🇪🇹MASTER THE BALL👨🏽‍🎓⚽

Description
If you are aspiring to make it pro or to be a better footballer this channel is for you✌️🏽

Stay tuned and improve yourself🫱🏿‍🫲🏽
Advertising
We recommend to visit

The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.

Last updated 1 week, 6 days ago

🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 7 months ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 5 months, 1 week ago

6 months ago

አዳማ(ናዝሬት) የምትኖሩ እና በመሀል ተከላካይነት የምትጫወቱ ተጫዋቾች እድሜያችሁ ከ19 በላይ የሆነ በውስጥ መስመር አዋሩኝ it's urgent??

@Abage17

6 months, 2 weeks ago

?አሁን በሚደረጉ የዩሮ 2024 ማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ ልትመለከቷቸው የሚገቡ ተጫዋቾች :- በረኛ:- ኑየር ጨዋታ:- ጀርመን ከ ግሪክ የመሀል ተከላካዮች:- ሩዲገር እና ስቶንስ ጨዋታ:- ጀርመን ከ ግሪክ እና ኢንግላንድ ከ አይስላንድ የመስመር ተከላካዮች:- ትሪፒየር፣ዎከር(በመከላከሉ ረገድ) እንዲሁም አርኖልድ(በማጥቃቱ ረገድ) ነገርግን አርኖልድን አሰልጣኙ ፉልባክ ላይ ካጫወተው ነው፣ ኪሚች ጨዋታ:-…

6 months, 2 weeks ago

?አሁን በሚደረጉ የዩሮ 2024 ማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ ልትመለከቷቸው የሚገቡ ተጫዋቾች :-
በረኛ:- ኑየር
ጨዋታ:- ጀርመን ከ ግሪክ
የመሀል ተከላካዮች:- ሩዲገር እና ስቶንስ
ጨዋታ:- ጀርመን ከ ግሪክ እና ኢንግላንድ ከ አይስላንድ
የመስመር ተከላካዮች:- ትሪፒየር፣ዎከር(በመከላከሉ ረገድ) እንዲሁም አርኖልድ(በማጥቃቱ ረገድ) ነገርግን አርኖልድን አሰልጣኙ ፉልባክ ላይ ካጫወተው ነው፣ ኪሚች
ጨዋታ:- ጀርመን ከ ግሪክ እና ኢንግላንድ ከ አይስላንድ

1 year, 1 month ago

✳️ውድ የMaster the ball እግርኳስ ቻናል ቤተሰቦች ባጋጠመን የግል ችግር ምክንያት ለተወሰኑ ቀናት ምንም አይነት ፖስት የማንፖስት ይሆናል ነገርግን ይህ የሚሆነው ለተወሰኑ ቀናት ነው እና የገጠመንን ችግር ፈትተን ስንመለስ ከዚህ በፊት ቃል የገባንላችሁን ስራዎች በቪዲዮ አድርገን እንደምንመለስ ለማሳወቅ እንወዳለን። እናንተም ይህንን አውቃችሁ ቻናሉን leave ባለማለት ወይንም ከቻናሉ ባለመውጣት እና ቻናላችንን ሼር በማድረግ እንድትተባበሩን በአክብሮት እንጠይቃለን ❤️✌️?
? @MASTER_THE_BALL?

1 year, 1 month ago

እስኪ ስንቶቻችን ነን ኳስ ተጫዋች ባንሆንስ ምን ሊውጠን ነው ብለን የምናስበው ? ኳሱ ብቻ ነው አላማችን ? ወይንስ ሌላ እቅድ አለን ?

ምናልባት በኳሱ ባይሳካልኝ የምሆነውን  አላውቅም ወይም ደግሞ በኳሱ ካልተሳካልኝ ሌላ መንገድ አለኝ ብለን የምናስብ ብዙዎች ነን።

እንደኔ በግሌ ከእግር ኳሱ ውጪ በሌላ ነገር እንዲሳካልኝ ከማይፈልጉት ወገን ነኝ እንዲሁም ከኳሱ ውጪ ሊሳካልኝ አይችልም ምክንያቱም ብዙ ነገሬን ስላወጣሁበት እና እኔ ብቻ አይደለሁም እዚህ ውስጥ ያለነው አብዛኞቻችን ተመሳሳይ ሀሳብ እንጋራለን ነገርግን ሁላችንም ይሳካልናል ማለት አይደለም። ምክንያቱም እዚህ ጋር አንዳችሁ የቡድን ልምምድ ብቻ እየሰራችሁ እና በቀረው ጊዜያችሁ እንደፈለጋችሁ እየተዝናናችሁ ከሆነ ሌላ ቦታ ደግሞ እናንተ መድረስ የምትፈልጉበት ቦታ ለመድረስ ደሙን ሰጥቶ የሚሰራ ስንት አለ ማረፍ እየፈለገ ግን ነገውን አስቦ እስኪያስታውከው ሌት ከቀን የሚሰራ ስንት አለ ስለዚህ እኛ በቲም ትሬኒንግ ብቻ እያለመጥን ምን እያልን ይሳካልናል ማለት ዘበት ነው እንኳን እንደዚህ እያለመጥን ቀርቶ በሳምንት 4 እና 5 ጊዜ ብንሰራ እንኳን በቂ አይደለም ምክንያቱም ሌላ ቦታ ከኛ የተሻለ ሰርቶ እኛን outwork የሚያደርገን ብዙ ነው ስለዚህ ኳስ ተጫዋች መሆንን ከፈለግን ከብዙ ቢሊየኖች ጋር እንደምንፎካከር አውቀን ለሊት እና ቀን እንዲሁም ዝናብና ፀሀይ ሳንል ለአላማችን መዋደቅ ግድ ይለናል አለበለዚያ ግን በነበር ከቀሩት ጋር ስማችን መካተቱ የማይቀር ነው("ድሮ ኳስ እጫወት ነበር ዘመድ ስለሌለኝ ነው ያልተሳካልኝ") ምናምን ከሚሉት ወገን እንዳንሆን እና የተመኘነውን ህይወት መኖር እንድንችል እግርኳስ ተጫዋች መሆንን የመተንፈስን ያክል ልንፈልገው ይገባል፤ ለመኖር አየር እንደሚያስፈልገን ሁሉ ለመኖር ኳስ ተጫዋች መሆን ብለን ማመን አለብን ከፈጣሪ እና ከቤተሰቦቻችን ቀጥሎ ያለንን ነገር ሀሉ ከሰጠነው እና እግርኳስ ተጫዋች መሆንን ከፈለግነው እግርኳስ ተጫዋች ከመሆን የሚያግደን ማንም ሀይል የለም ብዙዎች የሀገራችን እግርኳስ አይረባም በሙስና ነው እዚያ የደረሱት እንዲሁም ያለ ዘመድ እና ገንዘብ ኢትዮጵያ ውስጥ ኳስ አይሳካላችሁም ይባላል ግን ይህ ሁሉ ውሸት ነው ምክንያቱም ምናልባት በገንዘብ እና በዘመድ የገባ ሊኖር ይችላል ግን ያ ሰው እዛ ለመድረስ ምንም ይሁን ምን የቻለውን ሁሉ ሰርቷል እውነት ለመናገር የሀገራችንን እግርኳስ ተጫዋቾች ብዙ ሰው ሰነፍ ናቸው ምንም ሳይችሉ ነው እዚህ የደረሱት  ብቻ ብዙ ብዙ  እያለ ለመተቸት ይሮጣል ግን እውነቱ ከዛ ተቃራኒ ነው ማንም ሰው ምንም ሳይለፋ አሁን ያለበት አልደረሰም አልለፋም እንኳን ቢባል ትንሽም ቢሆን የአቅሙን ታግሏል ለዚህም ምሳሌ እግራቸው ላይ ያለው ጠባሳ እና ዝናብ እና ፀሀይ የተፈራረቀበት ፊታቸው ይናገራል እና ማንም ሰው የደረሰበት ለመድረስ ለፍቷል ስለዚህ ሁላችንም በተቻለን አቅም ሙሉ ትኩረታችንን እዚ ላይ ካደረግን እግርኳስ ተጫዋች የማንሆንበት ምንም ምክንያት የለም በተለይ ደግሞ አፍሪካ ውስጥ ከአፍሪካም ደግሞ ኢትዮጵያ ውስጥ እግርኳስ ተጫዋች ለመሆን በጣም ቀላል ነው ምክንያቱም ማንም በራሱ ተነስቶ ታግሎ ጠንክሮ በግሉም በቡድንም ልምምድ የሚሰራ ስለሌለ ትንሽ እንኳን ከሰራን ኳስ ተጫዋች መሆን እንችላለን። እኛ ግን ቁጭ ብለን ምንም ሳንሰራ የኢትዮጵያ እግርኳስ ምንም አይጠቅምም ኢትዮጵያ ውስጥ አይሳካልንም ውጪ ብንሆን እንላለን ግን ይህ ስህተት ነው ውጪ ሀገር ማለት እኛ የምንሰራውን 5 እና 6 እጥፍ ጠንክረው የሚሰሩ ናቸው ። አስቡት ሁሉም ለመስራት የሰነፈበትና ትንሽ ሰርቶ ትልቅ ቦታ መድረስ የሚቻልበት ሀገር ላይ ሆነን ያልተሳካልን እንዴት ነው ነብሳቸውን ጊዜያቸውንና እድሜያቸውን ሰጥተው የሚሰሩ ነጮች ጋር ብንሆን ይሳካልናል የምንለው ?? ስለዚህ ምክንያት እያቀረቡ ከመስነፍ ይልቅ ጠንክሮ ሰርቶ እራስን ለፉክክር ማዘጋጀትና የፈለግንበት መድረስ የተሻለ የው ስለዚህ ዋና ሀሳቤ የሚሆነው ጠንክረን እስከሰራን እና ታግሰን እስከጠበቅን ድረስ ፈጠነም ዘገየም መሳካቱ አይቀርም እናንተ ብቻ ጠንክራችሁ እየሰራችሁ በትእግስት ጊዜያችሁን መጠበቅ ነው። እመኑኝ ተስፋ እስካልቆረጣችሁ እና ጠንክራችሁ እስከሰራችሁ ድረስ ኳስ ተጫዋች መሆናችሁ አይቀርም ደግሞም ወደኋላ ለመመለስ ብዙ ተጉዛችኋል እና አሁን ፍሬ ልታፈሩ የተቃረባችሁበት ጊዜ ስለሆነ ነገ ምን ይዞ እንደሚመጣ አይታወቅምና ጠንክራችሁ ስሩ እላለሁኝ።??❤️

?MASTER THE BALL?

We recommend to visit

The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.

Last updated 1 week, 6 days ago

🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 7 months ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 5 months, 1 week ago