Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago
**📝*ባህር ውስጥ የተወረወረ መርፊ በፍለጋ አይገኝም በኒካህ ያልተጀመረ ፍቅር አይበረክትም ፦
ሁለት ጥንዶች የሚባላው በኒካህ ሲኮን ነው አልያም መዘላዘል ጂ ሌላ ትርጉም የለው።
ሀቢቢ ቢባባሉ ሺህ ቃላት ቢደረድሩ ቢቆለማመጡ ነገ መለየት ጂ አብረው አይዘልቁ ሀራም ነገር ጅምርቱ ጂ ፍፃሜው ክፉ ነው እውነተኛ ፍቅር ያለው በኒካህ ብቻ ነው።
እውነት ከወደደሽ በኒካህ ይውሰድሽ ግዜሽን እያቃጠለ በሀራም አይዝፈቅሽ ነገ ዛሬ እያለ አያጃጅልሽ በበር ይምጣ በኒካህ ይጀምር ሀላል ትዳርን ካንቺ ጋ!!!🌸
ለእናንተ ነው እሺ እ____,ለምትሉት***https://t.me/UMUZekeriya3519
﷽
إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَاأَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُواتَسْلِيمًا
አፌን ሞልቼ እናገራለሁ
🏝🏝🏝
✅ በሳዑዲ አረብያ ያለው ፈሳድ እንዲጠፋ ከናንተ ❴ከሳዑድ ጠላቶች❵ በላይ እፈልጋለሁ እመኛለሁ! ነገር ግን እኔ እንደናንተ ያለ የሌለውን ጨማምሬ ሳዑዲን ጥንብ እርኩስ አላደርግም። ልዩነቱ ይህ ነው።
🔎 አንተ ግን ቱርክን እየቀደስክ ❪ቱርክ ማለት በፊልም ፈሳዷ ብቻ እንኳን የቱርክን ህዝብ የኢትዮጵያን ህዝብ ያተራመሰች መሆኗ ከህፃን አይሰወርም።❯ ቱርክን እየቀደስክ ሳዑዲን እያረከስክ ከሆነ ጤነኛ አይደለህም።
↩️ من فساد عقيدتك وانتكاس فطرتك أن تثور وتغضب بسبب العري والفسوق في السعودية وأما الشرك بالله حول القبور في بلدك فليس شيء عندك
↪️ ከዐቂዳህ መበላሸት፤ ከፍጥረትህ መገላበጥ የተነሳ በሳዑዲ ባለው የመራቆት ድግስ እና አመፆች ምክንያት ትገነፍላለህ፤ ትቆጣለህም። በሀገርህማ ባለው በቀብር ዙሪያ በሚሰራው በአላህ ማጋራት አንተ ዘንድ ምንም የለም።
🔎 አዎ አፌን ሞልቼ እናገራለሁ እንደ ሳዑዲ አረቢያ በሸሪዓ የሚተዳደር አንድም ሀገር የለም። አዎ በግልፅ ሽርክ የማይሰራባት ሀገር ሳዑዲ አረቢያ ነች። በሳዑዲ ላይ ከመለፍለፍህ በፊት ሀገርህን አስተውል። እውነት ለሸሪዓ ተቆርቁረህ ከሆነ ብዬ ነው።
🔎 አዎ አፌን ሞልቼ እናገራለሁ በየትኛውም ሀገር የሚፈፀመው መዝረክረክ ሳያሳስብህ ለሳዑዲ አይንህ ከቀላ በሽታ ለክፎሃል። የኢኽዋን ቫይረስ ሽው ብሎብሃልና በጊዜ ታከም።
🏝 አዎ አፌን ሞልቼ እናገራለሁ በተለያዩ ሀገራት በስለላ ድርጅቶች እየተከፈላቸው የሙስሊሙን አለም ለማተራመስ የሚሰሩ ግለሰቦች በቱርክ በእንግሊዝ እና በሌሎች ሀገራት አውቃለሁ። ዋና ታርጌታቸው ሳዑድን ማፈራረስ ነው። ስለዚህ የነዚህን ቅጥረኛ ግለሰቦችን ፕሮፖጋንዳ ተከትሎ ማውራት ተገቢ አይደለም ተጠንቀቅ!!!
➴➴➴ እያዳመጥክ ↙️↙️↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/9417
↩️** خطبة الجمعة؛
➴➴➴➴➴
✅ ርዕስ፦
« ልንጠነቀቃቸው የሚገቡ ታላላቅ ወንጀሎችና ሓጢያቶች » በሚል አንገብጋቢ ወቅታዊ ርዕስ
➴➴➴➴➴
🎙በኡስታዝ አቡ ዓብዱልዓዚዝ ዩሱፍ ብን አህመድ ሀፊዘሁሏህ
🗓 ህዳር ‐06 ‐ 03 - 2017 E.C
🕌ባህር ዳር ከተማ መስጅድ አል ቡኻሪ
🕌 بمدينة بحردار [إثيوبيا]؛ في مسجد البخرى
ዝርዝሩን ገብታችሁ አዳምጡ
share/ሼር/አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም።
#size መጠን 8.66 MB
#length 33:12 min
*👆*👆👆#የሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ እና የሸሪዓን እውቀት በመፈለግ ላይ ማነሳሳት ክፍል 1
የኪታቡን PDF ለማግኘትhttps://t.me/shakirsultan/1541 🔶በአዲስ** አበባ ሐጂ ሸምሴ መስጂድ የሚሰጥ ቂራኣት ።
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
*📝ወዳጄ! ከልክ በላይ ራስ ወዳድ መሆን ወዳጅን ያሳጣል!
ማንኛውም ነገር ልኩን ካልጠበቀ ኋላው ጥፋትና መዘዝ ያስከትላል።
እናማ በዚች ምድር ስትኖር ከአንተ ከራስህ ከነፍስያህ ጀምረል ሚዛናዊ ሁን!!*
🌸
*👆*👆👆
🔈#በአላህም የሚያጋራ ሰው፤ ከሰማይ እንደ ወደቀ አምሳያ ነው፡፡ 🔶**በማአከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በእነሞር ወረዳ አዋስር ቀበሌ ስንዴድ መንደር ዐ/ኢብኑ ዓባስ መስጂድ የተደረገ ሙሐደራ።
🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan
📌አላህን የምንገዛባቸው የአምልኮ ስርዓቶች የአይኖቻችን ማረፊያዎች ፣ የልቦቻችን መድሃኒቶች ናቸው
አላህ ያዘዛቸው ፣ በባሮች ላይ ግዴታ ያደረጋቸው ለእርሱ የሚገቡ ሀቆች ፣ ለባሮቹ የደነገጋቸው ህግጋቶች ሁሉ የአይኖቻችን ማረፊያዎች ናቸው፡፡ የልቦች ለዛዎች ፣ የሩሆች ጸጋዎች እና ደስታዎቿ ናቸው፡፡ በእርሷም ነው ስኬቷ ፣ ከእሳትም መዳኛዋ፡፡ በዱንያም ይሁን በአኼራ በእርሷ ነው ሙሉነቷ፡፡ ለእርሷ ደስታ የላትም ፣ ለዛም የላትም ፣ በሀቂቃ ጸጋም የላትም በእርሱ ቢሆን እንጅ፡፡
አላህ የሚከተለውን ተናግሯል ፡
"يَا أَيُّهَا النَّاسُ قَدْ جَاءَتْكُم مَّوْعِظَةٌ مِّن رَّبِّكُمْ وَشِفَاءٌ لِّمَا فِي الصُّدُورِ وَهُدًى وَرَحْمَةٌ لِّلْمُؤْمِنِينَ
قُلْ بِفَضْلِ اللَّهِ وَبِرَحْمَتِهِ فَبِذَٰلِكَ فَلْيَفْرَحُوا هُوَ خَيْرٌ مِّمَّا يَجْمَعُونَ"
"እናንተ ሰዎች ሆይ! ከጌታችሁ ግሳጼ በደረቶች ውስጥም ላለው (የመጠራጠር በሽታ) መድኃኒት ለምእምናንም ብርሃንና እዝነት በእርግጥ መጣችላችሁ፡፡
«በአላህ ችሮታና በእዝነቱ (ይደሰቱ)፡፡ በዚህም ምክንያት ይደሰቱ፡፡ እርሱ ከሚሰበስቡት ሀብት በላጭ ነው» በላቸው፡፡"
(ዩኑስ:57-58)
ይህን ቁርኣን አስመልክቶ አቡ ሰዒድ አልኹድርይ የሚከተለውን ማብራሪያ ሰጧል ፡
“ችሮታ” ማለት ቁርኣን ነው፡፡ “እዝነቱ” ማለት ደግሞ (አማኞችን) ለእርሱ (ለቁርዓን) ባለቤት ማድረጉ ነው፡፡
ሂላል ብን ሂሳፍ ደግሞ የሚከተለውን ማብራሪያ ሰጧል ፡
“ወደርሱ የመራችው ኢስላም ፤ ያስተማራችሁ ቁርዓን ከምታካብቱት ወርቅ እና ብር በላጭ ነው፡፡”
ኢብን አባስ ፣ ሀሰን እና ቀታዳ እንደዚሁ የሚከተለውን ማብራሪያ ሰጠዋል ፡ “ችሮታ” ማለት ኢስላም ነው፡፡ “እዝነት” ማለት ደግሞ ቁርዓን ነው፡፡
ከሰለፎች መካከል የተወሰኑት የሚከተለውን ማብራሪያ ሰጠዋል ፡ “ችሮታው” ቁርዓን ነው፡፡ “እዝነቱ” ደግሞ ኢስላም ነው፡፡
እርግጠኛው ፡ ሁለቱም እያንዳንዳቸው በውስጣቸው ሁለት መገለጫዎችን አቅፈዋል፡፡ እነርሱም “ችሮታ” እና “እዝነት” ናቸው፡፡ ሁለቱንም ጸጋዎች ነው አላህ ለረሱል - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - የለገሳቸው፡፡
وَكَذَٰلِكَ أَوْحَيْنَا إِلَيْكَ رُوحًا مِّنْ أَمْرِنَا ۚ مَا كُنتَ تَدْرِي مَا الْكِتَابُ وَلَا الْإِيمَانُ وَلَٰكِن جَعَلْنَاهُ نُورًا نَّهْدِي بِهِ مَن نَّشَاءُ مِنْ عِبَادِنَا ۚ وَإِنَّكَ لَتَهْدِي إِلَىٰ صِرَاطٍ مُّسْتَقِيمٍ
"እንደዚሁም ወደ አንተ ከትእዛዛችን ሲኾን (ቁርኣንን) አወረድን፡፡ መጽሐፉም እምነቱም ምን እንደኾነ የምታውቅ አልነበርክም፡፡ ግን (ቁርአንን) ከባሮቻችን የምንሻውን ሰው በእርሱ የምንመራበት ብርሃን አደረግነው፡፡ አንተም ወደ ቀጥተኛው መንገድ በእርግጥ ትመራለህ፡፡"
(ሹራ :52)
አላህ - ሱብሃነሁ ወተዓላ - ከሰዎች መካከል በደረጃ ከፍ ያደረገው በኪታብ እና በኢማን ነው፡፡ ከሰዎች መካከል በደረጀ ዝቅ ያደረገው እነዚህ ሁለቱ በመጥፋታቸው ነው፡፡
"طب القلوب" للإمام ابن قيم الجوزية : ص/٢١٢
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
إذا كُنتَ لا تُحِبُّ لأخيكَ ما تحبُّ لنفسك فأنت مُصرٌ على كبيرة من كبائر الذنوب! .
ابن عثيمين رحمه الله .
📔 **ለኸድር ኬሚሴ የተሰጠ ምላሽ
ተጀምሮ በነበረው ውይይት ላይ
በአረበኛ ቋንቋ የተፃፈውን በደርስ መልኩ
አረበኛ ማንበብ ለማይችሉ ሁሉ
▶️ሙሉ ደርስ (1 እስከ 60) በሊንክ ለማግኘት**
በአረብኛ የተፃፈውን ለማግኘት
➷➴➘
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5521
🎙በድምፅ የተደረገውን ማብራሪያ ለማግኘት
➷➴➘
ክፍል አንድ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5568
ክፍል ሁለት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5577
ክፍል ሶስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5585
ክፍል አራት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5593
ክፍል አምስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5602
ክፍል ስድስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5610
ክፍል ሰባት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5612
ክፍል ስምንት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5620
ክፍል ዘጠኝ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5628
ክፍል አስር
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5630
ክፍል አስራ አንድ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5646
ክፍል አስራ ሁለት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5654
ክፍል አስራ ሶስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5656
ክፍል አስራ አራት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5664
ክፍል አስራ አምስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5666
ክፍል አስራ ስድስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5675
ክፍል አስራ ሰባት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5704
ክፍል አስራ ስምንት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5712
ክፍል አስራ ዘጠኝ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5720
ክፍል ሀያ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5728
ክፍል ሀያ አንድ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5750
ክፍል ሀያ ሁለት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5758
ክፍል ሀያ ሶስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5767
ክፍል ሀያ አራት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5781
ክፍል ሀያ አምስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5795
ክፍል ሀያ ስድስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5797
ክፍል ሀያ ሰባት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5805
ክፍል ሀያ ስምንት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5827
ክፍል ሀያ ዘጠኝ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5829
ክፍል ሰላሳ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5837
ክፍል ሰላሳ አንድ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5839
ክፍል ሰላሳ ሁለት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5867
ክፍል ሰላሳ ሶስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5876
ክፍል ሰላሳ አራት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5884
ክፍል ሰላሳ አምስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5886
ክፍል ሰላሳ ስድስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5888
ክፍል ሰላሳ ሰባት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5896
ክፍል ሰላሳ ስምንት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5898
ክፍል ሰላሳ ዘጠኝ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5900
ክፍል አርባ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5920
ክፍል አርባ አንድ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5960
ክፍል አርባ ሁለት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5962
ክፍል አርባ ሶስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5964
ክፍል አርባ አራት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5966
ክፍል አርባ አምስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5968
ክፍል አርባ ስድስት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5968
ክፍል አርባ ሰባት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/5998
ክፍል አርባ ስምንት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6000
ክፍል አርባ ዘጠኝ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6002
ክፍል አምሳ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6016
ክፍል አምሳ አንድ
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6018
ክፍል አምሳ ሁለት
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6020
ክፍል አምሳ ሶስት
👇👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6022
ክፍል አምሳ አራት
👇👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6042
ክፍል አምሳ አምስት
👇👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6044
ክፍል አምሳ ስድስት
👇👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6046
ክፍል አምሳ ሰባት
👇👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6054
ክፍል አምሳ ስምንት
👇👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6056
ክፍል አምሳ ዘጠኝ
👇👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6058
የመጨረሻው ክፍል ስልሳ (6⃣0⃣ )
👇👇👇
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/6060
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago