[]ትዳር የአማኞች ምሽግ[]

Description
ስለ ትዳር እንማር።
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 1 week, 6 days ago

1 month, 3 weeks ago

ይህ ቻናል በሀገር ውስጥ ያሉ ስራ አጥ
            ወንድም እህቶች
በአላህ ፍቃድ  የስራ ማግኛ ሰበብይሆን ዘንድ
ታስቦ የተከፈተና የስራ ማስታወቂያ የምንለቅበት
አዲስ ⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️⚪️ ነው 

🔗ተቀላቀሉ
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0
t.me/+xN5NLvItoepjYjc0

1 month, 3 weeks ago

ለትዳር ለማሳመን የሚደረጉ ለስላ ቃሎች ባህሪዎች በብዛት ሰለማይዘልቁ ለምን አትበሉ
ውስኖችጋ አላህ ያዘነላቸው ጋ ነች የምትዘልቀው

መጀመሪያ ላይ ለማሳመን ለማጥመድ የሚጠቀሙት ቃል ባህሪ ቢዘልቅ ፍች የእህቶች ለቅሶ ባልተበራከተ ነበር።

1 month, 3 weeks ago

🌸የመጀመሪያ  ስኬት  እራስን
ማሸነፍ  ነው   ነቃ በይ  ኡኽቲ

4 months, 3 weeks ago

 “አንዲት ሴት ባሏ አጠገቧ እያለ መፆም አይፈቀድላትም በፈቃዱ ቢሆን እንጂ” ብለዋል።
አሕመድ እና አቡዳውድ በዘገቡት አንዳንድ ዘገባ “ረመዳን ሲቀር” የሚል አለ። ነገር ግን ትርፍ ፆም እንድትፆም ባሏ ከፈቀደላት ወይም አብሯት ከሌለ ወይም ባል ከሌላት ትርፍ ፆም መፆም ይወደድላታል።
በተለይም ደግሞ መፆማቸው የሚወደዱ ቀናቶችን፦ እንደ ሀሙስ፤ ሰኞ፣ ከየወሩ ሶስት ቀን፣ የሸዋል ስድስት ቀን፣ የዙልሒጃን አስር ቀኖች፣ የአረፋን ቀን እንዲሁም ከፊቱ አንድ ቀን ከኋላው አንድ ቀን በመጨመር የአሹራን ቀን መፆም ይወደድላታል።
ነገር ግን በእርሷ ለይ የረመዳን ፆም ቀዷዕ እያለባት ያለባትን ቀዷዕ ሳታወጣ ትርፍ ፆም መፆም አይገባትም። ትክክለኛውን አዋቂው አላህ ብቻ ነው።

4 months, 3 weeks ago

كان يؤمن بالله واليوم الآخر فلا يخلون بامرأة ليس معها ذو محرم منها، فإن ثالثهما الشيطان } أحمد (3/339) .
“በአላህ እና በመጨረሻው ቀን የሚያምን ሰው የዝምድና ባለቤት በሌለበት ቦታ ሴት ልጅን ይዞ ብቻውን እንዳያገል። ምክንያቱም የእነርሱ ሶስተኛቸው ሰይጣን ነው።”
ዐሚር ኢብኑ ረቢዓህ ባስተላለፉት ሐዲስ የአላህ መልክተኛ  እንዲህ አሉ፦ “የቅርብ ዘመድ ሲቀር አንድ ወንድ የማትፈቀድለትን ሴት ይዞ እንዳያገል። የሁለቱ ሶስተኛ ሸይጧን ስለሆነ።”
እነዚህን ሐዲሶች አልመጅድ ኢብኑ ተይሚያህ “ሙንተቃ” በሚባለው ኪታባቸው ኢማሙ አሕመድ እንደዘገቧቸው ይናገራሉ፤ የእነሱ አይነት ተመሳሳይ ትርጉም ያለው ሐዲስ በቅርብ እንዳሳለፍነው ከዐብደላህ ኢብኑ ዐባስ የተወራ ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበዋል።

4 months, 3 weeks ago

የ ባል  ሥሞታ✍?
የ ሚሥቴ  ዓለመኳኳል እና   ዝርክርክነቷ ………ውስጤን  ጎዳው  !!ትዳሩ ከመፍረሱ  በፊት…እባካችሁ ዓንድ  በሉኝ  ?

☞የሰው  ልጂ አምስቱ የስሜት ሕዋሳቶች የተሰጡት እነርሱን በመጠቀም ጥሩና መልካም ሕይወትን መምራት እንድችል ነው፣ አይን በማየት፣ጀሮ በመስማት፣አፍንጫ ጥሩን ነገር በማሽተት  እርካታን ያገኛሉ  ።

⇨በሁለቱ ተጋቢዎች መካከል ለስሜቱ አስፈላጊ የሆኑ ውበቶች እና…… አለባበሶች በመጠቀም ሚስት ባሏን ባልም ሚስቱን ለማስደሰት መጣር  ይኖርባቸዋል  ። 

⇦ ባልም እንደዚሁ ሚስት  ልትሰማው  የሚገባትን  ጥሩ ንግግር  በማሰማት  የትዳር ሕይወቱን ጣፉጭ ማድረግ ይጠበቅበታል  ።

እንግዲሕ…… የመጋጌጥ ዋናው  መልእክት በማየት፣በመስማትና  ፣በማሽተት  ሊገኙ የሚችሉ  መልካም ነገሮችን  ማከናዎን የትዳር  ሕይወትን ወደ  ተሻለ ደረጃ  ማሻገር  ማለት ነው ።

⇩ነገር ግን ተጋቢዎች  ውበታቸውን የሚጠብቁት  ጥሩ ሽታ እንዲኖራቸው  የሚጥሩት እና  ንግግራቸውን  የሚያሳምሩት  ከቤት ውጪ ለጓደኞቻቸውና  በየጠሪ  ቦታዎች ሆኖ ቤት ውስጥ እነዚህን ነገሮች ችላ የሚሏቸው ከሆነ ቤቱ የሚደሰቱበት   መልካም ጎጆ መሆኑ ቀርቶ  መከራና ስቃይ የሚጎነጩበት ህይወት  ወደ  መሆን  ይቀየራል  ።

♡"ሚሰረት  ለባሏ  እንድትዋብለትና እድትጋጌጥ እንደተጠየቀችው  ሁሉ ባልም  እራሱን ሊጠብቅ እና…  ለሚስቱ ሊዋብ  ይገባዋል።" አብደላህ ኢብኑ አባስ ይሕን ካሉ በጛላ ለነሱ  (  ለሚስቶች  )  መብት አላቸው  ልክ በነርሱ ላይ እንዳለባቸው ሁሉ የሚለውን አንቀፅ  አነበቡ  ።

★ሙስሊም አላሁ ሱበሃነሁ ወተአላህ የፈጠረለትን ጌጦች ልብሶች በመጠቀም ራሱን እንዲያስውብና ገፅታውን እንዲሸፍን እንዲከሽን  በማበረታታት ግልፅ ፈቃድ ሰጥቷል  ።

☞ከዚህም በላይ ጌጦቻችሁን ያዙ በማለት ልብሶቻቸውን በ አግባቡ እንዲለብሱ አዟል ።

⚂በኢስላም እምነት ልብስ ሃፍረተ ገላን ከመሸፈን ባሻገር  ለጌጥነት፣ውበትን ለመጠበቂያነት እንደሚያገለግል ቁርአን በግልፅ  እንዲሕ ሲል ተናግሯል"

يَا بَنِي آدَمَ قَدْ أَنزَلْنَا عَلَيْكُمْ لِبَاسًا يُوَارِي سَوْآتِكُمْ وَرِيشًا ۖ وَلِبَاسُ التَّقْوَىٰ ذَٰلِكَ خَيْرٌ ۚ ذَٰلِكَ مِنْ آيَاتِ اللَّهِ لَعَلَّهُمْ يَذَّكَّرُونَ

የአዳም ልጆች ሆይ! ኀፍረተ ገላችሁን የሚሸሽግን ልብስ ጌጥንም በእርግጥ በናንተ ላይ አወረድን፡፡ አላህን የመፍራትም ልብስ ይህ የተሻለ ነው፡፡ ይህ ከአላህ ታምራቶች ነው፡፡ ይገሠጹ ዘንድ (አወረደላቸው)፡፡

☞ልብስ ገላን ከመሸፈኑ ባሻገር  ለመዋቢያነት እንደሚያገለግል የተገለፀ ሲሆን ሙስሊሞች ለሰውነታቸው ውበት ትኩረት በመስጠት እንዲጠቀሙ አዟል  ።

⇙  የራስን ንፅህና  መጠበቅ  በአግባቡ  መልበስና  መልካም ገፅታ  መጎናፀፍ አስፈላጊ በመሆኑ የአላህ መልእክተኛ ነብዩ መሃመድ ወሰላሙን አለይሂ ወሰለም  "……ንፅህናችሁን ጠብቁ  ኢስላም ንፁህ   ሃይማኖት ነውና…… " ንፅህና  የኢማን አንድና ግማሽ አካል ነው  » እና የመሳሰሉትን  መናገራቸው  ሙስሊም በምድር  ላይ ሲኖር ከንፅህናው  ጀምሮ ለውበቱ ትኩረት  መስጠት እንዳለበት ያሳየናል   ።

⇘በትዳር  ሕይወት ውስጥ  ንፅህና ውበትን መጠበቅና፣መኳኳል እና እራስን በአግባቡ መንከባከብ ከምንም በላይ  ወሳኝ መሆናቸውን  መገንዘብ ይኖርብናል ፣በተለይ  ሴቶች  የወንድን  ተፈጥሮ ግምት ውስጥ በማስገባት  ለውበታችሁ ከፍተኛ ትኩረት መስጠት  ይኖርባችጛል  ።

⇗አንድት ሚስት ለባሏ ያላትን ፍቅር እና…ውደታ  ለመግለፅ ማፈርና መፍራት የለባትም፣  ከላይ የተጠቀሱ ነጥቦችን መጠበቋ  ባሏን ከማስደሰትም በላይ ከሚስቱ ጋር  በከፍተኛ ሁኔታ ያስተሳስረዋል  ።

⇖ባሏን አፍቃሪ የምታምርና የተዋበች ሚስት  ከቤቱ በማገኘቱ  ደስታው  እጥፍ ድርብ ይሆናል፣ምንም እንኳ ውጪ በተለያዩ ጉዳዮች ተጨናንቆ ተረብሾ ቢመጣም   እረፍት የምትሰጥ አስደሳች  ሚስት  ከቤት  ስለምትጠብቀው  እፎይታ!ይሰማወል  ፣ሁሉንም በመርሳት  በደስታ እና በእርካታ ያን እለት እንዲያልፍ  ታደርገዋለች ።

⇗በተቃራኒው ይህን የሚያገኙ ባሊች ጠያቂው  እንደገለፀው እያደር ለሚስቶቻቸውም ሆነ ለትዳር ሕይወታቸው ጥላቻን እና መጥፎ ስሜት  እያደረባቸው ይመጣል ።

☞በማግባታቸውም  ሊፀፀቱና ሌላ አማራጭ ለመፈለግ ሊንቀሳቀሱ  ስለሚችሉ ሚስቶች በጣም ልታስቡበት የሚገባው  ነገር  መሆኑን ልብ ልትሉ ይገባል  ።
☞ በመጨረሻም አንዳንድ ባሎች   ለሚስቶቻቸው  ማሟላት  ያለባቸውን ነገሮች ሳያሟሉ  ለምሳሌ  ለምትለብሳቸው ጥሩ ጥሩ  ልብሶች፣የተለያዩ የመዋቢያ እቃዎች እና የመሳሰሉትን ሳያሟሉ  ሚስት ከአቅሟ በላይ እንድትሆን የሚጠብቁት ነገር ስህተት ስለሆነ ሊታረም ይገባል  ።

⇒ነገር ግን  ሚስቶች ደግሞ ባላቸው  አቅም  ጥንቃቄ  ሊያደርጉ እና  ውበት ንፅህናቸውን ሊጠብቁ ግድ ይላል  ።

⇚አንዳንድ  ጊዜ  በአንድ ክፍል ውስጥ ቤተሰብ ተጨናንቆ እየኖረ፣በዛ ላይ የእርሱ ዘመዶች እዚያው  እያደሩ  ፣ልጆችም ተደራርበውና ተጣበው  በችግር  በሚኖሩበት ቤት  ውስጥ እና  መሰል  ችግሮች በሚስተዋልባቸው  ቤቶች  የምትኖርን  ሚስት  ተኳኩለሽ  አምረሽና ተውበሽ ጠብቂኝ  በማለት  ይህን እንደ  ችግር  ማቅረብ   ነውር   ነው።

⇛መታሰብ የለበትም  ቢቻል በቅድሚያ  የተዘረዘሩትን ችግሮች  ለመቅረፍና  ለማስተካከል  ጠንክሮ መስራት ፣ራስን ማሻሻል መታገልና የትዳር  ሕይወትን ለማሳመር  ከፍተኛ ጥረት ማድረግ  ይጠበቅብናል እንላለን  ።።

?ማጠቃለያ✍?

① ባል ሆይ! ባልተቤትህ ንፅህና ውበቷን  እንድትጠብቅ  ና  መኳኳልም እንዳለባት  በግልፅ ንገራት፣እራሷን በመጣሏ  የሚሰማሕን ውስጣዊይ ስሜት  ሊጎዳት በማይችል መልኩ  በጥበብ ማስረዳት  ይኖርብሃል  ።

② የጎደሉ ቁሳቁሶች ካሉ፣የቤቱ አለመመቸትም ከሆነ ለማስተካከል መሞከር  ከአንተ  የሚጠበቅ ተግባር  ነው  ።

③ በተለይ በአሁኑ ጊዜ በዚህ ዙሪያ ጠቃሚ ምክር  የሚሰጡ መፀሀፎች በመኖራቸው  እንድታነብ  ማድግ  መልካም ይሆናል  ።

④ሚስትህ እንዲህ እንዲትሆን የሚያደርጋት  የተለያዩ ችግሮች ሊኖሩ ስለሚችሉ አውጥታ እንድትነግርህ  ለግልፅ ውይይት  ጋብዛት፣ከዚህም ውጪ የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም ሚስትህን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማድረስ  ጥረትህ አይቋረጥ  ።

7 months, 1 week ago

?በቅርቡ ላገባ ነው ምን ይመክሩኛል በሚል በቀረበ ጥያቄ ሰበብ ስለ ትዳር ሰፋ ያለ ምክር የተሰጠበት

?ትዳር ማለት ሚድያ ላይ እንደሚወራው አይደለም ውጣ ውረድ መንገራገጭ ልያጋጥም ይችላል

?ባጭሩ ትዳር ማለት ሀላፍትና ነው

?Ustaz ibnu munewor

7 months, 1 week ago

ሴት መበደል

በኡስታዝ ሳዳት (አቡ መሪየም)
(ሀፈዘሁአሏህ)
ይደመጥ ???

7 months, 1 week ago

ያልታጫችሁም ታጩ የታጫጭችሁም

አግቡ ያገባችሁትም ልመዱ

የለመዳችሁትም  ውለዱ
የወለዳችሁትም አሏህ
ያሳድግላችሁ ምን ልል ፈልጌነው

ስለታአዱድ ዘውጅያት ስናገር በግል

እየመጣችሁ  እምትሳዴቡ እህቶች አሏህን

ፍሩ ልል ነው እኔ ለናተ መልስ

እምሰጥበት ግዜ የለኝም ባሎቻችን

እዳገቡብን አትናገሪ ነው እምትሉት?️

ወድልጅ እልክ ሀጋባሽው ባይፈልግኮ

ወዴድሽም ጠላሽም ያገባል እመኒኝ

ችግሩም አችን ማማከር አይጠበቅበትም

እሱ አቅም ካለው  እዳያገባብሽ ከፈለግሽ

አግባ በይው እመኒኝ አያገባም አድት

እህቴ በጆሮየ የሰማሁትን ልገራችሁ

ባሏን ልድረው ጎዴኛዋን ጠየቀችለት ወሏሂ

አላገባም ከችውጭ ሌላ ሴት አላት

ለመነችው አላገባም አላት  ለባልሽ ትሁት

ሁኒለት በመሸ በነጋ ቁጥር  ችክቻኬ

አያስፈልግም ችግሩም ወዴሌላ እድህድ

እየመራሽው ነው  ለባልሽ ፍቅር ብቻ

ሁኒለት የዛኔ ሌላ ሴት ትዝ አይለውም

ልልሽ ፈልጌ ነው ? እህታችሁ ✍?

7 months, 2 weeks ago

ቆንጆ ሴቶች
ልቦናቸውን በጨዋነት የሸፈኑ ናቸው
በስሜት ለሚጋለቡ ሰዎችም ውበታቸውን ግልፅ አያደርጉም

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 1 week, 6 days ago