Broken Heart 💔💔💔

Description
{♥‿♥}˜”*°•.˜”*°• Welcome •°*”˜.•°*”˜{♥‿♥}
Any comment 👉 @AbdulferiM
For paid promotion:Dm- @AbdulferidM
In this channel you can get 👇
➪🥀pics💔😔
➪Tɪᴋ ᴛᴏᴋ ᴠɪᴅᴇᴏs
➪Pᴏᴇᴍ✍︎
➪Mᴜsɪᴄs🎶
➪ Bios❤
➪All in one❤😍
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 2 weeks, 5 days ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 1 week ago

1 month ago

አንድ ሞልቶ የተረፈዉ ሃብታም ከቤቱ በር ላይ ቆሞ ይለምን ለነበረ የተቸገረ ሰዉ፣ዘንቢል ሙሉ ፣የተበላሸ ምግብን ይሰጠዋል።ይለምን የነበረዉ ሰዉም፣ሃብታሙ የሰጠዉን ዘንቢል ሙሉ የተበላሸ ምግብ ለምግብነት እንደማይሆን ቢረዳም ከሃብታሙ እጅ በክብር ከተቀበለ በኋላ፣ዘንቢሉን በደንብ አጥቦ በዉሰጡም የሚያምሩ አበቦችን አስቀምጦ፣ ለ ሃብታሙ ሰዉ ዘንቢሉን ይመልስለታል።

ሃብታሙ ሰዉዬም በደሃው ሰዉ ተግባር ተገርሞ "እኔ ዘንቢል ሙሉ የተበላሸ ምግብ ሰጥቸህ እንዴት አንተ ዘንቢል ሙሉ ዉብ አበቦችን ልትሰጠኝ ቻልክ!!!?"ብሎ ይጠይቀዋል።

ደሃዉም ፈገግ በማለት "ሁሉም ሰዉ ሊሰጥ የሚችለዉ ልቡ ዉስጥ ያለዉን ነዉ።ዉሰጥህ ያለዉ ማንነት ነዉ ለሌሎች ልታጋራ የምትችለዉ?" በማለት ነበር የመለሰለት።

ዉሰጣችን መልካም ሲሆን ለሌሎች ልናጋራ የምንችለዉ መልካም ነገርን ይሆናል፣ክፋ ማንነት ሲኖረን ለሌሎች የምንሰጠዉ በዚያዉ ልክ የከፋ ይሆናል ።የምናደርገዉ ነገር ሁሉ የዉስጥ ማንነታችንን የሚገልፅ ነዉ።

መልካምነት ነፃ ነዉ!!!!!ደሃ መሆንወይም ሃብታም መሆንን አይጠይቅም...

1 month ago

እንግዲ family የሚበልጠው ሰው ስሙ ብቸ ይቀየር በሚለው ተስማምታቹዋል ስለዚ ስሙ ይቀየራል ማለት ነው🤗 ሀሳብ ከላ comment ለይ ዳቅ አድርጉ እና ደና ደሩልኝ ቤተሰቦቼ 🥰

1 month ago

አንብባችሁ like ማታረጉ ባላየ  የምታልፉት ነገር ደስ አይልም ከምር አድቡ ደሞ comment አታረጉማ ወይኔ ልፋቴ አረ ተው አንተ ነህ እንደውም አንደኛው አድርግ  😐*😒***

3 months, 3 weeks ago
ሰው በመጋበዝ ብቻ በቀላሉ ገንዘብ ይስሩ

ሰው በመጋበዝ ብቻ በቀላሉ ገንዘብ ይስሩ
በወር እስከ 10,000 ብር መስራት ይቻላል
በ1 ሰው 100 ብር 1$ ???

ለመጀመር ከስር START የምትለዋን BUTTON ይጫኑ ‼️‼️‼️

3 months, 3 weeks ago
ገና በ12 አመቷ ለባል የተሰጠችው ኮረዳ

ገና በ12 አመቷ ለባል የተሰጠችው ኮረዳ
❤️‍?ŇĬŸĀ❤️‍?
የተሰኘው ታሪክ እነሆ ተጀምሯል ??

3 months, 3 weeks ago

በ ህይወታቹሁ በጣም የሚያስፈልገው የቱ ነው
የቱ ይበልጣል ??

Wave ለመግባት @namnam1293

3 months, 4 weeks ago

በህልሜ ሙሉ ድፎ ዳቦ ስበላ አድሬ ጠዋት ስነሳ #ትራሴን ሳጣው ?????????

@True_Love04

3 months, 4 weeks ago
4 months ago

-----------------------------------------------------
❤️የፍቅር ሳይኮሎጂ ❤️‍?
ከታች የስልክዎት የመጨረሻ ቁጥር በመምረጥ የሚያጋጥሞትን ይመልከቱ ?
-----------------------------------------------------

Add ur channel @Premiumluv

4 months ago

ፍቅረኛ አላችሁ? ?

We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 2 weeks, 5 days ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 1 week ago