbot
مرحبا بكم في قناة مسلسلات نتفليكس الاصلية✅
نقوم في نشر اكثر من مسلسل في اليوم
للاعلانات @PpFFBOT
قناتنا الاخرى للافلام? @Qaflam
لطلب المسلسلات✅ @netflix239bot
القناة الرسمية لمسلسل أبو العروسة الموسم الثالث علي تيليجرام?
- بوت تحميل من الأنستا ومن جميع مواقع التواصل الإجتماعي: ✅ .
- بوت التحميل من التيك توك: @EEEBOT
بوت التحميل من الأنستا: @xxzbot
- بوت التحميل من اليوتيوب: @EMEBOT
- ? ? .
- للتمويل: @NNEEN