ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ) ✈

Description
ይህ ቻናል የተከፈተበት አላማ የሰለፎችን አስተምሮት በተለያዩ ኡስታዞች ዳእዋና ኪታብ ሪከርድ መልቀቅና ለመማማር ነው ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ ተውሂድን ለማስፋፋት የበኩልወን ይወጡ፡፡✡✈
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 Jahr, 6 Monate her

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 Monat, 2 Wochen her

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 3 Wochen, 6 Tage her

1 month ago

*ቀላል እና አስተማሪ የሆነ ጥያቄ*💜**የጁሙዓ ቀን የትኛው ሱራ መቅራት ሱና ነው**🌱**ከመልሱ በስተጀርባ ጠቃሚ ሊንክ ይሰጣችኋልና*🌱**መልሱን በመንካት ውሰዱ 🎁**🎁*🎁🎁

🔠ሱረቱል ሁድ 『سورة هود 』

🔠ሱረቱል ከህፍ  『سورة الكهف 』

🔠ሱረቱል ሙልክ 『سورة ملك 』

🔠ሱረቱል አንዓም『سورة الأنعام 』

⚠️መልስ ስትመልሱ ምንም ነገር ካልመጣ ትክክል አይደላችሁም ማለት ነው⚠️

መልካም እድል

1 month ago
ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና …
1 month ago

⭕️👉ለሶባ  ሰለፍዬች አድርሱልኝ

👉ሶባ አሸብርቃለች👈
🩲🩲🩲🩲🩲🩲🩲🩲🩲🩲
የነብያት ወራሽ ፤የሱና ኮኮቦች
የተውሂድን መረብ ፤አውለብላቢ ንቦች
ሶባ ላይ አየሁኝ፤ ጀግና አናብሶቶች

ዳእዋን ለማዳረስ፤በኢልም ጅማሮ
ወሬ ሳይፈታቸው ፤የውሸት እሮሮ
~~~\
ጀግኖ~~ች አፍርታለች ፤በሴቱም ፤በወንዱ
በማንም ፤በምንም ፤ውስጣቸው ያራዱ
በሁከት፣በዛቻ፣ ያልተንሸረደዱ
በየጎበደኑ ፤ያላጎበደዱ
ለጁኒው፤ለዛሩ ፤ሾናት ፤ያላረዱ
አሉኝ ጀግና ልጆች፤ መንሀጅ የተረዱ
~~~\~~~
ጥላት ጥርሱን ፤ነክሶ የሚያፏጭባቸው
ተውሂድን ለመስበክ፤ የማይሰለቻቸው
በሱና ቀጥ ያሉ ፤የምናከብራቸው
ሶባ ፤ቢላል መስጅድ ፤አቅፎ የያዛቸው
ብርቅ አባቶች አሉን፤ ሱና የበቃቸው
የወቃሽ ወቀሳ፤የማይበግራቸው
ብርቱ ወንዶች አሉ፤ዳእዋ የገባቸው
~~~\~~~~~~
የአረህማኑ ባሮች፧
የምድሪቱ ንስሮች፧
ጀግና ሰለፍዬች፧

አሉ በገጠሩ  ፤እሸት  የሚያመርቱ
የቢድአን ድርቆሽ ፤አጭደው የሚያነክቱ
ለኡማው አዛኞች ፣ለሴት፣ ለባልቴቱ
ለአቅመ፤ ደካማው፣ ለአባት ፣አዛውንቱ
~~\~
ወን~~ዱ ክንዱ ሳይዝል፤ዳእዋን ለመኻደም
ክብሩን አስጠብቆ፤ቆሞ ሳይጋደም
አብሽር የምትለው፤አለችው ከጎኑ
ኪታብ ሸርሁን፣ከፍታ፣ የምትል፣  ቅሩ ኑ

በኢልም የመጠቁ፤አሉን ጀግና ሴቶች
ቢቀሩ፣ቢያቀሩ ፣ጣፍጠው፣እንደ ድንች
በደሊል ተውበው ፤በቁርአን በሀድስ
ደምቆ ሞራላቸው፤በርትተው እንደ አድስ
~~~\~~~
እየለፉ ያሉ፤አሉን ለመንሀጁ
በአላህ እገዛ ፤ፀንተው የደረጁ
ሀቅን ቢሆንጂ ፤የማይናገሩ
ቢድአን ኮንነው ፤ሱናን የሚዘሩ
በመንሀጃቸው ላይ፤ የማይበገሩ
~~~||
ለወቃ~~ሽ ወቀሳ ፤እምነቱ ላልገባው
ቦታ የሌላቸው፤ ጀግንነት ደርበው
ለሰው የሚኖሩ፤በፍቅር ተርበው

አኽላቅ ምግባራቸው፤ የተመሠገኑ
ደፍጠው የሚኖሩ፤ብዙም ያልገነኑ
~~||~
አ~~ዛን ፣ኢቃማቸው ፤ድምቀት  ለሰፈሩ
የዳእዋቸው ማማር ፤ተተልሞ በፈሩ
ቲላዋ፣ደርሳቸው ፣ውብ ፣ግርማ፣ ሞገሱ
አስደናቂ ናቸው ፤ቺለው ፣ሲታገሱ
በስኬት ፣መንገድ፤ ላይ እየገሰገሱ
~~||
ተው~~ሂድን ተምረው፤ ሱናን የሚሰሩ
በአህባሽ ፈተና  ፤በግፍ የታሰሩ
~~~\~
እ~~ውነትን የያዙ፤ያልተመነዘሩ
ሶባ ላይ ፣ከችመው ፣አብበው ፣ያፈሩ
መስጅድን ገንብተው፤አጅር ለማገኘት
ሶላትን ፣ለመስገድ ፣ጀናን ፣ለመገብየት
ኡማውን፣ለመምከር ፣ዳእዋ ፣ሊያደርሱበት
~~\~~~~~
በአላህ እገዛ ፤እቅዳቸው ሰክቶ
ወጣት፣ አዛውንቱ  ፤ዳእዋቸውን ሰምቶ
በቁርአን ፣በሀድስ ፣በሰለፎች አቋም
ቂርአት፣ በመቅራት ፣ደርስ ፣በማቋቋም
ኪታብ፣ በማስተማር ፤ሁሉንም በፈኑ
የቀደምቶች፣ ዳእዋ፣ እያፈነፈኑ
ይፋ ነው ዳእዋቸው ፤አይደሉም ያፈኑ
~~//
በገ~~ጠሩ ክፍል  ፤ዳእዋ እየተዘራ
ወንዙን እያለፈ ፤ታጥፎ እንደከዘራ
ጀግናው ተበራክቶ ፤በሴቱም ፣በወንዱ
ትልቁም ፣ትንሹ ፣ወጣት፣ አውገረዱ
~~//~
በ~~ጀግና ፣ልጆቿ አምራ ፣እየተጦረች
በከፍታ ፣ማማ፣ ደስታን ፣እየረጨች
ዛሬም ፣በልጆቿ  ፣ደምቃ ፣እንደታፈረች
በሀቅ ፣ተውባ ፣ጣፍጧት ፣ሳትሰለች
በሱና ፣ልጆቿ~ሶባ~አሽብርቃለች

ከወንድማችሁ አቡ ሹራ አህመድ ከደሴ

💫 ታህሳስ /08/04/2017

የሶባ ሰለፍዬች ቻናልን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Sobabilalmesjid/4862
https://t.me/Sobabilalmesjid/4862

4 months ago

? አድስ ሙሀደራ ቁጥር ❸ ⤵️

?️ ለወላጆች መልካምን መዋል?

በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ።

?️ በታላቁ ሸይኽ አህመድ አወቀ ( ሀፊዘሁላህ።)

? እሁድ 12/01/2017E.C ?

? በሁዘይፋ መስጂድ {ደሴ}

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
ተጨማሪውን ለማገኘት?????
?https://t.me/Sobabilalmesjid/4368

?https://t.me/Sobabilalmesjid/4368

4 months ago

ሐይቅ ቢላል መስጂድ የግንባታ ማስተባበሪያ ፕሮ ግራም ላይ ስለ አሏህ ጎረቤቶች ዳሰሳ

t.me/abumuazhusenedris

4 months ago

በሀይቅ* ከተማ ቢላል መስጂድ የተደረገ አድስ ሙሓደራ***

ስለ ሽርክ እና መውሊድ ሰፋ ያለ ማብራሪያ

ሸይኽ አወል ኬሚሴ

https://t.me/+6hLof7Vfu4JmODA0

4 months ago

?⭕️ግን ለምን ይሆን ሰወች⁉️

ገታ የሚሄዱት

ማይባር የሚሄዱት

አርባ ጫማ

ደገር

አና ዳና

አማናምብይ

የመሳሰሉት የሚሄዱት ለምን ይመስላችኋል⁉️

ተጨማሪ ለምን ይሆን⁉️

ስለ ንጉስ፣ማይባር፣አርባ ጫማ፣ እና ስለመሳሰሉት እያነሳን ስንናገር ተው የሚሉንስ ሰወች

ሰው ይበታትናል
ፀብ ያጭራል

አንድ መሆን አለብን

ተውሂድ ይነገር እውስጡ ያለውን ሽርክ ብቻ ከተናገርን በቂ ነው የሚሉትስ የልጠፋ ንግግር ለምን መጣ ለምን ይሆን⁉️

እስኪ የገባችሁን በኮሜንት መልሱልኝ⁉️

ወንድም አቡ ሹራ
https://t.me/Sobabilalmesjid/4282
https://t.me/Sobabilalmesjid/4282

Telegram

ዳዕዋ ሰለፍያ በአልብኮ ወረዳ ሶባ እና ጀብል ቀበሌ(አሸዋዉ) ✈

***👉******⭕️***ግን ለምን ይሆኝ ሰወች***⁉️*** ***❌***ገታ የሚሄዱት ***❌***ማይባር የሚሄዱት ***❌***አርባ ጫማ ***❌***ደገር ***❌***አና ዳና ***❌***አማናምብይ የመሳሰሉት የሚሄዱት ለምን ይመስላችኋል***⁉️*** ተጨማሪ ለምን ይሆን***⁉️*** ስለ ንጉስ፣ማይባር፣አርባ ጫማ፣ እና ስለመሳሰሉት እያነሳን ስንናገር ተው የሚሉንስ ሰወች ሰው ይበታትናል ፀብ ያጭራል አንድ መሆን አለብን ተውሂድ ይነገር እውስጡ ያለውን ሽርክ ብቻ ከተናገርን በቂ ነው…

4 months, 1 week ago

ኢስላሚክ wave ይሉታል

wave ሲሉ የሚፈልጉበት ብዙ የሆኑ ቻናሎችን እና ግሩፖችን በአንድ ላይ ማግኘት የሚያስችል አሰራር ማለት ነው።

በአሁን ሰዓት ያለው ኢስላሚክ wave የሚሉት አብዛኛው በውሸት የተሞላ ነው።

አንዳንዴ አስተዉሎ ላየው ሰው የውሸት ማከማቻ እና የውሸት አይነት የሚታይበት ነው።

ውሸት የፈለገ አምሮ ቢቀመጥ ውሸትነቱን አይለቅም።

በአብዛኛው wave ብለው የሚሰሩት ደግሞ ማታለያ ሆኗል።
ለምሳሌ፦ ጥያቄ ይጠይቁና መልስ ለመለሰ የካርድ ሽልማት እንሸልማለን እያሉ ያታልላሉ። 

wave የሚባለውን ነገር የሚጠቀሙት subscriber (ተከታይ) ለማብዛት ነው።
ቁም ነገሩ subscriber መብዛቱ ሳይሆን እኛ የምንለቀው ነገር ለሰዎች ምን ያህል ይጠቅማል የሚለው ነገር ነው።

ግን ግን አንዳንድ ከውሽት እና ከማታለል የፀዱ waves አሉ።

ባጠቃላይ ኢስላሚክ ቻናል የከፈትን ሰዎች አላህን ልንፈራ ይገባል።
እኛ በምንለቀው ነገር ብዙዎች ሊመሩ እና ሊማሩ ወይም ሊጠሙና ሊበላሹ ይችላሉ።
ስለዚህ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል።

ይህን መልዕክት  wave ለሚሰሩ ለሚያሰሩ የቻናል እና የግሩፕ ባለቤቶ እና አድሚኖች አድርሱልኝ።

ይህን መልዕክ በየግሩፑ አሰራጩ ግን ስታሸራጩ አንዳንድ ግሩፖች ሊያጠፉባቹ ይችላል ወይም መልዕክቱን አንብበው ሊመለሱ ይችላሉ።

እኔም በፃፍኩት እናንተም ባነበባችሁት አላህ ተጠቃሚ ያድርገን።

ان أصبت فمن الله وان أسأت فمني ومن الشيطان والله ورسوله منه بريأن
ከውሹት የፀዳ የሱና wave
ይህን wave የሚባለው ነገር በመጠቀም የሱና ቻናሎችን እናስፋፋ ፣ እናሰራጭ።

ኑ የሱና ቻናል ያላቹ  የሱና ቻናሎችን ተደራሽነታቸውን እናስፋ

ከአል ሃቱል ኢስላሚያህ [الحياة الإسلامية] ቻናል ፀሃፊ
?????????

4 months, 1 week ago

ሌባ ቢለብሰው ኒቃብ ምን አጠፋ!
ሙናፊቅ ቢሰግደው ሶላት ምኑ ከፋ!
አጭበርባሪ ቢያሳድገው ፂም ምን አጎደለ!
አታላይ ቢያሳጥረው ሱሪ ምን በደለ!
ዐረቄ ቢጨመቅበት ገብስ አይወቀስም፣
ጃሂል ቢያሸብርበት ኢስላም አይኮሰስም።
=
ألا لعنة الله على الظالمين

copi

4 months, 2 weeks ago

ህይወት ያለ ትዳር ኮሶ ነው ምሬት
ያውም ጀነት ሀገር ሁሉ እሞላበት

አደም ብቸኝነት ቢያስጠላብወት
ሀዋን ቢያገቡ ነው ያማረበወት

ተሞሸሩ ደግሞ ጀነት ላይ በጫጉላ
በአረህማኑ ፈቃድ በአለሙ መውላ

We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 Jahr, 6 Monate her

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 1 Monat, 2 Wochen her

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች

🔴 ውጤቶች

🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች

🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 3 Wochen, 6 Tage her