Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад
የቁርዓን ግብዣ 🥰 ክፍል ⓽⓻
🌘🌚
ሐራም ነገርን በሩቁ መጠየፍን የመሰለ ነገር የለም። ከተጠጉት ግን በሂደት ሳይታሰብ ይዞ ይሄዳል።እንደ ከባድ ወንጀል ሲታይ የነበረው ለዐይን ይቀላል። ከዚያ መሥራቱ ይገራል። ከዚያ መደጋገሙ ይለመዳል። ከዚያ ከሐላል ጋር ተመሳስሎ መለየቱ ይከብዳል። ከዚያ ኖርማልና ተራ ነገር ይሆናል። ከዚያ እንደ ሐላል ይወሰዳል።
ቀልብ ይበልጥ እየደረቀ ሲሄድ ደግሞ ሐላልና ሐራምን መለየት ይሳነዋል። ይመር የነበረው ይጣፍጣል፣ያዝናናል።ከዚያ ሱስ ይሆናል። ከዚያ ማግኘቱ ያጓጋል።
↦ቀልብ እንዲህ እስክትሆን መጠበቅ የሞት ሞት ነው።ሙእሚን በወንጀል ሊወድቅ ይችላል፣ቢወድቅም ወድቆ አይቀርም አፈር ልሶ ይነሳል። ቢሸነፍና ድንገት ስህተት ቢሠራ ጥቂት ቆይቶ ይነቃል። የሚወቅሰው ህሊና፤ የምትቆጣው ነፍስ አለዉና ሽንፈቱን መቀበል ይከብደዋል። አላህም ተፀፃች ባርያውን ያግዛል።
በህይወት ውስጥ አንዳንድ ህመሞች እኛን ለማስታገስ በቀዝቃዛ ቃላት ሊወገዱ አይችሉም። አንዳንድ ህመሞች የተፈጠሩት እኛ ወደ አላህ እንድንቃረብ እና ይቅርታ እንድንጠይቅ ነው። የተፈጠሩት በልብ ውስጥ አላህ ብቻ የሚያስተካክለው ጉድለት እንዳለ ሊነግሩን ነው። ከአላህም በቀር ማፅናኛ እንደሌለው እንድናውቅ።ስለዚህ ከአላህ ጋር ስንሆን :ከምንም ነገር ነፃ ያደርገናል።
በዙሪያህ ካሉት ሰዎች የተሻልከው አንተ ከሆንክ
ቦታ ቀይር።
"ወንድሙን በሚስጥር የመከረ ሰው እውነትም መከረው፤በአደባባይ የመከረው ሰው በርግጥም አዋረደው"
" ባርያው በልቡ ውስጥ ያጠራጠረውን ነገር እስካልተወ ድረስ እውነተኛ የሆነው የተቅዋ ደረጃ አይደርስም "
ኢብኑ ዑመር
ወላሂ አንድ ቀን ሀጅ አደርጋለሁ ሳዉዲ ነዉ እኔ መኖር የምፈለገዉ ይለን ነበር 😔😔😔
እድገቱ ኮተቤ መሳለሚያ አከባቢ የነበረዉ ወንድማችን አማን ወደ እስልምና ከገባ ቡሀላ ሁሌም የድሮ ሰፈራችንማ መስጂድ ያስፈልገዋል መስጂድ ማሰራት አለብን ይለናል 😭😭 ከዛ በቅርቡ መስጂድ ተቋቋመ ቢላሌ ኡመሬ ማሜ መስጂዱ ላይ በደምብ ስሩ ይሄ የነሳራ ሰፈር ነዉ ይለናል። አካባቢዉ ላይ መስጂድ ባለመኖሩ በጣም feel ያደርግ ነበር 😔😔
ጀግናችን አላህ ማረፊያህን ጀነት ያድርግልን የምታዉቁትም የማታዉቁትም ወንድማችንን በዱዐ አስታዉሱት
ኢና ሊላሒ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
ወንድሜ ሀቢቢ አልላህ ይዘንልህ አልላህ ቀብርህን ኑር በኑር ያድርግልህ
እሁድ እለት ከቀኑ 11:30 አካባቢ ነበር ከኔ ጋር የተደዋወልነው ለ7ደቂቃ ከ42 ሰከንድ አወራን
1 የጃቢር ኢማም ደምወዝን ጉዳይ ለመዝጋት 7ሺ ብር አሰባስቦ አስረከቦ እሱን ሊያሳውቀኝ እና
2 ሌላ ሠፈር መሆኑ በቅቶ ሠፈራችን መርከዝ ለምን አንከፍትም? ብሎኝ መቅደም ያለባቸውን ነገሮች እየተነጋገርንና እንዲጀመር ተማምነን ሳለ ሳንቋጨው ስልኬ ዘጋ በቃ ዱንያ እንደዚህ ናት የምንጀምራቸው ነገሮች ብዙ ናቸው የምንጨርሰው ግን.....
ኡስታዝ ሱለይማን
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
ወንድማችን አማን ( የየካ ክ/ከተማ ሙስሊም ወጣት ሊግ ሰብሳቢ ) በትናንትናዉ እለት በድንገተኛ አደጋ ወደ አሄራ ሄዷል።
ወንድሜ አማን ወላሂ ለኡማዉ ትልቅ ፊክር የነበረዉ አርቆ አሳቢ ፣ታታሪ፣ጀግና፣ቆራጥ ወንድም ነበር።
የእስልምናን ብርሀን ከተቀላቀለ ገና ሁለት አመቱ የነበረ ቢሆንም በዚህ ዲን ላይ ሀያ ምናምን አመት ከኖርነዉ በላይ ዲኑን የተረዳ ፣ የጀመዐ ሰላት ከመስጂድ የማይጠፋ ምርጥ ወንድማችን ነበር። አላህ የሚፈልገዉን ወደራሱ ይወስዳልና ወደራሱ ወሰደዉ።
ጌታዬ ሆይ የቀብር ሂወቱን ብርሀን አድርግለት ፣ የጀነተል ፊርደዉስ ያድርገዉ ያረብብብብብብብብ
ዛሬ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ኮተቤ ራህማ መስጂድ የቀብር ስነስርዐቱ ይፈፀማል የቻልን ብቅ እንበል
አዲስ አበባ ተወልደን ካደግነው በላይ ከክፍለ አገር የወጡ ሰዎች አዲስ ላይ ያሉ ሰፈሮችን ጠንቅቀው ያቃሉ🤷♀️🥺
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад