Munajah•|📚

Description
መንገዷን ለሳተች ፣
በሀዘን ለተዘፈቀች ነፍስ .....
ወዲህ በሉና ጥቂት...
ስለ አሏህ ስለ ወዱዱ እናውጋ።
መልካም ቆይታ።
https://83578337692906.sarhne.com
"وما توفيقي إلا بالله"

Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад

1 month ago
ከሰለፎች አንዱ የተወሰኑ ሙስሊሞች በረሃብ ምክንያት …

ከሰለፎች አንዱ የተወሰኑ ሙስሊሞች በረሃብ ምክንያት የሚመገቡትን አጥተው እንደሞቱ ሲሰማ ሀዘኑ ከብዶች ከሰዎች ተገልሎ በሽንፈት ስሜት ህይወቱ አለፈ ....
ጋዛ ....በረሃብ እና በጦርነት ታልቃለች ...ልቡን ሀዘን ሳያንኳኳ እንባም የማይወርደው እንዴት ይበዛል ....

አላህ ያዘነለት ሲቀር ...

1 month, 1 week ago

ياربِّ،
لا تُحقِّرْ في أعينِنا ما نملكُ، ولا تعظِّمْ فيهما مالا نملكُ.
ياربِّ،
أرضِنا وارضَ عنَّا.🤍

1 month, 2 weeks ago

ከከፊል ተከታታዮች የዚህ መልዕክት ሀሳቡ ግልፅ እንዳልሆነ ምልከታዎች አድርሰውኝ  ስለነበር ግልፅ ላደርገው ወደድኩኝ🤍

እናማ ....

አንድ ግብ ወይም ፍላጎት ይኖራል.... ያንን ግብ ወይም ፍላጎት ለማሳካት እጅግ እንለፋለን፣ እንደክማለን የተለያዩ ዘዴዎችንም ጭምር እንጠቀማለን ....አቅማችን እስከሚችለው ድረስ እንለፋለን.... ነገር ግን ግቡ ልባችን ውስጥ ከመግዘፉ አኳያ ለሱ ያደረግናቸው ጥረቶች በሙሉ ምንም መስለው አይታዩንም ....ከግቡ አንፃር ምንም ብንለፋ ልፋቱ ምንም ነው ለኛ !

واضح؟
ግልፅ ነዋ አሁን ...

4 months ago

#ለመረጃ_ያክል የቅርብም ይሁን የሩቅ በፊት ላይ ወደ ሀበሻ ከተሰደዱት የበኒ መኽዙም ፣ በኒ ሃሺም (اشراف )እንዲሁም በኒ አብዲዳር የዘር ነገድ በፅሁፍ መልክ plus (አፈ ታሪክም ቢሆን) የተወሰነ መረጃ የማገኝበትን source ነገር ሊያውቅ የሚችል እና የሚጠቁመኝ ይኖራል?!

ካወቃችሁ በዚህ ጠቁሙኝ
??
@Munajati21

ማንነታችሁ ሳይታወቅ?

https://83578337692906.sarhne.com

@Munajahh

4 months ago

الحمدُ لله?

4 months ago

اللهُمَّ اغْفِرْ لِيّ ولوَالديّ وللمُسلمِينَ والمُسلمَاتّ والمُؤمنينَ والمُؤمناتّ الأحَياءِ مِنهُم والأمّواتْ.

4 months, 1 week ago

???

4 months, 1 week ago

{ وَقَالُوا حَسبُنَا اللهُ سَيُؤْتِينَا اللهُ مِنْ فَضْلِهِ وَرَسُولُهُ إِنَّا إِلى اللهِ رَاغِبونَ}

4 months, 2 weeks ago

وَنَزَعْنَا مَا فِي صُدُورِهِم مِّنْ غِلٍّ إِخْوَانًا عَلَىٰ سُرُرٍ مُّتَقَابِلِينَ ?

4 months, 3 weeks ago
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 месяц назад

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 недели, 1 день назад