نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

Description
فليس العلم بكثرة الرواية ولا بكثرة المقال.
ولكنه نور يقذف فى القلب يفهم به العبد الحق
ويميز به بينه وبين الباطل. /هـ

አስታያየቶዎንና ምክሮዎን⇩

@Nehnu_abnau_aselefiyin_bot

በዚህ ያድርሱን👆
Advertising
We recommend to visit

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .

•┊اقتباسات ? •
•┊رمزيات ?
•┊فيديوهات ?

- @xxzbot // ? بوت تنزيل ستوريات انستا -

- @zzxzz // ? لـ التمويل -

Last updated 1 year, 7 months ago

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .

•┊فيديوهات ? •
•┊رمزيات ?
•┊اختصارات ?

- @zezbot // ?بوت زخرفه -

- @zzxzz // ? لـ التمويل -

Last updated 1 year, 7 months ago

- بوت تحميل من الأنستا ومن جميع مواقع التواصل الإجتماعي: ✅ .

- بوت التحميل من التيك توك: @EEEBOT

- بوت التحميل من الأنستا: @xxzbot

- بوت التحميل من اليوتيوب: @EMEBOT

- ? ? .

- للتمويل: @NNEEN

Last updated 1 year, 7 months ago

1 day, 16 hours ago

ስቃይን ዋጥ አርጎ - ፈገግ እንደማለት
ውስጥ እየቆሰለ - ስቆ እንደመሸኘት
የልብን ስብራት - ይዞ እንደመሰንበት
ከዚህ በላይ ታዲያ - ምናለ ጀግንነት!?
:
በፈገግታ ግርዶሽ - ብሶቴን ደብቄ
ሁሉን ነገር ችዬ - በልቤ አምቄ
አልፈዋለሁ በቃ - አቅልዬና ስቄ!።
t.me/abdu_rheman_aman

2 days, 4 hours ago

من السنة ترك السنة للمصلحة الراجحة
የቀዋዒድ ውበትን ተመልከቱ!። በድዕዋ መስክ ላይ ያሉ ወጣቶችን እንዲህ የሚያባላቸው የቀዋዒድ ቀኖናዎችን አለማወቃችን ነው!።
t.me/abdu_rheman_aman

2 days, 4 hours ago

አቡበከር የቢላልን ያህል ድብደባ አላስተናገደም። ድህነትም እንደአቡዘር አልፈተነችውም። ሰይፎች የኻሊድን ያህል ታዘውት በካሃዲያን አንገት ላይ አላሳረፈም። ግን ከሁሉም የሚበልጥ ሰሓባ ነበር። ለነብዩ ልቡን ሰጥቷል። እንዳሻዎት ያድርጉኝ ብሏል። የልብ ሰው!!
t.me/abdu_rheman_aman

1 week, 1 day ago

"የዱንያ መንገድ ቀላል እና ምቹ ቢሆን ኑሮ: ሶብር የጀነት መግቢያ አንዱ በር አይሆንም ነበር!" ምርጥ ሶብር ብሎ ማለት እየተፈተንክ አል-ሐምዱሊላህ ማለት ነው፡፡

Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman

1 week, 2 days ago

"በህልሜ ከመልዕክተኛው ኋላ ሲራመዱ አየሆት!"

በብዕሩ ስላት እና በአዕምሮው ስባት ለምለም አሻራን ያሳረፈ፤ ከአጠገቡ የእውቀት ምንጮች የሚመነጩለት፤ በስፍራው የጥበብ ብርሃኖች የሚንፀባረቁለት፤ የትንተና ችሎታውንና የእውቀት አርአያነቱን ያስመሰከሩ የመፅሃፍት ባለቤት።
     በሃዲስ እውቀት ላይማ  የአንቀፁ ልጅ፣ የዓረፍተነገሩ ወንድም፣ የሀረጉ አባት ናቸው ቢባል ማጋነን አይሆንም።

የአልባኒያው ተወላጅ  "ሸይኽ ሙሃመድ ናሲር አድ-ዲን አልባኒ"[ 1333― 1420  ሒጅሪ አቆጣጠር]
(ምንም እንኳ የተወለዱት አልባንያ ቢሆንም በዘመኑ ከተሾመው አጥፊ መሪ [አህመድ ዛጐ] በኃላ  ወደ ሶሪያ ተጉዘዋል)።
  ሸይኽ  እንዲህ ተብለው ተወድሰዋል፦
«ሸይኽ(አል-አልባኒ) ልትተው የማትገባን ድልብ ለትውልዱ  አስተላልፈዋል።»
(ሃፊዝ ቢን ዓብዱር'ራህማን አልመደኒይ)

አዎን!
በርግጥም ከልጅነታቸው ጀምሮ እውቀት ፍለጋ ሲታትሩ ከርመዋል። ምንም አንኮ የቁርአን ሂፍዝ በአባታቸው አጠናቀውና  ከአንዳንድ  የሰፈሩ ሊቃውንት የፊቅህ፣ የዓረብኛ ሰዋሰው ትምህርቶችን ቢወስዱም ከዚያ በሁኃላ  ለ20 ዓመታት በሀዲስ እውቀት ጥናትና ትምህርት ተጠመዱ!
    ከዚያ በኃላ ያላሰለሰ ጥረት በማድረግ የዘመናች (ሙሃዲስ) የሀዲስ ጠቢብ ለመሆን በቁ።
   ሸይኽ ቢን ባዝ እንዲህ ሲሉ መስክረዋል፦
«ከሰማዩ ገፅታ በታች በዘመኑ  ስለ ሃዲስ እንደ ሸይኽ ሙሀመድ ናሲሩ አድ-ዲን አል-አልባኒ የሚያውቅ  አላውቅም።»
  ሸይኽ ሙቅቢል አል-ዋዲዒ፦
«በሸይኽ (አል-አልባኒ) መፅሃፎች  እውቀትን የምንጨምር ከመሆን አልተወገድንም።»

"አንዲት አልጄሪያዊ ሴት ደውላላቸው፦ "እኔ በህልሜ  የአላህ መልዕክተኛ ሲራመዱና  እርሶ ደግሞ ከኃላቸው ስትራመዱ  አየሆት" ስትላቸው ሸይኽ ተንሰቅስቀው አለቀሱ(በእንባ ረጠቡ)።   ተብሎም ይወሳል"
[ከአንድ ከዓረብኛ ድህረ ገፅ የወሰድኩት]
   ከአባታቸው የወረሱት አንድ ሙያ ነበር  እርሱም የተበላሹ ሰዓቶችን መስራትና ማስተካከል በዚህም የተዋጣላቸው ባለሙያ ለመሆን በቅተዋል።

ሙሀዲስ(የሀዲስ ጠቢብ) የሚለው የማዕረግ ስም  እንዲሁ የተወሰኑ ትምህርቶችን ላስተማረ ሰው የሚሰጥ ተራ ስም እንዳይመስላችሁ!
   ምናልባት ሀገራችን ላይ እንቁጠር ብንል ከሁለት እጅ ጣቶች የሚበልጥ ቁጥር አይኖርም ብዬ አስባለሁ።

እሳቸው ልፋታቸው ለመመስገኑና ጥረታቸው ስኬታማ ለመሆኑ ማስረጃው  በጣም ብዙ የሀዲስ መፅሃፎች በሳቸው የተስሂህና ተድዒፍ መሰረት ነው የሚረጋገጡት። ጥቂቶች ሲቀሩ!
   አንዳንድ ለእውቀተ-ጉርምስና ያልደረሱ ወጣቶች በክብራቸው ላይ ሲረማመዱ ሳይ  እጅጉን እታዘባለው።
'ሳያውቁ ያወቁ መሃይማን' መሆናቸውን እረዳለው።
ፍርደ-ገምደልነት ሳይሆን ፍትሃዊ ብይን ነው  ምክንያቱ ስለማያውቁት ነገር ከመፈትፈት የበለጠ  መሃይማን የሚያሰኝ ምንም የለምና!

ከቅንጭብ ህይወታቸው እንደምንማር አስባለሁ፣ ተከታዩንም አንቀፅ ተግባራዊ ከማድረግ አንፃር
ﺃُﻭْﻟَﺌِﻚَ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻫَﺪَﻯ ﺍﻟﻠّﻪُ ﻓَﺒِﻬُﺪَﺍﻫُﻢُ
ﺍﻗْﺘَﺪِﻩْ { ‏( 90‏) ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻷﻧﻌﺎﻡ
"እነዚህ (ነብያት) ፤ እነዚያ አላህ የመራቸው ናቸው፡፡ በመንገዳቸውም ተከተል፡፡"

   አላህ ይማራቸው የጀነትም ያድርጋቸው!  በእውቀታቸው ማዕዶችም የምንጠቀም ያድርገን!
||
የሸይኹል አል-ባኒይን ታሪክ: ሰፋ ባለ መልኩ ለማንበብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።👇
t.me/abdu_rheman_aman/1258
t.me/abdu_rheman_aman/1258

1 week, 2 days ago

ከህይወት ህግጋት ውስጥ አንዱ: በሷ ውስጥ ያለ ነገር ሁሉ ጊዜያዊ መሆኑ ነው፣ ቀኑ ጊዜያዊ ነው፣ ማታውም ጊዜያዊ ነው፣ ደስታ ጊዜያዊ ናት፣ ሀዘኑም ጊዜያዊ ነው፣ የሰው ልጅ እዚህ ዱንያ ላይ መገኘቱ ራሱ በጊዜያዊነት ነው … ይህን ህግ ካመንክ: አሁን የያዘህ ውጥረትና ጭንቀትም ጊዜያዊ ነውና አብሽር ያልፋል!።

Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman

2 weeks ago

ለጓደኞቿ ዝርግ ሆና ለቤተሰቧ
የታጠፈች እጅ ምንም በረካ አይኖራትም!።

Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman

2 weeks ago

የኑህ ልጅ በታላቁ ዳዒ ቤት ውስጥ ሆኖ ላይቀየር ወሰነ። የፊርዐውን ሚስት በታላቁ አመፀኛ ቤት ውስጥ ሆና ለመቀየር ወሰነች። ምክኒያቶችን ሰበብ አታድርግ። መንግድህን የምትመርጠው አንተ ነህ!። ኸይሩን ምረጥ!።

Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman

2 weeks ago
3 weeks ago

ከዋሸህ አትማል፣ አንድ ወንጀል ይበቃሃል!።

Te» @abdu_rheman_aman
Te» @abdu_rheman_aman

We recommend to visit

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .

•┊اقتباسات ? •
•┊رمزيات ?
•┊فيديوهات ?

- @xxzbot // ? بوت تنزيل ستوريات انستا -

- @zzxzz // ? لـ التمويل -

Last updated 1 year, 7 months ago

- القناة الرسمية على التيليجرام استمتعو بالمشاهده ? ♥️ .

•┊فيديوهات ? •
•┊رمزيات ?
•┊اختصارات ?

- @zezbot // ?بوت زخرفه -

- @zzxzz // ? لـ التمويل -

Last updated 1 year, 7 months ago

- بوت تحميل من الأنستا ومن جميع مواقع التواصل الإجتماعي: ✅ .

- بوت التحميل من التيك توك: @EEEBOT

- بوت التحميل من الأنستا: @xxzbot

- بوت التحميل من اليوتيوب: @EMEBOT

- ? ? .

- للتمويل: @NNEEN

Last updated 1 year, 7 months ago