ከመጻሕፍት ገጾች

Description
ኢስላማዊ መፅሐፍት በድምፅ ለመስማት
Advertising
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 6 months, 4 weeks ago

💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር

Last updated 3 months, 3 weeks ago

4 years, 6 months ago

https://m.youtube.com/watch?v=Q9KsP7t_oJQ

አቡበከር ቃሲም እባላለሁ፣ ከ MS ህመም ጋር ከ 5 ዓመት በላይ ኖሬያለሁ፣በበሽታው ምክንያት በ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የ 3 ኛ አመት ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ትምህርቴን ማቋረጥን ተገድጃለሁ፤

MS የበሽታ ተከላካይ ሀይላችን የራሱን፣ንፁሁን የሰውነታችንን አካል ሲያጠቁ የሚከሰት በሸታ ነው።በዚህ መልኩ ከአንጎላችን ወደ አካላችን የሚተላለፉ መልእክቶች በአግባቡ አለመድረስ ወይም ሙሉ ለ ሙሉ አለመድረስን ያስከትላል።

MS የነርቭ ህመም ነው። አንጎልንና የጀርባ አጥንትን የሚያጠቃ በሽታ ነው። እነዚህን አካሎች በማጥቃት የተለያዩ የአካል ክፍሎች ላይ ለውጥ ይፈጥራል። ከነዛም ውስጥ ንግግርን ያኮላትፋል
ፓራላይዝ ወይም ሽባ ያደርጋል የመሄድ እንቅስቃሴን ይገድባል ማንገዳገድ ያመጣል እንዲሁም እይታን ይገድባል።

በአለማችን ላይ በሽታው ከተከሰተ እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር 1868 ጀምሮ በባለሙያዎች ብዙ ጥረት ቢደረግም ፍቱን መድሀኒቱ አልተገኘለትም ፤

ነገርግን በሽታው በሰውነታችን እዳይስፋፋ ለማድረግ ለህክምና የሚውሉ መድሀኒቶች ይሰጣሉ፤

በሽታው በአፍሪካና በምድር ወገብ ዙሪያ በሚገኙ ሀገራት ላይ የመከሰቱ እድል አናሳ በመሆኑ በሀገራችን ስለ ህመሙ በማህበረሰቡ ብዙም ግንዛቤው አልተስፋፋም። ከሱም በላይ በመንግስትም በኩል ትኩረት አልተሰጠውም።

በዚህም የተነሳ ይህ በሽታ በሰውነታች እንዳይሰራጭና እንዳይስፋፋ ሊያደርግ የሚችለውን መድሀኒት ለማግኘት በየዓመቱ እስከ 1,000,000 ብር ከታማሚው የሚጠበቅ ነው።

እኔ እና የማህበሩ አባላት ረጅም ግዜ ቢፈጅብንም በበሽታው የተጠቁ 26 የሚደርሱ MS ህሙማንን ማግኘት ችለናል።

ከነዚህም ውስጥ ብዙ ወጣቶችም በዚህ ህመም ምክንያት ከትምህርታቸውና ከስራቸው ተስተጓጉለው ቤታቸው ተቀምጠዋል

እኔ እና ማህበራችን ውስጥ የምንገኝ የበሽታው ተጠቂ በበቂ ሁኔታ ህክምናውን መከታተል አልቻልንም፣

የ MS ህሙማንን መሰረታዊ ችግሮች ለመቅረፍ "የመልቲፕል ስክሎሮሲስ ህሙማን መርጃ በጎ አድራጎት ማህበር"ን" መስርተናል

ማህበራችንን በመቀላቀል አሰፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ትብብራችሁን በትህትና እንጠይቃለን።

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን

https://t.me/joinchat/D3SI7EfRmYbFHigLCjfIbQ

6 years, 3 months ago
***?***ቀሠም መፅሔት***?***

?ቀሠም መፅሔት?

? የመጀመርያ ዕትሟን የፊታችን ዓርብ ጠዋት ማለትም መስከረም 18 / 2011 በመላው ኢትዮጵያ በገበያ ላይ ትውላለች።
#share #share

6 years, 4 months ago

. 人
. ( ___)
. ┃口┃
. ┃口┃
. ┃口┃
. ┃口┃ ----------------------------
. ┃口┃ እንኳን ለ1439ኛው
. ┃口┃ የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡

@islamictrueth

6 years, 6 months ago
የማይታመኑ የቁርአን ቁጥሮች ግጥምጥሞሽ || የቁርአን …

የማይታመኑ የቁርአን ቁጥሮች ግጥምጥሞሽ || የቁርአን ተአምራት ክፍል-4 — NidaTube
https://youtu.be/Pb0Y7qmU-P0 2:12

6 years, 7 months ago
ከመጻሕፍት ገጾች
6 years, 7 months ago

. ለክርስትና ምላሽ

? ከክርስትና ለሙስሊሞች የሚጠየቁ ጥያቄዎችን በማያዳግም መልኩ በድምፅ እና በፅሁፍ መልስ የሚሰጥበት ቡት ?

@answeringchristianitybot

ይቀላቀሉ??

6 years, 7 months ago
ከመጻሕፍት ገጾች
6 years, 7 months ago

ብዙ ሰው እየተፈተነበት ያለው ጉዳይ ነው! ከነፍሴ ጭምር አላህ ይዘንልን!

አቡ ሀዚም(ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:- "ወንጀልህን የምትደብቀው ያህል መልካም ስራህንም ደብቅ!"
(ሲየር አዕላም ኑባላእ።(6/100)

ለበለጠ ኢስላማዊ ዳዕዋ በዚህ ይከተሉን

Click and like

በፌስቡክ ለመከታተል
Www.fb.com/islamictrueth

በቴሌግራም
@islamictrueth

6 years, 7 months ago
ከመጻሕፍት ገጾች
6 years, 7 months ago

የረመዳን ትሩፋት

አቡ ሑረይራ እንደዘገቡት የአላህ መልዕክተኛ(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “አላህ እንዲህ አለ፡- ሁሉም የሰው ልጅ ስራ ለርሱ ነው ጾም ሲቀር፤ እርሱ ግን ለእኔ ነው። እኔም ነው በርሱ የምመነዳው። ጾም ጋሻ ነው። የእያንዳንዳችሁ የጾም ቀን ሲሆን የወሲብ ወሬ አታውሩ፣ አትንጫጩ፣ አትጃጃሉ፣ አንድ ሰው ከተሳደበው ወይም ከተጋደለውም ሁለት ጊዜ ‘እኔ ጾመኛ ነኝ’ ይበል። የሙሀመድ ነፍስ በእጁ በሆነው ጌታ እምላለሁ። የጾመኛ የአፍ ሽታ አላህ ዘንድ ከሚስክ ሽቶ ይበልጥ የጣፈጠ ነው። ጾመኛ ሁለት ደስታዎች አሉት። ሲያፈጥር በፊጥሩ ይደሰታል። ጌታውንም ሲገናኝ በጾሙ ይደሰታል።” (አህመድ፣ ሙስሊም እና ነሳዒይ ዘግበውታል።)

ለበለጠ ኢስላማዊ ዳዕዋ በዚህ ይከተሉን

Click and like
Www.fb.com/islamictrueth

Telegram
@ethioislamicqa

We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 6 months, 4 weeks ago

💫"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
🕌በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር

Last updated 3 months, 3 weeks ago