ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

Description
በ1928 የተመሠረተ

፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
@SAINTGEORGEFC

የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል
@talksanjaw

ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️

@SAINTGEORGEFCV_bot
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 месяц назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 месяц назад

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 2 недели, 1 день назад

3 weeks, 4 days ago
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር \_ሊግ \_21ኛ ሳምንት ጨዋታ …

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _21ኛ  ሳምንት  ጨዋታ ውጤት
#Ethiopia_ premier_  League

ባህርዳር ከተማ  1 - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 
⚽️ቸርነት ጉግሳ 30'      ⚽️አማኑኤል ኤርቦ 95'

3 weeks, 4 days ago
***👉***የጨዋታ ቀን

👉የጨዋታ ቀን
# Match  day

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _21ኛ  ሳምንት  ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_  League

ባህርዳር ከተማ  🆚 ቅዱስ ጊዮርጊስ 

📆  አርብ  ሚያዝያ 4/2016
🕗 ከምሽቱ 1:00 ስዓት
🏟  በድሬደዋ ኢንተርናሽናል  ስታዲየም

💛❤️ድል -ለታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ 💛❤️

3 weeks, 6 days ago
***☪️*** ኢድ ሙባረክ ***☪️***

☪️ ኢድ ሙባረክ ☪️
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በስላም አደረሳቹ ፣ አደረስን።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ ከልብ እንመኛለን!

❤️💛ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ❤️💛

መልካም በዓል 🕌*

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️

1 month ago

✌️ ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር  ሊግ  20ኛ  ሳምንት የጨዋታ ዉጤት

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 መቻል

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️

1 month ago

ይነበብ 👇

በነገራችን ላይ ክለቡ ያዘጋጀውን ስብሰባ ስንተች "ለምን እናንተን ጠሯችሁ" ተብሎ አይደለም ስብሰባው ልክ አይደለም ስንል በስብሰባው ላይ የተገኛችሁት ሰዎች ከቦርዱ ጋር እየተሞዳሞዳችሁ ነው እያልንም አይደለም እኛ እየተቸን ያለነው አሰራሩን ነው ከዛ ደሞ አሰራሩን የዘረጉትን ሰዎች ነው ።

እኔ በግሌ በቦታው ከተገኙት ውስጥ አብዛኞቹን አውቃቸዋለሁ በስብሰባ ወቅትም ለጊዮርጊስ የሚጠቅሙ ሀሳቦችን እና ጥያቄዎችን እንደሚጠይቁም አውቃለሁ ነገር ግን እናንተ በቦታው ስለተገኛችሁ አሰራሩን ወይም ስብሰባው የተዘጋጀበትን መንገድ መተቸት አይቻልም ማለት አይደለም በእኔ እምነት አካሄዱ 100% የደካማ አመራር ስራ ነው በዚህ ጉዳይ በሀሳብ መሞገት የሚፈልግ መሞገት ይችላል ነገር ግን "በቦታው ተገኝቻለሁ እና መድረኩ ለምን ይተቻል" ማለት ልክ አይደለም።

በቦታው ከተገኙ ደጋፊዎች እንደሰማሁት የሁሉም ጥያቄ "ሁሉንም ደጋፊ ያካተተ ውይይት ይደረግ" የሚል እንደሆነ ነው ስብሰባው አልቆ ከሰዐታት በኋላ ክለቡ በገፁ ላይ ባወጣው ፅሁፍ ግን ውይይቱ በዚሁ መንገድ እንደሚቀጥል ፍንጭ ሰቷል 20 እና 30 ሰው እየሰበሰቡ መቼም አዳርሰው ይጨርሱታል ማለት ሞኝነት ነው ።

እናም የስብሰባው አካሄድ በዚሁ ከቀጠለ ገና ብዙ መከፋፈሎችን እና አላስፈላጊ ጊዜ መግዛቶችን ከመፍጠር የዘለለ ምንም ጥቅም የለውም ።

የምንተቸው የምንቃወመው በሀላፊነት ቦታ ላይ ተቀምጦ ሀላፊነቱን መወጣት ያልቻለውን አመራር ብቻ ነው ።

Mintu St George

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ ይጠራ

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️

1 month ago

የደጋፊ አስተያየት 👇

ኃላፊነት ላይ ያሉ አመራሮች የሚናገሩትን ቃል ብቻ እየለቀምን አናዛምት፡፡ በኃላፊነት ላይ ያሉ አመራሮችን እስኪ እንመልከታቸው፡፡ ስንቴ ዋሽተዋል? ስንቴ ቀጥፈዋል? ስንቴ ቃላቸውን በልተዋል? ስንቴ የማይፈጽሙትን ቃል ገብተዋል?አሁንም ከዚያ የተለየ ነገር የለምና ንግግራቸውን ባለማባዛት ውለታ እንዋልላቸው፡፡

ሁላችንም ደጋፊዎች እኩል እንደሆንን አንዘንጋ፡፡ እኔ ሶሻል ሚዲያ ላይ ስለምጽፍ፣ አሊያም አንተ የጽህፈት ቤት ቤተኛ ስለሆንህ ልዩነት የለንም፡፡ ሁለታችንም ደጋፊዎች ነን፡፡ በቅዱስ ጊዮርጊስ እጣ ፈንታ ላይ ሁለታችንም እኩል ነን፡፡  ራስህን ለጊዮርጊስ ጠቃሚ አድርጎ ማሰብ ይቻላል፡፡ ሌላውን ግን እርባና ቢስ አድርገን አንመልከት፡፡ ራሴን ለጊዮርጊስ ሁሉን ነገር የምሰጥ አድርጌ ማስቀመጥ እችላለሁ፡፡ ሌላውን ግን ለጊዮርጊስ ቁብ የሌለውደጋፊ አድርጌ ማሰብ ፈጽሞ አይቻልም ፡፡ ጊዮርጊስ ከእኛ የተሻለ በርካታ ሰዎች እንዳለው እናስብ፡፡ ሁሉም ደጋፊ ጊዮርጊስ እንዲያድግ፤ እንዲለወጥ፤ የአህጉሪቱ ታላቅ ክለብ እንዲሆን ይፈልጋል፡፡ ራሳችንን ብቻ የክለቡ አሳቢ፣ መፍትሄ አፍላቂ፣ ተጨናቂ፣ ጠባቂ አድርገን ማስቀመጥ ይበቃልና ሰከን እንበል፡፡

ቅዱስ ጊዮርጊስ ችግር ውስጥ የገባው ዛሬ አይደለም። እንዲህ ካሰብን ተሳስተናል። ችግር ውስጥ ከገባን በጣም ቆይተናል። እስከዛሬ ስንንደፋደፍ የቆየነው ከእነ ችግራችን ነው። አሁንም እያማጥን ለጥቂት ጊዜያት እንቀጥል ይሆናል። ይህ መፍትሄ አይሆንም። እንዲህ ያለው አካሄድ ውሳኔ ይፈልጋል። መፍትሄ ይሻል፡፡ አሁን በኃላፊነት ላይ ያለው አመራር ችግር ጠማቂ እንጂ ችግር ፈቺ መሆን እንደማይችል በተግባር አሳይቶናል። ከባለሃብቶች ብር እየሰበሰቡ ክለቡን ከማስተዳደር ያለፈ እውቀት እንደሌላቸው በተግባር አይተናል። ከተቋማት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያበቃ ልምድ እና ማዕቀፍ የላቸውም። ቅዱስ ጊዮርጊስን ያህል ኃያል ክለብ ራቁቱን እስኪቀር እንቅልፋቸውን ተኝተዋል። በግድ ብንቀሰቅሳቸውም እንኳ የቁም ግዠት ላይ ናቸው።

ይሄንን ከጥቂቶች በቀር ብዙሀኑ ደጋፊ ተረድቶታል ለዛም ይመስላል እነሱ የሚያውቋቸውን  ጥቂት ደጋፊዎች ጠርተው ማነጋገራቸውን በገለጹበት ኦፊሻል መግለጫቸው ላይ ብዙሐኑ ደጋፊ ምን ያሕል እንዳንገሸገሻቸው የሰጡትን የኮሜንት ውርጅብኝ አይቶ መረዳት ብቻ በቂ ነው

Jone Zele እንደፃፈው

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ጠቅላላ ጉባኤ ይጠራ

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️

3 months ago
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
3 months ago
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
3 months ago
***✌️*** ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ***✌️***

✌️ ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ!

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ 💛❤️

ፎቶ Ingocha Sport

👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈
👉 @SAINTGEORGEFC 👈

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️

3 months ago
ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 месяц назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 месяц назад

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 2 недели, 1 день назад