ليطمئن قلبي🤍

Description
🌸 الَّذِينَ آَمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُمْ بِذِكْرِ اللَّهِ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ🌸
Advertising
We recommend to visit

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .

•┊اقتباسات ? •
•┊رمزيات ?
•┊فيديوهات ?

- @xxzbot // ? بوت تنزيل ستوريات انستا -

- @zzxzz // ? لـ التمويل -

Last updated 1 year, 8 months ago

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .

•┊فيديوهات ? •
•┊رمزيات ?
•┊اختصارات ?

- @zezbot // ?بوت زخرفه -

- @zzxzz // ? لـ التمويل -

Last updated 1 year, 8 months ago

- بوت تحميل من الأنستا ومن جميع مواقع التواصل الإجتماعي: ✅ .

- بوت التحميل من التيك توك: @EEEBOT

- بوت التحميل من الأنستا: @xxzbot

- بوت التحميل من اليوتيوب: @EMEBOT

- ? ? .

- للتمويل: @NNEEN

Last updated 1 year, 8 months ago

1 month, 3 weeks ago

ህይወት ካስተማረችኝ ትልቅ ነገር አንዱ.....
(ሁሉም ነገር ያልፋል) የሚለዉ ቃል ነዉ::
የማያልፉ የመሰሉኝ ብዙ  ነገሮች አልፈዉ
እያየዋቸዉ ነዉና::🥰

አላህ ጤናና እድሜን ከኢማን ጋር ይወፍቀን🤲

2 months ago

ዱዐ አድርጉልኝ....🥹

2 months, 2 weeks ago

ከዱንያ ይልቅ ዲናዊ ጉዳዮች ያሳስቡህ። ድክመትህን እመን፣ ክፍተትህን አርም ... ለመሻሻልና ለመለወጥ ሁሌም ዝግጁ ሁን።

ኢማኔ ደከመ፣
ቀልቤ ደረቀ፣
ከአላህ ራቅኩኝ፣
የቂኔ ከዳኝ፣
ተወኩሌ ጠፋ፣
ከዱዓ ተሳነፍኩኝ፣
ለዚክር ምላሴ ከዳኝ፣
ቁርአንን ዘነጋሁ፣
አዘኔታ አጣሁኝ፣
ጥሩ ሶላት ከሰገድኩ ቆየሁ፣
ሱና መስገድ ተውኩኝ፣
ከዋጂቡ ችላ አልኩኝ፣

አላህ ምስክሬ ነው በነኚህ ነገሮች በእጅጉ ከተቆጨህና ለማስተካከልም አብዝተህ  ከደከምክ ሌላውን ዱንያዊ ጉዳይ የኑሮውን፣ የልጁን፣ የትዳሩን፣ የሀብቱን ጉዳይ ለአላህ ተው። አላህ ይበቃሃል፣ ያሳካልሃል አትጠራጠር።

4 months, 3 weeks ago

۞ وَمَا أُبَرِّئُ نَفْسِي ۚ إِنَّ النَّفْسَ لَأَمَّارَةٌ بِالسُّوءِ إِلَّا مَا رَحِمَ رَبِّي ۚ إِنَّ رَبِّي غَفُورٌ رَّحِيمٌ

«ነፍሴንም (ከስሕተት) አላጠራም፡፡ ነፍስ ሁሉ ጌታዬ የጠበቃት ካልሆነች በስተቀር በመጥፎ ነገር በእርግጥ አዛዥ ናትና፡፡ ጌታዬ በጣም መሓሪ አዛኝ ነው» (አለ)፡፡

በምህረቱ ምንጎበኝበት ሀፂያታችን ሁሉ
ሚሰረዝበት በሁለቱም አለም የምንበሰርበት
የተባረከ ጁምአ ይሁንልን??

4 months, 3 weeks ago

إِنَّا جَعَلْنَا مَا عَلَى الْأَرْضِ زِينَةً لَّهَا لِنَبْلُوَهُمْ أَيُّهُمْ أَحْسَنُ عَمَلًا

እኛ ማንኛቸው ሥራው ያማረ መኾኑን ልንፈትናቸው በምድር ላይ ያለን ሁሉ ለእርሷ ጌጥ አደረግን፤
?

4 months, 3 weeks ago

እኔ በዚች ዱንያ አንድም የምቀናበት ሰው የለም።

ከዛ
ኢማኑ ጨምሮ ከኔ በበለጠ ወደ አላህ ከተቃረበው ሰው በስተቀር !?

5 months ago

?:-ሃጃ አለብኝ ?

?‍♂:-እና ለሰበብ ምን እያደረግሽ ነው??

?:-ሰለዋት ??

اللهم صلِّ وسلم على نبينا محمدﷺ?

5 months ago

ከአሚን አንጥፋ
(ሱሚ ማማይ)

ያ ኢላሂ አንተ ለእኔ በዋልክልኝ ነገር ሁሉ ደስተኛ ነኝ።አንተን አግኝቶ የሚወርድ እንባ ከአንተ ዘንድ ርቆ ከሚመጣ ደስታ የተሻለ ነው።ጭንቀቴም፣ደስታዬም አንተ የፈቀድከው በመሆኑ ብቻ ደስተኛ ነኝ።የእኔ ጌታ! በፀጋህ አቀማጥለህ አኑረሀኝ መኖሬ ሲያበቃ፣የምድር ቆይታዬ ላይመለስ ሲቆለፍ አንተ ዘንድ ስቀርብ ፊትህን ከማየት አትንፈገኝ።በእያንዳንዱ እንባ ውስጥ ተስፋ እንደሰጠሀኝ ሁሉ አንተን አይቶ ከመደሰት አትከልክለኝ።ሁሌም ምድር ላይ ቅርቤ እንዳለህ እንደሚሰማኝ ሁሉ ሰማይ ላይ ከዛ ሁሉ ፍጥረትህ መሀል ስሜን ስትጠራ ከመስማት አትንፈገኝ።አሚን ያረብ!?

5 months, 1 week ago

"ያ ሸይኽ አሏህን ለረጅም ሰዓት ስለምነው የነበረ አንድ ዱዓ ነበር።እስካሁን ምላሽ አላገኘሁም።ምን ላድርግ??"
"በድብቅ ለራስህ የምታደርገውን ዱዓ፤በተመሳሳይ ለቅርብ ወዳጅህ አድርግለት።"
"ምን ነካዎት ሸይኽ? ኢክራምን እሱ እንዲያገባት ነው እንዴ ፍላጎቶ?"
  ነገሩ ከባዷል?

We recommend to visit

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .

•┊اقتباسات ? •
•┊رمزيات ?
•┊فيديوهات ?

- @xxzbot // ? بوت تنزيل ستوريات انستا -

- @zzxzz // ? لـ التمويل -

Last updated 1 year, 8 months ago

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .

•┊فيديوهات ? •
•┊رمزيات ?
•┊اختصارات ?

- @zezbot // ?بوت زخرفه -

- @zzxzz // ? لـ التمويل -

Last updated 1 year, 8 months ago

- بوت تحميل من الأنستا ومن جميع مواقع التواصل الإجتماعي: ✅ .

- بوت التحميل من التيك توك: @EEEBOT

- بوت التحميل من الأنستا: @xxzbot

- بوت التحميل من اليوتيوب: @EMEBOT

- ? ? .

- للتمويل: @NNEEN

Last updated 1 year, 8 months ago