Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

✨የሰለፎች (ቀደምቶች)መንገድ طريقة السلف◉

Description
✨የሰለፎች (ቀደምቶች) መንገድ ✨ طريقة السلف 🌟


ይህ ቻናል የዲን ጉዳዮችን ብቻ የምናስተላልፍበት ይሆናል ኢንሻ አላህ። ተውሂድን እና ሺርክን ሱና እና ቢድአን በአላህ ፍቃድ ግልፅ ማድረግ ዋነኛ አላማችን ነው። አላህ በጥበቡ ከሚጣሩ ባሮች ያድርገን

በመጨረሻም ቻናሉ የአላህ ፊት ተፈልጎበት የሱን ዲን የበላይ ለማድረግ ታስቦ የተከፈተ እንዲያደርግልኝ አላህን እጠይቀዋለሁ !!!
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 3 months, 1 week ago

Last updated 1 year, 4 months ago

2 месяца назад

** ‏قَـ✑ــالَ الإمَـامُ أبـان بن سليـم
            - رَحِمَــہُ اللّهُ تَعَالَــﮯ - :

« كلمة حِكْمَة لك من أخيك ، خير لك من مال يعطيك ، لأنَّ المال يطغيك ، والكلمة تهديك » .

📙 |[ بهجة المجالس ( 1 / 5 ) ]| .**

2 месяца назад
2 месяца, 1 неделя назад
5 месяцев, 1 неделя назад

🔍 ወሊይ ማን ነው?

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

🍂 ከኪታቡ ተውሒድ ደርስ የተወሰደ

Share link
https://t.me/ustazilyas/448

@ustazilyas

9 месяцев назад
✨የሰለፎች (ቀደምቶች)መንገድ طريقة السلف◉
9 месяцев назад
ይህን ኡስታዝ እናሳክመው***‼***

ይህን ኡስታዝ እናሳክመው

ኡስታዝ ማሕሙድ ዩኑስ በጉበት ካንሰር በሽታ ሳቢያ በጠና ህመም ላይ ስለሆነ ከአላህ በታች እገዛችንን ይሻል። አላህ በሚያውቀው ይህን ኡስታዝ አላውቀውም ነበር። እኔ ቲቪ ብዙም ስለማልከታተል!
ሰሞኑን ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የተለቀቀውን አይቼ ቪድዮን ሳይ «የልጆቼን ነገር አደራ!» የሚለው መልዕክቱ ልብ ይነካል።

አነሰ በዛ ሳትሉ አላህ ከሰጣችሁ ላይ በመስጠት የልጆች አባት የሆነውን ወንድማችን ማሕሙድን ተረባርበን እናሳክመው።

የቤተሰብ ሂሳብ ቁጥር፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:
1000445523899
ሸኽ አብዱለጢፍ ሐሰን

ኦሮሚያ ኀብረት:
1000052874452

Awash Bank
01425052937700

Abssynia Bank
52693438

Dashin Bank
2912730285311

የቤተሰብ ስልክ ቁጥር፡
+251911-372344
+251-922-987730

9 месяцев назад

💎 አስደሳች ዜና 💎

➪ በጣም የሚያስቀና, ያመለጠው ሰው ደሞ የሚቆጭበት ፕሮግራም

በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በሚካሄደው ታላቅ የኢጅቲማዕ እና ዳዕዋ ኮንፈረንስ ከሚጋበዙ መሻይኾችና ኡስታዞች መካከል:

ከ ዉጭ ሀገር ተጋባዥ መሻይኮች
--------------------------
1.ሸይኽ አ/ረህማን ነዲኺ.....ከ ሳውድ አረቢያ
2.ዶ/ር ኸሊል እና ሌሎችዱዓቶች......ከ ሱዳን

ከ አዲስ አ/አበባ
---------------------
3.ሸይኽ ኢልያስ አህመድ
4.ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም
5.ኡስታዝ ሱልጣን ከድር
6.ኡስታዝ መሀመድ ሀሰን ማሜ
7.ኡስታዝ ሠልሰቢል ዙመካን
8.ኡስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ
9.ዶ/ር አብዱ ከይሬ
10.ኡስታዝ አማን አቡአቡ ሙሀመድ አማን ኢብራሂምሀአቡ ሙሀመድ አማን ኢብራሂምማአቡ ሙሀመድ አማን ኢብራሂምብአቡ ሙሀመድ አማን ኢብራሂምና ሌሎች ተጋባዥ ዱዓቶች

ከ ስልጤ ዞን
------------------------
11.ሸይኽ ኑረዲን ኸሊል
12.ሸይኽ ነስሮ ሃሚድ
13.ሸይኽ አ/አወል ሙደስር
14.ሸይኽ አደም ሸውሞሎ
15.ሸይኽ ኢብራሂም አደም
16.ሸይኽ ኡመር አደም
17.ሸይኽ አብራር ቡሽራ
18.ሸይኽ ፈድሉ ያሲን
19.ሸይኽ አባስ አማን
20.ሸይኽ መሀመድ አለጋጀማሪ
21.ኡስታዝ ሙከሚል ከማል
22.ኡስታዝ ሀሰን አ/ሀሚድ
23.ኡስታዝ አ/ረህማን ፊጣሞ
24.ኡስታዝ ሙሁዲን ጀማል
25.ኡስታዝ ሸምሱ ጀማል
26.ኡስታዝ ኻሊድ ሙሀመድ
27.ኡስታዝ ኑረዲን ጀማል
28.ኡስታዝ ኢማዱዲን አልከሶ እና ሌሎች ተጋባዥ ዱዓቶች ይሳተፋሉ።

ማስታወሻ :- ከሩቅ ለሚመጡ ሙሉ የማደሪያ እና የምግብ አገልግሎት የሚዘጋጅ ይሆናል ።

📆ቀን:- ከጁምዓ (ሐምሌ 28)- እሁድ(ሐምሌ 30) ለ3 ተከታታይ ቀናት
🕌 ቦታ :- ወራቤ ከተማ አቡበክር መስጅድ
ወ ራ ቤ

https://t.me/Hamdudawed

Telegram

✨የሰለፎች (ቀደምቶች)መንገድ طريقة السلف◉

***✨***የሰለፎች (ቀደምቶች) መንገድ ***✨*** طريقة السلف ***🌟*** ይህ ቻናል የዲን ጉዳዮችን ብቻ የምናስተላልፍበት ይሆናል ኢንሻ አላህ። ተውሂድን እና ሺርክን ሱና እና ቢድአን በአላህ ፍቃድ ግልፅ ማድረግ ዋነኛ አላማችን ነው። አላህ በጥበቡ ከሚጣሩ ባሮች ያድርገን በመጨረሻም ቻናሉ የአላህ ፊት ተፈልጎበት የሱን ዲን የበላይ ለማድረግ ታስቦ የተከፈተ እንዲያደርግልኝ አላህን እጠይቀዋለሁ !!!

***💎*** አስደሳች ዜና ***💎***
9 месяцев назад
✨የሰለፎች (ቀደምቶች)መንገድ طريقة السلف◉
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 3 months, 1 week ago

Last updated 1 year, 4 months ago