ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ

Description
በ1928 የተመሠረተ

፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን✌️
@SAINTGEORGEFC

የመወያያ ግሩፑኑን ለመቀላቀል
@talksanjaw

ለአስተያየት እና ለጥያቄ ⬇️

@SAINTGEORGEFCV_bot
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

2 months, 3 weeks ago
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ለመላው የኢትዮጵያ …

የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ለመላው የኢትዮጵያ ህዝቦች፣ ለክለባችን አሰልጣኞች ፣ ለክለባችን ተጫዋቾች እና ለውድ የክለባችን ደጋፊዎች እንኳን ለ2017ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓል በሠላም አደረሳችሁ ፣አደረሰን !!

??የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ??
??? መልካም አዲስ ዓመት???

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ ?❤️

? @SAINTGEORGEFC ?
? @SAINTGEORGEFC ?
? @SAINTGEORGEFC ?

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

2 months, 3 weeks ago

1 ተጫዋች የማይገዛ ብር ለማግኘት ስንት የተለፋባቸውን ልጆች እና ክለብ መበተን ያሳዝናል በጣም ?

ጊዜም_ጊዮርጊስ ?❤️

? @SAINTGEORGEFC ?
? @SAINTGEORGEFC ?
? @SAINTGEORGEFC ?

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

2 months, 3 weeks ago
ይህን መስማት ያሳዝናል

ይህን መስማት ያሳዝናል

የእግር ኳሱ ቤተሰብ የመሰከረለት ጀግናው ታዳጊም ከሆቴል በመውጣት ጠፍቷል የሚል መረጃ ከወደ አሜሪካ ተሰምቷል

ቅዱስ ጊዮርጊስ በሚያሳዝን መልኩ ልጆቹን አንድ በአንድ አጥቷል ባለን ችግር ላይ ሌላ ችግር ተደራርቧል

ሊጉን በጠንካራ ፉክክር ውስጥ ሆነን የምንቀጥለው እንዴት ነው ?

ሊያሳስበን ይገባል

እቅድ አልባ ጉዞ ነው የሆነው ገንዘቡ በልጦብን ነው የተጓዝነው ወይንስ በእራሳችን እጅ ክለባችንን ለማዳከም ነው ?

እነርሱ ይመቻቸው አትመቀኙ የምትሉ ሰዎች እኛ አይመቻቸው አላልንም የተሻለ ኑሮ ይኑሩ ደስ ይለናል ግን ክለቡንም አንዴ አስቡት ክለቤ ተመችቶታል ? የጠፉት ልጆች ሁሉ ባይኖሩ አንጎዳም ? ተጨማሪ ተጫዋቾች አለመጥፋታቸው ምን ዋስተና አለ ? ለዛውም በዚህ ጠባብ ስብስብ አሉን የምንላቸው ታዳጊዎችን አጥተን

አርማው እና ታማኙ ደጋፊ ብቻ ነው የቀረው የአመራሩ ነገርስ አይወራም ክለቡን ቁልቁል መክተት ተያይዘውታል

ምንጊዜም_ጊዮርጊስ ?❤️

? @SAINTGEORGEFC ?
? @SAINTGEORGEFC ?
? @SAINTGEORGEFC ?

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን

5 months, 2 weeks ago
ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው

ዛሬ የጨዋታ ቀን ነው
ዛሬ የድል ቀን ነው

?? ቅዱስጊዮርጊስ ? ንግድ ባንክ ?⬜️

? ዛሬ እሁድ  ሰኔ16/2016
? በ 9:00 ሰዓት
?  በሀዋሳ  ዩንቨርስቲ  ስታዲየም

#እናቸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ ?❤️

? @SAINTGEORGEFC ?
? @SAINTGEORGEFC ?
? @SAINTGEORGEFC ?

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️

5 months, 3 weeks ago

✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

የጨዋታ ዉጤት

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1ድሬደዋ ከነማ

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ ?❤️

? @SAINTGEORGEFC ?
? @SAINTGEORGEFC ?
? @SAINTGEORGEFC ?

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️

5 months, 3 weeks ago

✌️ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

ጨዋታው ተጀመረ

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 ድሬደዋ ከነማ

እናሸንፋለን በሳንጃው ሙሉ እምነት አለን

ድል ለታላቁ ክለባችን ✌️❤️

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ ?❤️

? @SAINTGEORGEFC ?
? @SAINTGEORGEFC ?
? @SAINTGEORGEFC ?

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️

7 months, 3 weeks ago
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር \_ሊግ \_21ኛ ሳምንት ጨዋታ …

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _21ኛ  ሳምንት  ጨዋታ ውጤት
#Ethiopia_ premier_  League

ባህርዳር ከተማ  1 - 1 ቅዱስ ጊዮርጊስ 
⚽️ቸርነት ጉግሳ 30'      ⚽️አማኑኤል ኤርቦ 95'

7 months, 3 weeks ago
***?***የጨዋታ ቀን

?የጨዋታ ቀን
# Match  day

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር _ሊግ _21ኛ  ሳምንት  ጨዋታ
#Ethiopia_ premier_  League

ባህርዳር ከተማ  ? ቅዱስ ጊዮርጊስ 

?  አርብ  ሚያዝያ 4/2016
? ከምሽቱ 1:00 ስዓት
?  በድሬደዋ ኢንተርናሽናል  ስታዲየም

?❤️ድል -ለታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ?❤️

7 months, 4 weeks ago
***☪️*** ኢድ ሙባረክ ***☪️***

☪️ ኢድ ሙባረክ ☪️
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በስላም አደረሳቹ ፣ አደረስን።

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር ፣ የአብሮነት እና የመተሳሰብ ይሆንልን ዘንድ ከልብ እንመኛለን!

❤️?ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ❤️?

መልካም በዓል ?*

? @SAINTGEORGEFC ?
? @SAINTGEORGEFC ?
? @SAINTGEORGEFC ?

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️

8 months ago

✌️ ቅ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ አርማ✌️

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር  ሊግ  20ኛ  ሳምንት የጨዋታ ዉጤት

ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-0 መቻል

#ምንጊዜም_ጊዮርጊስ ?❤️

? @SAINTGEORGEFC ?
? @SAINTGEORGEFC ?
? @SAINTGEORGEFC ?

፩ ክለብ  ፩ ቤተሰብ
ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን...✌️

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago