የግጥም ማዕበል

Description
እንኳን ወደ ቻናላችን በሰላም መጡ
ከተቀላቀሉን
☞ግጥም
☞ተከታታይ ልብ ወለድ
☞የፍቅር ጥቅሶች
☞ቀልዶች
☞ወጎችን
☞ታሪኮችን
☞ኢትዮጲያዊነትን እንዘምራለን

ሀሳብ እና አስተያየትዎን እንዲሁም
ግጥም ለመላክ ? @joiamant22
ኢትዮጲያ ትቅደም ?
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 1 week, 6 days ago

2 years, 7 months ago

በኢትዮጵያ በዛሬው እለት ስድስት ልጆቻቸውን በአንድ ቀን የሚድሩት ወላጆች የደስታ መልዕክት እየጎረፈላቸው ነው

ጥንዶቹ አቶ ተፈሪ እና ወ/ሮ የሺማጫሽ ጣሰው በኦሮሚያ ክልል ጎሃፂሆን ከተማ ነዋሪ ሲሆኑ የዘጠኝ ልጆች ወላጆች ናቸው።ከነዚህ ውስጥ ስድስቱ በነገው እለት ይዳራሉ።ከ1ኛ እስከ 6ኛ ወይንሸት ተፈሪ፣ ገነት፣ ዳምጠው፣ፍቅሩ፣ ትግስት፣ አዳነች ተፈሪ ይባላሉ።

ለሰርጉ ኮሚቴ የተዋቀረ ሲሆን እስከ 15 በሬ የታረደ ሲሆን በሺዎች የሚቆጠሩ እንግዶች ይታደማሉ።

በስምኦን ደረጄ
#ዳጉ_ጆርናል

ምንጭ ፊደል ፖስት ኒውስ

2 years, 7 months ago

ያለፋት ጥያቄዎች መልስ

የ ህዋው ጥያቄ መልስ time dilation
የ እንግሊዝኛ ጥያቄው መልስ ደግሞ ( sometimes ) የሚሉት ናቸው

የምሽት የጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄ

አንድ ሰማያዊ አሳ ነባሪ በቀን ስንት kg ( ኪሎግራም ) ምግብ ይመገባል ? ( ለጠቅላላ ዕውቀት ያህል ))

መልስ መስጫ ወረቀት

@fogremover

2 years, 7 months ago

Married people ............wish they were single.

A) often

B) ocassionally

C) usually

D) Sometimes

2 years, 7 months ago

የዛሬው የሽልማት ጥያቄ ይሄው

የሚሸለሙ ሰዎች ሁለት

የተሰጠ ደቂቃ አራት

በ 15 አመትዎ ምድርን በብርሃን ፍጥነት በሚጓዙ የጠፈር መንኩራኩሮች ውስጥ ለቀው እና አምስት አመታትን በህዋ ላይ ካሳለፉ በተመለሱበት ጊዜ እርስዎ እድሜዎ ሃያ ዓመት ይሆናሉ ነገር ጋር እርስዎ ወደ ጠፈር ሲሄዱ ዕድሜአቸው አስራአምስት የነበሩት ሰዎች በሙሉ ዕድሜአቸው 65 ይሆናል ።

ጥያቄ

ይህ ክስተት በፊዚክስ ዓለም ምን ተብሎ ይጠራል???

የመልስ መስጫ ወረቀት?????????????

@fogremover

2 years, 7 months ago

ያለፈው ጥያቄ መልስ ብራዚል ነው ።

አንድ ሰው መርጠን ሸልመናል።
ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን

ቀጣይ ጥያቄ ይሄው ይሞክሩ

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም በ 2021 ባወጣው ደረጃ መሰረት በ GDP ( gross domestic product በጠቅላላ ሃገራዊ ሃብት ) አፍሪካ ውስጥ በአራተኛ ደረጃ የተቀመጠችው ሀገር ማን ትባላለች ????

መልስ መስጫ ወረቀት

@fogremover

2 years, 7 months ago

እያንዳንዱ ሰው ልክ እንደጨረቃ ነው ፤ ለማንም የማያሳየው ግማሽ ጎን አለው

- ማርክ ትዌይን

@henokabayneh @henokpk

2 years, 7 months ago

ደራሲ - ይስማዕከ ወርቁ

@henokpk @henokabayneh

2 years, 7 months ago

የቅፅበት ናፍቆት

ጠብቅኸለሁ ፣ ጠብቅኸለሁ . . . . የቀረብከኝ ለጥቅም ቢሆንም ፣ ጥግጊትህ ለውስለታ ቢጠጋጋም ፣ መቅረብህ ለመዳራት ቢቀርብም ፣ ውጥንህ ለውበቴ ለማደግደግ ቢቋምጥም ፣ እሽሩሩህ እስከ አልጋ ቢሾርም ፣ ውዴታህ እስከ አዳር ቢያክልም ፣ ሽኩሽኩታህ እስከ ስሜትህ ቢዘልቅም ፤ ጠብቅኸለሁ።

ሁሉም ነገርህ ውሸት ቢሆንም ውሸትህን አፍቅሬዋለሁ። ሁሉም ቅጥፈት ቢሆንም ከቅጥፈትህ ተለክፍያለሁ ፤ መወደዴ ግን እስከየት ድረስ ነው ? እሰከመዋሸት ፣ እስከመታለል ? ግን መቸም ተስፋ አልቆርም ፣ ባንተ ሳይሆን በፍቅር ተስፋ አልቆርም ፣ በተስፋ መቁረጥ ተስፋ አልቆርጥቅም ፣ በስሜቴ ተስፋ አልቆርጥም አንድ ቀን ትመጣለህ ፣ ትዝታዬ ግድ ይልኸል ፣ ጣዕሜ ግድ ይልኸል ፣ ለዛዬ ግድ ይልኽል !. . . .

አይገርምህም ? እስካሁን ጉንጬ ላይና ከንፈሬ ላይ የከንፈር ንኪት አለ። አእምሮዬ ላይ የምስልህ ታቦት ከትዕዛዛቱ ጋር በአቻነት ተማግዷል። ስላንተ ሳስብ ሰውነቴ ውሃ ይሆናል ፣ አስቀይመኸኝ በመቀየም ራሱ ተቀይምያለሁ ፣ ናፍቀኸኝ ከናፍቆት ተጣልቻለሁ ። ልለምነህ አይደለም ይህን ማለቴ ፣ ልሸነግልህም አይደለም መርገፍገፌ ፣ ልዕልናን ለማወጅ አይደለም መንተባተቤ ፤ የናፍቆት ስሜቴን ለማከበር ነው።

ምን አልባት ከናፍቆት ስሜቴ ስወጣ ምኔም ላትሆን ትችላለህ ። አሁን ግን የናፍቆት አውድ ውስጥ ነኝ . . . አሁን ናፍቀኸኛል ...አሁን ውል እያልክብኝ ነው. . ብታይ እኮ...አይኔ ናፍቆኸል ፣ ጥርሴ ናፍቆኸል ፣ ከንፈሬ ናፍቆኸል. . . ሁሉመናዬ ናፍቆኸል። . . .ከቻልክ ናና አሁኔን ፈንጭባት ፤ ነገዬን ግን ከናፍቆቴ ፣ ከፍቅሬ ፣ ከስሜቴ ውጪ ያለው እኔነቴ ይጠቀመው ...አንተ ግን ና

– በ @henokpk

@henokabayneh

2 years, 8 months ago

አሰቸኩዋይ የ ሽልማት ጥያቄ

በስፖንሰር

ሙሉ በሙሉ በአንድ ሀገር የተከበበች አፍሪካዊት ሀገር ማን ትባላለች ???

ሀ/ ሞሪሽየስ

ለ/ ሌሶቶ

ሐ/ ጋና

መ/ ሴኔጋል

መልስ መስጫ ሊንክ ይሄው

@fogremover

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 6 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 month ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 1 week, 6 days ago