Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago
◉◉◉◉◉◉ ተጀመረ ◉◉◉◉◉◉◉
👇👇👇
https://youtu.be/lrQIC_inYWk
🧩 ደስ የሚል የረመዷን ግብዣ!
👇👇👇
https://youtu.be/pWv0E8BGu2o
? በተፈኩር ማን ይጋበዘ!?
ይህ አዲሱ በተፈኩር ሴንተር የተጀመረው የ "Podcast" ፕሮግራም ነው!
? በዚህ ፕሮግራም በተመልካቾቻን ምርጫ እጅግ አስደሳች የሚባል ቁምነገር እና ትምህርት አዘል የሆነ ፕሮግራም ለማዘጋጀት ስላሰብን እነሆ ምርጫውን ለእናንተ አቅርበናል!
??አስደሳች ዜና??
3ኛ ዙር የዓረብኛ ፅሁፍ ትምህርት ምዝገባ ተጀመረ!
አስደሳች ዜና ከኢኽላስ ኦንላይን መድረሳ የዐረብኛ ፅሁፍ መማር ለምትፈልጉ ሁሉ እንሆ ለሁለተኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።
የትምህርቱን አሰጣጥ እንዴት እንደሆነ ለማወቅ የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ዝርዝር መረጃውን በቪዲዮ ማግኘት ይችላሉ!
???
https://t.me/ikhlastube2/916
ለመመዝገብ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ t.me/ikhlas_online_medresa
ወይንም በቴሌግራም ቁጥራችን +251951635447 ያናግሩን!
#ትምህርት
✨ ደስታችሁን ከአሏህ እንጂ ከሌላ አትጠብቁ ምናልባች የደስታችን ምንጭ ነው ብላችሁ የተማመናችሁበት ነገር የዘላለም የሀዘናችሁ ምንጭ ሊሆን ይችላልና!
«1 ዶላር 1 ሺ ብር ቢሆንም በሶስት ጨለማ ዉስጥ ፍጡራኑኑ የሚረዝቀዉ አላህ አንተን ከመረዘቅ ወደ ሇላ አይልም ።
አንድ ጊዜ ነብዩላህ ሙሳ (አለይሂሰላም) አላህን "ከፍጡራኖችህ የምትረሳው የለም እንዴ?" ብለው ጠየቁት ።
አላህም እንዲህ አዘዛቸው:—
【ያሙሳ አጠገብህ ያለውን ድንጋይ ምታው 】አላቸው።
ሲመቱት ለሁለት ተከፍሎ ከውስጡ ሌላ ድንጋይ አለ።
【አሁንም ምታው።】ሲመቱት ከዛም ድንጋይ ውስጥ ሌላ ድንጋይ።
ለሶስተኛ ጊዜ【ምታው] አላቸው ።
ያኔ ሲመቱት ከውስጥ አንዲት ነፍሳት ቁጭ ብላ አረንጓዴ እፅዋት ስትመገብ ተመለከቱ።
አላህም የዛችን እንስሳ ድምፅ ለነብዩላህ ሙሳ አለይሂ ሰላም አሰማቸው። እንዲህ አለች:–
【በዚ ሶስት ጨለማ ውስጥ ለሚረዝቀኝ ጌታ ሁሌም ለማይረሳኝ ጌታ አላህ ጥራት ይገባው። ስትል ሰሟት ።
በሶስት ጨለማ ዉስጥ ፍጡራንን የሚረዝቅ ጌታ አንተን የሚረሳህ ይመስልሃል? ‼️
وفي السماء رزقكم وما توعدون. (الذاريات 22).
አላህ የቂን(በሱ መታማመንን) ና ተቅዋዉን ይስጠን።»
Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 8 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 3 weeks, 1 day ago
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች
? ውጤቶች
? የጨዋታ ፕሮግራሞች
? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 months, 2 weeks ago