Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад
ታገስ!
አውሮፕላን ውስጥ ሆነህ አንድ የሚያበሳጭ ነገር ቢገጥምህ "ወራጅ አለ!" አትልም እኮ ብስጭትህን ዋጥ አርገህ መሬት እስክታርፍ ትታገሳለህ። አሁን የሚገጥሙህን ፈታኝ ነገሮች በትዕግስት ማሳለፍ ከቻልክ የጊዜ ሚዛን ላንተ ማዳላቱ አይቀርም፤ ታገስ ወዳጄ!
قالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: "منْ لَزِم الاسْتِغْفَار، جَعَلَ اللَّه لَهُ مِنْ كُلِّ ضِيقٍ مخْرجًا، ومنْ كُلِّ هَمٍّ فَرجًا، وَرَزَقَهُ مِنْ حيْثُ لاَ يَحْتَسِبُ"
« رواه أبو داود.»
⁍ የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
“ኢስቲግፋር ያዘወተረ፤√ አላህ(ሱብሐነሁ ወተዓላ) ከጭንቅ
መላቀቅን፤
√ ከዱንያ ሃሳቦች መውጫን ያደርግለታል።
√ ካላሰበበትም ሪዝቅን ያመጣለታል:።”
« አቡዳዉድ ዘግበውታል»
ልጅቱ ሰለፍይ - ተውሒድን ተማሪ፣
ወላጆቿ ሱፍይ - የመውሊድ አክባሪ፣
ከቦታው ተገኝተው - ከዚያው ከድግሱ፣
እ ያ ጨ በ ጨ ቡ - ዳንስ ሲደንሱ፣
* የወንጀል ጥርቅም *
ቢድዐ መሆኑን አያውቁም እነሱ።
ጉዳዩ’ኮ ያማል - ካስተዋልሽውማ፣
ካንች ቤተሰቦች - ይሄ ጉድ ሲሰ፞ማ።
እውነት ያሳፍራል - ድንቅ ነው ነገሩ፣
አይሰሙኝም ማለት - ባንዲት ቃል ሳይጣሩ።
ለዮኒ እና ሞጣ ሙሪዶች ይድረስልኝ!!
ሞጣ እሚባል ቁርበት የሚገለምጥሽ፡
ዮኒ እሚባል ጋኛ የሚገለፍጥሽ፡
ወላጅ የለሽም ወይ የሚቆነጥጥሽ!?
ዛሬ ላይክና ሸር ዝና ቢያሰክርሽም፡
ነገ ቀብር አለ ተይው ግደለሽም፡
ወላሒ ልንገርሽ አላማረብሽም፡
በኑረዲን አል አረብ
? ከሀይማኖት አባት ?
-------------- --------------------
በተውሂድ ታንፆ ሱናን የሚያስተምር
ከቢድኣ ርቆ ሽርክን የሚያበጥር
ከባጢል ርቆ ለሀቅ የሚገዛ
በትንሽ ትልቁ ሹብሃ ማይነዛ
ንግግሩ ሚያምር ያልሆነ ነዝናዛ
ይህ ነው ጀግና ከልቤ ምወደው
ልቡ ከልቤ ጋር የተለማመደው
ከዚህ ውጭ ........
ኢንጂነርም ቢሆን ቢኖረውም ማስተር
ሰዎች ቢያከብሩትም ኡስታዝ ቢሉት ዶክተር
የፈለገው ቢሆን መስሎ አይታየኝም
የስሜት ተከታይ ምንም አይመስጠኝም
ሰው ሁኖ ተፈጥሮ ተገጥሞለት አቅል
ያሳዝናል በጣም ስሜት አሸንፎት
ሲሰበር እንደቅል
እውነትን ተናግሮ ማስተካከል
እንጂ ሰው ግራ ማጋባት
የተስተካከለን አጣሞ ማዛባት
ካንተ አይጠበቅም ከህዝብ መምህር
ከሀይማኖት አባት!!
Copy
t.me/JlaluNesre17
متن البناء
ወደኸኝ እንጂ አትውሰደኝ !
ወንጀሌ የበዛ የአላህ ባሪያ መሆኔ ሲታወሰኝ የወዳጅ ውዳሴም ሆነ የጠላት ዘለፋ ከንቱ መሆኑ የበለጠ ፍንትው ብሎ ይታየኛል !
ፈጣሪየ አላህ ሆይ!
የወንጀል ሸክሜ የገዘፈብኝ ደካማ ባሪያህ ነኝና ይቅር በለኝ ! በሰራሁት አትያዘኝ !
ቀልቤንና ስራየን አጽድተህልኝ እንጂ ሞቴን አታምጣው!
ወደኸኝ እንጂ አትውሰደኝ !
??ወንድም አስተውለሀል?
~
☞ አድካሚውና አሰልቺው ስራህ፦ የብዙ ስራ አጦች ምኞት ነው !!
☞ ዘወትር የሚያናድህ ልጅህ፦ የብዙ መሀኖች ህልም ነው!!
☞ ትንሿ ጎጆህ ፦ የሁሉም ተፈናቃዮች ምኞት ናት !!
☞ ጤናህ ፦የብዙ ህመምተኞች ህልም ነው!!
☞ፈገግታህ፦ የብዙ ጭንቀታም ጭምቶች ምኞት ነው!
☞አንተ ብቻ የምታውቀው ገመናህ፦ውርደት አንገት ያስደፋቸው ሁሉ የቁጭት ምኞት ነው!
☞ ከሀራም ርቀህ በዲንህ መፅናትህ፦የአንዳንድ ወንጀለኞች የሩቅ ምኞት ነው !!
ታድያ ምን አጣህ!?
የአላህን ፀጋዎች ቆጥረህ ስለማትዘልቅ አመስግን እንጂ አታማር!!
وَآتَاكُمْ مِنْ كُلِّ مَا سَأَلْتُمُوهُ ۚ وَإِنْ تَعُدُّوا نِعْمَتَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا ۗ إِنَّ الْإِنْسَانَ لَظَلُومٌ كَفَّارٌ
«ከለመናችሁትም ሁሉ የሰጣችሁ ነው፡የአላህንም ጻጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ ሰው በጣም በደለኛ ከሓዲ ነው!» ኢብራሂም 34
»ተዉሂድ«እዉነተኛ ነፃነት...!
ለፍጡር ማጎብደድ የለለበት መስገድ፣
በንፁህ ጎዳና መቃረብ አላህ ዘንድ፣
ባልተወሳሰበዉ በተዋበዉ መንገድ፣
ወደ ፊት መጓዙ ወደ ፊት መራመድ፣
ምነኛ ደስ ይላል መዘዉተር በተዉሂድ ፣
↝«በእሱም ሳያጋሩ .....!!
በጌታችን አላህ ምንም ሳያጋሩ፣
➴መላዒካ ነቢይ አዉሊያ ሳይጠሩ፣
➴አዲስ መጤ ነገር ቢድዓ ሳይሰሩ፣
↝«መጠንከርን ይሻል....!!
ሽርክ ኹራፋቱን ከምድር ሊንዱ፣
ታጋይ ጀግና መሆን ሊጎላ ተዉሂዱ፣
ለእዉነተኛ አምላክ ሊሆን ስለት እርዱ፣
ለእርሱም ብቻ ሊሆን ፆምና መስገዱ፣
እንደት ያስደስታል በተዉሂድ መዝመቱ፣
የአንድነት ምንጭ ነዉ ተዉሂድ ዘለበቱ ፣
ያስተሳስረናል ይሄ ነፃነቱ ።።።
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад