Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 2 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 3 days, 20 hours ago
?የተከበሩት ሸይኽ አብደብዱልሐሚድ አል-ለተሚይ ሀፊዘሁሏህ
?بشرح حديث أبي هريرة { إن الله طيب لا يقبل إلا طيبا}
? አዳማ ኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ
https://t.me/abdulham/2257
አንተ የስውር ሴረኛው ጓደኛ ሆይ! እኝህን ታላቅ ሸይኽ ዶኮተር ሸይኽ ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላሁ ተዓላ) "ጃሂል" ስትል ትንሽም አይሰቀጥጥህም?! እኔኮ ጤነኛ ትመስለኝ ነበር። ለካስ የስውር ሴረኛው ቫይረስ ተላልፎበኃል። ኧረ ወደ አዕምሮህ ተመለስ!፤ኧረ ግድ የለህም ቆም ብለህ አስብ። ውስጥህ እውነታውን እያቀ፣እንዲሁም ለጓደኛዬ እከላከላለሁ ብለህ ድንበር አትለፍ! ተው ኸድር አሕመድ ቀይ መስመር አትሻገር!
ለማንኛውም እኝህን ታላቅ ሸይኽ ዶኮተር ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላሁ ተዓላ) ካላወካቸው በጥቂቱ ላስተዋውቅህ፡ ሸይኹ እድሜ ልካቸውን አንገታቸውን ደፍተው "ዒልምን" እንደ ህፃን ልጅ ጡጦ ሲጋቱ ነው ያደጉት። ከመሻይኾቻቸውም፣የዘመናችን "የጀርህ ወት-ተዕዲል" ሰንደቅዓላማ አውለብላቢ የሆኑት እንደነ ሸይኽ ረቢዕ ብን ሃዲ አል-ዑመይር አል-መድኸሊ፣እንደነ ሸይኽ ሙሐመድ ዐሊ ኣደም አል-ኢትዮጲ፣አንደነ ሸይኽ አሕመድ ባዝሙል ይገኙበታል።
ሸይኽ ሁሰይን (ሀፊዘሁላሁ ተዓላ) ከሸይኽ ረቢ ቢን ሃዲ ስር ተቀምጠው "ዒልምን" ለአስርት አመታት ያክል ተቀምጠው "ዒልምን" ቀስመዋል። በተጨማሪም፣ ሸይኹ (ሸይኽ ሑሰይን) ከሸይኽ ከሙሐመድ ዐሊ ኣደም አል-ኣትዮጲ አል-ወለዊ (ረሂመሁላህ) በሕይወት እስካሉ ድረሥ እውቀትን ቀስመዋል። በተጨማሪም፣በመካ በኡሙል ቁራ ዩኒቨርስቲ "#Excellent" በሆነ መዓረግ የማስተርስ (Master's) ዲግሪያቸውን ተቀብለዋል። ኧረ ምን ይህ ብቻ?! የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ሙምታዝ (#Excellent) በሆነ መዓረግ ተመርቀዋል። ሸይኹ ላፍታም እንኳ አላረፉም፤ የሙመይዓዎችን፣የኢኽዋኖች.... ምሽጎች በብዕራቸው እያፈራረሱ ይገኛሉ።
አላህ እስከመጨረሻዋ እስትንፋሳቸው ድረስ እስልምናን እና ሙስሊሞችን የሚጠቅሙበት ያድርግላቸው! እኛንም የምንጠቀምባቸው ያድርገን
✍??? ??????
? ?በተምዪዕ በሽታ ለተለከፋቹ በአጠቃለይ ?:-
?*?* በአሏህ ፍቃድ ጥሩ ህክምና ይሆናቹሃል
ሙሉውን በእርጋታ አድምጡት?!
? ثلاثون ملاحظة علی مميعة
? ሰላሱነ ሙላሀዘቲን አለል ሙመይዓ
✅ ሙመይዓዎች የሚያመጡት ከንቱ ሹበሃ የተገለጠባቸው ደርሶች::
ከ ክፍል አንድ እስከ ክፍል አምስት።
?በኡስታዝ ሙሀመድ በረካ (ኪርማኒይ)[حفظه الله]**
ክፍል 1 ➘➘➘
https://t.me/YusufAsselafy/1913
ክፍል 2 ➘➘➘
https://t.me/YusufAsselafy/1914
ክፍል 3 ➘➘➘
https://t.me/YusufAsselafy/1915
ክፍል 4 ➘➘➘
https://t.me/YusufAsselafy/1919
ክፍል 5 የመጨረሻው ክፍል➘➘➘
https://t.me/YusufAsselafy/1920
በጣም ወሳኝ ደርስ ሁሉንም ክፍል በአንድ ላይ ?
https://t.me/YusufAsselafy/1922
የኪታቡን PDF ለማግኘት?
https://t.me/YusufAsselafy/3085
هدفنـا الدعـوة إلـى الله عزَّوجـل بالرجـوع إلـى الكتـاب و السنـة بفهـم سلـف الأمـة ✍ ኢብን ሙዘይን አ/ውሪሮ
? የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ
⤵️Join us ↪️ share
⤵️ join
? https://t.me/YusufAsselafy
https://t.me/YusufAsselafy
https://t.me/YusufAsselafy
Telegram
🎤 Ibn Muzayan ~ ኢብን ሙዘይን! ሁለንተናዊ ከፍታ የሚገኘው በቁርዓንና ሐዲስ ብቻ ነው።
***✅***. በጣም ወሳኝ\_ደርስ\_ ክፍል\_1 ***📌*** ሰላሱነ ሙላሀዘቲን አለል ሙመይዓ ሰፋ ካለ ማብራርያ ጋር እና ሙመይዓዎች የሚያመጡት ሹበሃ ግልጥልጥ የተደረገበት ደርስ:: ***⌚️*** ሰዓት 01:16:45 ***👉*** አደራ:በደምብ አድምጡት በተለይ የሙመይዓዎች ሹበሃ ያልተወገደላቹ ሰዎች:: ***🎤*** በኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሐመድ በረካ (ኪርማኒይ) ሀፊዘሁሏህ ***🕌*** የደርስ መስጫ ቦታ ስልጤ ዞን ምዕራብ…
ኪታብ ሰላሱነ ሙላሀዛት ዓለል ሙመይዓ
Pdf
https://t.me/YusufAsselafy
?ማነው ሰለፋቸው ⁉️
እውነተኛ ሰለፊይ ማለት የደጋግ ሰለፎችን (የቀደምትን) የዲን መስመር በሁለንተናው የሚከተል ማለት ነው።
ከዚህ አንፃር "ሰለፊይ ነን" የሚሉ ሙመይዓዎችስ !?
?ለምሳሌ
?ሰለፎች ከሙብተዲዕ አንድ ቃል እንኳ አትስሙ ይሉ ነበር ። ዛሬ ደግሞ ቁጭ ብሎ ሹበሃቸውን የሚጋት ብዙ ነው።
?ሰለፎች ሙብተዲዕን የተቀማመጥ ሂክማ (ጥበብ) የለውም ይሉ ነበር። ዛሬ ደግሞ ከእነርሱ ጋ መደመር በሳልነትና ጥበበኝነት ተደርጎ ይሞገታል።
?ሰለፎች ሙብተዲዕ ጋር የተቀማመጠ የአላህ ቁጣ (በላእ) ይወርድበታል ይሉ ነበር። ዛሬ ይህን የመሰለ ንግግር ሲሰሙ የሚበረግጉ ሞልተዋል።
?ሰለፎች ዘንድ ሙብተዲዕን ያላቀ (ያደነቀ) ኢስላምን በማውደም ላይ ተባባሪ ነው ይሉ ነበር ። ዛሬ ደግሞ የማይታወቅ ጥንካሬ ጭምር እንዳላቸው የሚቆልሉ ፣ መፍቱኖችን ሙፍቲ የሚሉ ወዘት ለኢስላም እየሰሩ ነው ይባልላቸዋል።
?ከዚህ ሁሉ የሰለፎች ንግግር በላይ ደግሞ በርካታ የቁርኣን አንቀፆችና ሰሂህ ሀዲሶች አጥማሚዎችን መራቅ ግዴታ እንደሆነ በግልፅ አውጀዋል።
ልባቸው በሹቡሃት (ብዥታዎች) የሞቱ ሙሪዶች ግን አሁንም " ሙመይዓዎች ምን ከሰለፎች መንሃጅ የሚቃረን ጉዳይ ፈፀሙ ?" እያሉ ይሞግታሉ።
እኮ ማነው ሰለፋቸው !?
አውቆ የተኛ እኮ እንደሞተ ሰው ነው።ቢቀሰቅሱትም አይሰማም ይባላል።
" لَقَد أَسمَعتَ لَو نادَيتَ حَيّاً
وَلَكِن لا حَياةَ لِمَن تُنادي
نارٌ لو نفخت بها أضاءت
ولكن أنت تنفخ في الرماد "
ታሰማ እኮ ነበር ህያውን ብትጠራ ፣
ነገር ግን ተጠሪህ ህወይቱም አይሰራ ፣
እሳት በእፍታ ተቆጥሎ ያበራል ፣
የአንተ እፍታ ግን ለአመዱ ኖሯል ፣
?ከአሸይኽ አልፈውዛን የሸርህ አሱነህ የመጨረሻው ክፍል
✉️ አንገብጋቢ መልዕክት ?
↗️ በስልጥኛ ቋንቋ ↖️
ኣዋጅ ኣዋጅ ኣዋጅ
የስልጤን ኡመት ጴንጤ ወረሬት
? በተከበሩ ሸይኽ አቡ ዐብዱልሃሊም ዐብዱልሐሚድ ብን ያሲን አል'ለተሚይ አሱኒይ አስሰ'ለፊይ አላህ ይጠብቃቸው
? لفَضِيلَةِ الشَّيخِ أبي عبد الحليم عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»
➜ ሁላችሁም Share አደራ አደራ
? ➘➘➘ ?
https://t.me/AbuImranAselefy/8316
? የለተሞው ጀግና !
የለተሞው ጀግና - ሸይክ አብዱልሀሚድ፤
በምክንያት እኮ ነው - እኔ እርሶን ስወድ፤
ለዲን ባሎት ቦታ - ለሱና ለተውሂድ፤
በሚያደርጉት ትግል - ሺርክን ለማስወገድ፤
ዘውትር በመልፋቶ - ቢድዓን ለመናድ፤
የጠላም ቢጠላ - የወደደም ቢወድ፤
ለአላህ ብዬ ነው - እኔ እርሶን ስወድ፤
በጣም የሚገርመኝ - የሚያስደንቀኝ ጉድ፤
ምቾት በሌለበት - መብራት ሆነ መንገድ፤
እልም ባለው ገጠር - የሚያደርጉት ጁህድ፤
ገጠር ቁጭ ብለው - ኢልም በማስወሰድ፤
ትውልድ ያፈራሉ - በዕውቀት የሚሄድ፤
ሌለኛው በህሪያቸው - የሚያስብለኝ ጉድ፤
ማንም ቢጠራቸው - ተውሂድን የሚወድ፤
ትንሽ ሆነ ትልቅ - ቅርብም ሆነ በዒድ፤
ከተማ ሆነ ገጠር - በየትኛውም መስጂድ፤ ማንም ቢጠራቸው - ለደዕዋ በመሄድ፤
በሄዱበት ሁሉ - በማስተማር ተውሂድ፤
ትግል ያደርጋሉ - ሺርክን ለማስወገድ፤
ብዙ ይለፋሉ - ለኢስላም ለተውሂድ፤
ሀቅ የበላይ ለማድረግ - ሱናን ለማስወደድ፤
ኪታብ በማዘጋጃት - መፃፍ በመሰነድ፤
አርበዑነ ለተሚያ - እንዲሁም ሀቁል አውከድ፤
ደዕዋ እና ቂርዓቱንም - ሁሉንም በማስኬድ፤
ኪታብ ዝግጅቱንም - አንድ ላይ በማዋሀድ፤
በሚያደርጉት ትግል - በሚያደርጉት ጁህድ፤
ተወዳጅ ሰው ናቸው - እኔ ጋ እኔ ዘንድ፤
እኔ አደርጋቸዋለሁ - እጅግ በጣም ውድድ፤
የለተሞው ጀግና - ሸይክ አብዱልሀሚድ፤
በምክንያት እኮ ነው - እኔ እርሶን ስወድ፤
የጠላም ቢጠላ - የወደደም ቢወድ፤
ለአላህ ብዬ ነው - እኔ እርሶን ስወድ፤
ኢክዋን አል-ሙፍሊሲን - ለተንኮል ቢየሳድድ፤
ቀብር አምለኪ ሱፊይ - እርግማን ቢያወርድ፤
አህባሽ ሴራ ቢያሴር - ሊያሳስር ቢያቅድ፤
ጠባቂው አላህ ነው - ነገ ሀቁን የሚፈርድ፤
ትላንት የሚያውቃቸውም - እውነታውን ቢክድ፤
ሙመይዕ በሙሉ - ዛሬ በውሸት ቢፈርድ፤
የጥመት አንጃ ሁሉ - በክብራቸው ቢረማመድ፤
እርሳቸውን መጥላት - ሁሉንም ቢያደርግ አንድ፤
በኢትዮጵያ ሰለፊዮች ግን - በሱና ሰዎች ዘንድ፤
ተወዳጅ ሰው ናቸው - አ'ሸይክ አብዱልሀሚድ፡፡
✍️ (ኢብኑ ኑሪ) ስልጤ (ሳንኩራ)
ህዳር 28/2016
Telegram
🎤 Ibn Muzayan ~ ኢብን ሙዘይን! ሁለንተናዊ ከፍታ የሚገኘው በቁርዓንና ሐዲስ ብቻ ነው።
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ደዕዋ ሰለፊያ ማሰራጫ ይሆናል ኢንሻ አላህ!! አላህ መልካም የሻለትን~ ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል ። https://t.me/YusufAsselafy
አዲስ ሙሐደራ 01
???
? أستاذ أبو حسان محمد بن بركاالسلطي [السلفي المشهور بكرماني حفظه الله تعالى
?](https://t.me/AbuImranAselefy/8313) ኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሐመድ በረካ (ኪርማኒይ) አላህ ይጠብቃቸው!
?? ሱናን መከተል ? *? አዩብ አልአንሷሪ መስጂድ #ወራቤ_ከተማ ደቡብ #ኢትዮጵያ ? የካቲት 23 እና 24 2016 E.C በተደረገው የኮርስና የሙሐዶራ ፕሮግራም የቀረበ*⚙ ? أَبُـــو عِـمْــرَان ❨??? ?????❩
? ••⇣⇣. ? ••⇣⇣
╰?????. ╰?????
?️ በ ????????~???????
? ⇣⇣⇣?⇣⇣⇣? ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
ሀሳብ ካለዎ
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/AbuImranAselefybot
✍ እውቀተ-ብዙ የሆኑት ኢብኑል ቀዪም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፦
"የልብ ሀኪሞች (ዑለማኦች) ከቢድዓ ባልተቤቶች ችላ እንድንል፣ (ሙስሊሙ) ሰላምታ እንዳያቀርብላቸው፣ የፊቱን ፈገግታ እንዳያሳያቸው እና በኮስታራነት እና ጀርባ በመስጠት እንጂ እንዳይገናኛቸው አደራ ብለዋል።"
ኢጋሰቱ ላህፋን 1/209
**ጁመዓ ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ
ርዕስ" ሀዳድያና ሀጁሪያ ልዩነታቸው ምንድን ነው
የትናንት ሀዳድዮች የዛሬ ሀጁሪዮች ምን አመሳሰላቸው
ያላችውን ስተትና ግድፈት ከመነሓጀ ሰለፍ ያፈነገጡበትና ድነል ኢስላምን የኻለፉበት ነጥብ የተብራራበት ምክር#በሸይኽ ሁሴን ከረም
[ሃፊዘሁሏህ]
? መስጀደ ረህማን ሀራ ውላጋ
? የካቲት ቀን/22/2016/ጁመዓ/ምሽት**
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 2 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 3 days, 20 hours ago