Books only!
This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !
Join and share @Books_worldd
አስተያየት @BooksWorlddd_bot !
@books_worlddd መወያያ ግሩፕ
#share
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Last updated 5 months, 4 weeks ago
?"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
?በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር
Last updated 2 months, 2 weeks ago
ወቅታዊ ሙሓደራ ❒ ርዕስ፦ አያመተሽሪቅ
❛የመብል እና የመጠጥ አላህን የማስታወሻ ጊዜ❜
?በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
⌲T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
Official channel ??
https://t.me/Wku_ms_Official_Channel
ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ??
ማስታወቂያ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ኢንሻ አላህ በበአል ምክንያት ተቋርጦ የነበረው ከመግሪብ-ኢሻዕ ያለው ደርስ ዛሬ ይጀምራል።
ከእራት በኋላ እና ከሱብሂ በኋላ ያሉ ደርሶች ነገ የሚጀመሩ ይሆናል።
ወቅታዊ ሙሓደራ ❒ ርዕስ፦ አያመተሽሪቅ
❛የመብል እና የመጠጥ አላህን የማስታወሻ ጊዜ❜
?በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
⌲T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
በፊት ጊዚያት ፕሮፌሰር ፣ዶክተር፣ ፈዲለቱ ሸይኽ እያሉ በማዕረግ መነገድ የሚፈልጉት ኢኽዋኖች እና መሰሎች ነበሩ በዚህ ጊዜ ደግሞ የለተሞ መንጋ የኢኽዋኖችን ስልት ኮፒ በማድረግ በአድስ መልክ በውሸት ማዕረግ እራሳቸውን መቆለል ይፈልጋሉ።
ጌታየ ሆይ ሰው ዘንድ ገዝፎ አንተ ዘንድ ግን የብናኝ ክብደት ያህል ሚዛን የሌለው ሰው ከመሆን በአንተ እጠበቃለሁ።
**?ለፈገግታ ነው ፈገግታ ሱና ነው?*
✍ነገሩ ይባላል ነው
?አንድ ገጠሬ ውስጡ ላይ ገንዘብ ያለበት
ቦርሳ መሰል ነገር ሰረቀና ሰላት ሲሰግድ
ሮጦ መስጂድ ገባ የዚህ ሌባ ስም ሙሳ
ይባል ነበር እነዳጋጣሚ ሆኖም የገባበት
መስጂድ ኢማሙ ሲያሰግድ ሱረቱ ጠሀ
እየቀራ ነበር
ከዚያም ኢማሙ ((وما تلك بيمنك يموسى)) ትርጉሙ" አንተ ሙሳ ሆይ በቀኝ እጅህ የያዝከው ምንድ ነው ?"የሚለው አያ ጋር ደርሶ ሲቀራው
?አዕራቢዩም በጣም ደንግጦ በንዴት "በአላህ ይሁንብኝ አንተ ጠንቋይ ነህ ብሎ የሰረቀውን ጥሎ ከመስጂዱ ወጥቶ ሄደ።
?*ፈገግ እያላችሁ እንደሩ?
ማስታወቂያ
ለGc ተማሪዎች በሙሉ የመመረቂያ ባይንደር ማሰራት ለምፈልጉ ዋጋ: 300 ብር :: ማሰራት የምትፈልጉ ልጆች ካላችሁ በውስጥ መመዝገብ ትቻላላችሁ ??
@Usfor1
ማስታወቂያ
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለGc ተማሪዎች በሙሉ ዛሬ ኢንሻ አላህ ከመግሪብ -ኢሻዕ ሹራ ይኖረናል እና ሁላችንም መገኘት ይኖርብናል።
Books only!
This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !
Join and share @Books_worldd
አስተያየት @BooksWorlddd_bot !
@books_worlddd መወያያ ግሩፕ
#share
➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Last updated 5 months, 4 weeks ago
?"እውቀት የነብያት ውርስ ነው። ኡለሞች ደግሞ የነብያት ወራሾች ናቸው። እውቀትን እና የእውቀትን ባለቤቶች መውደድ የነብያትን ውርስ እና ወራሾችን መውደድ ነው።
?በደረጃ የሚለቀቁ
1:-ነህው
2:-ሶርፍ
3:-ተጅዊድ
4:-ተፍሲር
5:-ፍቅህ
6:-አቂዳ
7:-መንሀጅ
8:-ሀዲስ
9:-ሲራ
10:-ሙስጦለህ
11:-ቀዋኢደል ፍቅህ
12:-ኡስሉል ፊቅ
13:-አህላቅ ወል አዳብ
14፡-ስለሴቶቻችን
15:-ንፅፅር
Last updated 2 months, 2 weeks ago