አቡ ቱራብ

Description
الحق أقوى من الرجال
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago

1 week, 2 days ago

ረመዷን ላይ የሚስተዋሉ ከፊል ስህተቶች………

💫ከመግሪብ ሰላት በፊት ባለችዋ ወቅት ከዱዐ መዘናጋት;

💫ኣዛን እስከ ሚጨርስ ድረስ ሳያፈጥሩ መቆየት

💫ፉጡር ላይ ተጠምዶ የመግሪብ ኣዛን ከመመለስ መዘናጋት;

💫የመግሪብ ቀብልያ ከመስገድ ይልቅ ለዚህም ለዚያም እያቀባበሉ ሱና ማስመለጥ;

💫በፉጡር ተጥዶ የመግሪብ ሰላት ቤት መስገድ;

💫የመግሪብ ቀብልያም ይሁን ባዕድያ ቸላ ማለት;

💫በኢፍጣር ሰዓት ከልክ በላይ በልቶ ራስን ማስጨነቅ;

💫ከመግሪብ እስከ ዒሻ ያለው ወቅት በትርኪ ምርኪ ማባከን;

💫የተራዊሕ ሰላት ከኢማም ጋ ሙሉ ከመስገድ መዳከም;

💫ሰሁርን መተው;

💫የሰሁር ሰዓት ዱዐ ከማድረግ መዘናጋት;

💫ለጥንቃቄ በሚል ሰሁርን በጣም በጊዜ መብላት;

💫ህፃናት ጾም ከማለማመድ መዘናጋት;
እና
    የ መ ሳ ሰ ሉ ት…………………

copy የተደረገ

1 week, 3 days ago

ስንቶች ናቸው የነገን ህመም እያሰቡ ዛሬ ጤናቸው የሚቃወሰዉ የነገን ረሃብ እያሰቡ ዛሬ የሚያለቅሱት፤ የነገን ድህነት እያሰቡ ዛሬ የሚንገበገቡት

የሚደንቀው ነገር ግን እነዚህ ይከሰት አይከሰት የማይታወቅን ምናባዊ ችግር የሚፈሩ አካላቶች አይቀሬ ለሆነው ሞት ዛሬ ላይ አይዘጋጁም።

ዱንያ ላይ ለነገ ስራ እንጂ ነገን አትኑር። እዚህ ዱንያ ላይ ነገ የሚከሰት ማንኛውም ችግር አላፊ ነው ወይም አይከሰትምና።

ፏ በሉ

https://t.me/abuturayb

3 weeks, 4 days ago

باب وفات النبي صلى الله عليه وسلم

2 months ago
2 months ago

መሬት መንቀጥቀጥ መንስዔው ምንድነው?

ኢብኑ ባዝ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
«“በነዚህ ቀናት በተለያዩ አቅጣጫዎች የተከሰቱት የመሬት መንቀጥቀጦች፤ አላህ ጥራት ይገባውና ባሮቹን ለማስፈራራት እና ለማስጠንቀቅ ከሚያሳያቸው ምልክቶች አንዱ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም። ከመሬት መንቀጥቀጥ እና ሌሎችም ሰዎች የሚጎዱ እና የተለያዩ ጉዳቶችን የሚያስከትሉ እና ሰዎችን የሚያስከፉ ክስተቶች ሁሉ ከሺርክ እና ከአመፅ መንስኤዎች የተፈጠሩ ናቸው።”

[መጅሙዕ ፈታዋ ወመቃላት: 9/149]

2 months ago

በሽርከል አክበር ላይ ኡዝርቢል ጀህል ይሰጣልን? ለአላህ እናትን ያስጠጋስ ኡዝር ይሰጠዋልን? ልንጠነቀቃቸው የሚገቡ አዚሮች በቅርብ ቀን ይጠብቁን https://t.me/abuturayb

4 months, 3 weeks ago

ሶብር

አቡቱረዪብ

https://t.me/abuturayb

4 months, 3 weeks ago

የመሬት መንቀጥቀጥ መብዛቱ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يُقْبَضَ العِلْمُ، وتَكْثُرَ الزَّلازِلُ﴾

“ሰዓቲቱ ‘ትንሳዔ’ አትቆምም እውቀት እስከሚነሳና የመሬት መንቀጥቀጥ እስከሚበዛ ድረስ።”

? ቡኻሪ ዘግበውታል: 1036

SOCHOO'IINSA LAFAA

ergamaan rabbii صلى الله عليه وسلم akkas jedhan

"Qiyaamaan hanga beekumsi (islaamummaa) nama keessaa fuudhamutti, amma sochoo'iinsi lafaa baayi'atutti hin dhaabbattu."

Sahiihal bukhaarii 1036

4 months, 3 weeks ago


*ሁለት መዋረዶች ከፍታ ይጨምሩልሃል!!

☝️ለጌታህ መዋረድ እና
?ለወላጆች መዋረድ*

5 months, 1 week ago

**كل معروف صدقة

የሚሰጥ ነገር አይጠፋም?

በመንገድህ ሁሉ ለለመነህ የምትሰጠው ነገር አታጣም፤

ቸር ለመሆን ሃብት እስክታገኝ አትጠብቅ። አንዳንዶች ካንተ የሚፈልጉት ፈገግታህን ነው፤ አንዳንዶች ሰላምታህን፤ አንዳንዶች ጊዜህን፤ አንዳንዶች ሃሳብህን፤ አንዳንዶች ድጋፍህን፤ አንዳንዶች ጓደኝነትህን። ሁላችንም ለሌላው የምናካፍለው ብዙ ነገሮች አሉን…

(ከምንም በላይ ከአንደበታችን የሚወጡት ቃላቶች) ያልተጠቀምንባቸው ሳስተን ሳይሆን አለን ብለን ስላላመንን ይሆናል። ሌላው ይቅር ፈገግታ እና ደስታችን፤ እንኳን የምናውቀውን ሰው ይቅርና የመንገደኛውን ሰው ቀን ብሩህ የማድረግ ሃይል አላቸው።**

We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago