Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 Jahr, 6 Monate her
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 Monat, 2 Wochen her
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 3 Wochen, 6 Tage her
ሰዉን Add ስላደረጋችው ብቻ በ ሺዎች የሚከፍል? Gifter ልጠቁማችው
ከታች Join ብላችው ግቡ ??
?የእግዚአብሔር ልጆች የሆኑ ሁሉ ከትዕቢትና ፍርሃት ነፃ መሆን አለባቸው
ትዕቢትና ፍርሃት
ትዕቢትና ፍርሃት በውስጣችን ካሉ እግዚአብሔር የሕይወታችን ዋስተና፣ የአገልግሎታችንና የአምልኮአችንም ማዕከል፥ ዋናውና ብቸኛው ተመልካች፣ የመጨርሻውም ፈራጃችን ከሚሆን ይልቅ፤ በሌሎች ነገሮች እንድንተካው ያደርጉናል፡፡
#ልባችን_በትዕቢት ሲወጠር የራሳችንን ክብር ማንጸባረቅ፤ ለተደረገውም ነገር ሁሉ ክብሩን መውሰድ፤ የሌሎች ሰዎች ጆሮ እኛን ብቻ እንዲያደምጥ የሚያስገድድ ሰው መሆን እንጀምራለን፡፡
#ትዕቢትና_ፍርሃት ምንም ጊዜም ከእግዚአብሔር፤ ከሌሎች ሰዎችና ከራሳችንም እንድንሸሽ ያደርገናል፡፡ ከዚህም ሌላ፥ ስለ ራሳችንም ሁኔታ የተሳሳተ አመለካከት እንዲኖረን ያደርጋል፡፡ እስክ ለአፍታ አክል ይህን ቃል እናብብ #በትዕቢት ጠብ ብቻ ይሆናል፤ ምሳሌ 13፡10 ፤ #በልቡ የተበየ ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ ርኩስ ነው ፥ እጅ በእጅም ሳይቀጣ አይቀርም ምሳሌ 16፡5 ፤ #ትዕቢት ጥፋትን ኲሩ መንፈስም ውድቀትን ይቀድማል። ምሳሌ 16፡18፤ #ስለ ስጦታው በሐሰት የሚመካ ሰው ዝናብ እንደማይከተለው ደመና ነፋስም ነው። ምሳሌ25፡14፤ #ብዙ ማር መብላት መልካም አይደለም እንዲሁም የራስን ክብር መፈላለግ አያስከብርም። ምሳሌ 25፡27፤ #ሌላ ያመስግንህ እንጂ አፍህ አይደለም፤ ባዕድ ሰው እንጂ ከንፈርህ አይደለም ምሳሌ 27፡2፤ #በልንጀራውን በታላቅ ቃል ማለዳ የሚባርክ ሰው እንደሚራገም ያህል ነው። ምሳሌ 27፥14 #ብዙ በከውር ወርቅም በማቅለጫ ይፈተናል ፤ ሰነፍን በሙቀጫ ውስጥ በእህል ጋር በዘነዘና ብትወቅጠው ስንፍናው ከእርሱ አይርቅም ምሳሌ 27፤21፤ #1ቆሮ. 4፡7 ምሳሌ 22፡4፤ 18፡16፤ 21፡20፤ 24:4)
ትዕቢትና ፍርሃት ውስጥ ያሉ መሪዎች ብቸኛና የተነጠሉ፤ እውነትን መቀበልና መጋፈጥ የማይችሉ፤ ያደርጋቸውና፥ ሌሎችን ሰዎች በመስማት የሚገኘውን የከበረ ሐሳብና ምክር እንዳያገኙ ያግደርጋችኋል፡፡
ከዚህ ይልቅ አንድ መሪ በመጀመሪያ አገልጋይ መሆን አለበት፡፡ የመጀመሪያውን መጀመሪያ ማድረግና የሕይወት ቅደም ተከተሉንም ማስተካከል ይገባዋል። (ማቴ. 6፡ 33) ስለዚህ ከትዕቢትና ከፍርሃት ይልቅ፥ ትሕትናና እርግጠኝነትን፤ ከመነጠል ይልቅ፥ ከሕዝቡ ጋር አብሮ ለመሆን መፈለግን፤ ከጊዜያዊ ጥቅም ይልቅ ዘላለማዊ ብድራት እንዳለ ማሰብን አጥብቆ ሊከተል ይገባዋል፡፡
ወዳጆች ሆይ:-
“ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል ይላል።”
— ያዕቆብ 4፥6
#ውሰደኝ በቃ?
በሕወታችን ውስጥ ብዙ ጊዜያትን እናሳልፋለን።
ብዙ የደስታ ጊዜያት ብዙ የሀዘን ጊዜያት ኧረ የሀዘን ብቻ አይገልፀውም እጅግ በጣም የመራር ሀዘን ጊዜያት፣
ነገር ግን አንድ ነገር ይገባኛል እርሱም ሀዘኑም ደስታውም እኩል ማለፋቸው ተረት ሆነው መቅረታቸው እጅግ ይደንቀኛል።
?አንድ አንዴ እንደውም በጭንቄ ብዛት ለሊቱ አልነጋ ብሎኝ ሰማይ የተደፋብኝ እስኪመስለኝ ተስፋ ቆርጬ ነገ ላይ ለመድረሴ ምንም አይነት ተስፋ የሚባል ከእኔ ተሟጦ ነገ ላይ ባልደርስስ ጌታዬ ሆይ ወይ ውሰደኝ ብዬ ምርር ብሎኝ ያለቀስኩበት ቀን አስታውሳለሁ ?
አሁንም የማውቀን ያም ቀን ቢሆን ማለፋን ነው
እንደውም አንድ አንዴ ፈጣሪ የለም እንዴ እሱ የት ሄዶ ነው ይህ ሁሉ በሂወቴ የሚሆነው ያለኩበትም ጊዜ አይረሳኝም ?
⚡እና አንድ ነገር አስታወስኩ በአለም ሳለሁ መከራ እንዳለብኝ፣
ይህ ሁሉ መከራዬ ሙሽራው ኢየሱስ በክብር መቶ ሲወስደኝ ነውና ሁሌም እፅናናለሁ
ከዛ በላይ ደግሞ በፈተና ብዛት በሀዘንና በተስፋ መቁረጥ ልባችንን አዝሎ ከአምላክ ሊለየን የሚምለውን ሰይጣን ላለማስደሰት ሁሌም በአምላኬ እታመናለሁ በፍቅሩ እፅናናለሁ።❤?
13፤ ዝም በሉ፥ እናገርም ዘንድ ተዉኝ፤ የሆነው ነገር ይምጣብኝ።
14፤ ሥጋዬን በጥርሴ እይዛለሁ፥ ሕይወቴንም በእጄ አኖራለሁ።
15፤ እነሆ፥ ቢገድለኝ ስንኳ እርሱን በትዕግሥት እጠባበቃለሁ፤ ነገር ግን መንገዴን በፊቱ አጸናለሁ። ኢዮብ 13
? መፅሐፍ ቅዱሳናችን ላይ ባለማጉረምረም እግዚአብሔርን በመጠበቅ በትእግስት ምሳሌ ከሚሆኑን ሰዎች መሃል አንዱ እዮብ ነው
?American biyyoota hundaaf pachage kan ji"aa dollar laachaa jirti.
???
Kanaafuu amma pachage dollar armaan gadii fudhadhaa???
ሰላም ወዳጆቼ አንድ ድንቅ ቻናል ላስተዋውቃችሁ ለመንፈሳዊ ህይወታችሁ በጣም የሚጠቅም ስለሆነ ማንም join ሳይል እንዳያልፍ button ነክታችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ
አዲስ አመት ላይ አዲስ የህይወት ደረጃ ላይ ካልወጣን በአምናና በዘንድሮ መካካል ምንም ልዩነት የለም።በባላፉቱ አመታት ከተንቀሳቀስክበት ፍጥነት ላይ ሌላ ፍጥነት መጨመር እየኖርኩ ነው ከሚል ሰው ይጠበቃል ።በአምና ስንፍናህና ድካምህ ላይ በንቀት ፈገግ በልበት።አሁን ላይ ምርጡን እራስህን ግለጥ።ለድርግትትህ ምክንያትና ውጤት ጠንቅቀህ እወቅ እንጂ በመላ አትንቀሳቀስ።ማደግ ያለበት ፀጋና ችሎታ ካለህ እንደ ችግኝ ተንከባከብ።ነውር የሆነ ልምምድ በውስጥህ አድጎ ከሆነ ግዜ ሳትሰጥ ዛሬውኑ ንቅለ ተከላ አድርገህ በመልካም ልምምድ ተካ።
ለ2017 መልካም ምኞት ሳይሆን ይሄን መልካም ምክር ሰጥቼሃለሁ !!!???
[??እነሆ አሮጌው አልፏል አሁን አዲሱ ዓመት ጀምሯል በአዲሱ ዓመት በአዲስ ማንነት መጓዝ ይሁንላችሁ ????
“#በቸርነትህ_ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።”
— መዝሙር 65፥11
??መልካም አዲስ ዓመት??
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመትስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
ዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት
አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት
አዲስዓመትመልካምአዲስዓመት
መልካምአዲስ/ዓመትአዲስዓመት
መልካምአዲስ/ዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
sʜᴀʀᴇ? sʜᴀʀᴇ ? sʜᴀʀᴇ?
?⚜️?ኢየሱስ እንደቃሉ ይመጣል?
——————————————
?መልካም አዲስ ዓመት?](https://t.me/+O8qmI73nkhJiZDM8)
✅Hulachum bezi hasab endtkelakelun enfelgalen melkam lb ena hasab yalachu hulu yhenn agelglot abren enagelgl?
Kemnchlew bemenesat akm yelelachewnn ena miredachewn yatutn adisun amet mknyat bemadreg lemablat ena lemalbes asbenal
✅ yhennm hasab beselot,behasab,begenzeb ena bemtasbut hulu abrenn enagelgl
✅wetatoch hulu tenesten yhenn melkam sra ensra
ምን መሰለሽ በወረቀት እንዳላሰፍረው ጥሩ ገጣሚ አይደለሁም።ዜማም አልሞክርም እኔና ዜማ ለየቅል ነን።ግን አንቺ በዜማና በግጥም ቅርፅ አስዘሽ የዘመርሽው፤ አንደበቴ ከተሻሻለ አንድ ቀን አወራለሁ ብዬ በልቤ የቋጠርኩት ስለ እሱ የማውቀው እውነት ነው።መስኪ ግን ግጥም ከውስጤ ሰርቀሻል ልበል ወይስ አንቺም ጋር የኔ ኢየሱስ እንዲህ?? ነው?
አንተን ተስፋ አድርጌ ፀልዬ ነበረ
ፀሎቴን ሰምተሀል ስለቴ ሠመረ
አንተን ተማምኜ ተስዬ ነበረ
ጩኸቴን ሰምተሀል ስለቴ ሠመረ።
ፀሎትን ትሰማለህ እንባንም ታብሳለህ
ለሚጠሩህ ቅርብ ነህ ደጅህን ትከፍታለህ።
ከእኔ ህይወት ብቻ ሳይሆን ከእናንተም ህይወት የተወሰደ መዝሙር ሊሆን ስለሚችል፣
ከላይ ያለውን መዝሙር ሰምታችሁ ንገሩኝ !!!
መልካም ቀን
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 Jahr, 6 Monate her
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 Monat, 2 Wochen her
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 3 Wochen, 6 Tage her