Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago
#መረጃ፦በቀደም ማለትም በ2/11/24 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ደቡብ ምሥራቅ ዕዝ ሥር የጃል ነDhi ገመዳ ብርጌድ በምሥራቅ አርሲ ዞን ሙኔሳ ወረዳ ቀንጨሬ ከተማ አስተዳደር ውስጥ አዲስ መዋቅር ለማውረድ የመጣችን ኃይል ደህንነትና ካድሬ ቀድሞ መረጃ በማግኘት ማታ ካምፓቸውን ሠብሮ በመግባት 7 ሲቀረጥፍ 9 ክፉኛ አቁስሏል የተቀረችው ከተማዋን ለቃ ፈርጥጣለች....
የጭቁኖች ድምፅ(ONM-ABO)
https://t.me/onm_AbO11
#Sasiggaa
Wallaggaa bahaa aanaa Sasiggaatti PPn abbaa gadaa naannicha kan ta'e #Siyyuum_Mokoniin dhugaaf cichee dura dhaabbannan eda halkan mana hidhaa baasun ajjeeste bakkeeti gatte jirti.
Oromoon Impayeera kana waloon ofirraa hin buqqiftu taanan akkasin tokko tokkoon dhiiga kee dhiiga saree si gooti.
Kanaaf lafa jirtu dammaqi ofirraa qoladhu.
#አሳዛኝ_መረጃ፦የምሥራቅ ወለጋ ዞን ሳሲጋ ወረዳ ላይ የአከባቢው አባ ገዳ #ኦቦ_ስዩም_ሞኮንን የብልፅግናውን ቡድን እምቢ ብለው ከእውነት ጋር በመቆማቸው እሥር ቤት አቄይተዋቸው ትላንት ለሊት ያለምንም ርህራሄ አውጥተው ረሽነው ጥለዋቸዋል.....
የጭቁኖች ድምፅ (ONM-ABO)
https://t.me/onm_AbO11
#መረጃ፦ዛሬ ማለትም በ30/10/24 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ደቡብ ምሥራቅ ዕዝ ሥር ሀምባ አኖሌ ብርጌድ በምሥራቅ አርሲ ዞን አሳኮ ወረዳ ጨፌ ቀበሌ ላይ ለአሰሳ የወጣች የፋሽስት ኃይል ህዝቡን ቁም ስቅል እያሳዩ በነበረበት ቅጽበት በመድረስ በርካቶችን ሲቀረጥፉና ሲያቆስሉ የተቀሩት ፈርጥጠዋል....
የጭቁኖች ድምፅ (ONM-ABO)
https://t.me/onm_AbO11
#መረጃ፦ይህ በሰሜን ሸገር ሰላሌ ዞን ላይ በነበረው ውጊያ የተማረከው የብልፅግና ሠራዊት ነው.....አይዞሽ ገለቴ!!
የጭቁኖች ድምፅ(ONM-ABO)
https://t.me/onm_AbO11
Aanaa Mana Sibuuttis ganama kana Gootichi waarana bilisummaa bakka Haroo mannafashaa jedhamutti Taarkaanfii fudhaateen injiiffannoo bonsaa galmeessee jira.
#መረጃ፦ዛሬ ጧት ማለትም 30/10/24 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ምዕራብ ዕዝ በምዕራብ ወለጋ ዞን መነሲቡ ወረዳ ከሙጊ ከተማ አስተዳደር የተንቀሳቀሰው ፋሽስት ኃይል ልዩ ስሙ ሀሮ መናፈሻ በተባለ ሥፍራ ላይ በወሰደው እርምጃ ፋሽስቱን ብልፅግና ድባቅ መቷል....
የጭቁኖች ድምፅ (ONM-ABO)
Sa'a ammaa kana humni diinaa konkolaataa 6 dillaa gogolaa irraa gara ayiraatti osoo deemtuu laga jawweetti dhoqqeen qabee waan jirtuuf hordofaa.
OROMIYAAN BIYYA
#Bishooftuu
Magaalaa Bishooftuu naannoo evangelical church ykn waldaa warra wangeelaa Makana Yesuus bakka kilabii bashannanaa qondaalota humna Qilleensaa fuuldura mana dulloomaa kan ta'e waajjira tikaati.
Waajjira tikaa kana keessatti namoota hedduu buttee ukkaamsitee jirti.Ganama harraa qulqulleeffanneerraa.Argineerras.
OROMIYAAN BIYYA
#መረጃ፦በቢሼፍቱ ከተማ መካን ኢየሱስ ቤ/ክ የአየር ኃይል መኮንኖች ክበብ ፊትለፊት የሚገኘው አሮጌ ቤት ጊቢ ውስጥ የደህንነት ጊቢ ነው ዛሬ ጧት ሰዎች ታፍነው ወደዛ ሲገቡ አይተናል ስለሆነም ጥንቃቄ ይደረግ....
#Eeruu
Madaan Abdii Illee Oromoota keenya daangaa Somaalee irratti rawwatte ammas siyaasa gadii galoo PPn deebi'utti jira.
Akka odeessi naanno Somaalee irraa nu qaqqabe ibsuutti humni addaa naanno sanaa hawwaasa keenya irratti lola ballaa banuuf akka jirtu fi halduree hunda fixatte akka jirtu dha.
Hawwaasi keenya daangaa irra jirtan martii qindoominaan hidhannoo keessan akka jabeeffattanin dhaamsa keenya.
Oromiyaan Biyya!
#መረጃ፦ዛሬ ማለትም በ16/10/24 ከቀትር በኋላ 1:00pm ላይ ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ሰሜን ዕዝ እዳ ገራዶ ብርጌድ ፉርጋቱ ቢፍቱ በሪ ቢሊሱማ በሰሜን ኦሮሚያ ወሎ ዞን ጂሌ dhuሙጋ ወረዳ ያቱ ቀበሌ ልዩ ቦታው አርጃኦ በተባለ ሥፍራ ላይ በፋሽስቱ ሠራዊት ላይ በወሰደው እርምጃ 10 ቀርጥፎ 16 ክፉኛ ሲያቆስል እንደገና ተደራጅታ ዛሬውን ልክ 5:00pm በዚሁ ወረዳ ላይ ልዩ ስሙ መታ ሆራ ላይ ለሁለተኛ ዙር የተደራጀችውንና ተሰባስባ የሙጣችውን ድባቅ መቶ ሸኝቷታል....አይዞሽ ገለቴ!
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 6 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 month ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 weeks ago