Ambassador/Ustaz Hasen Taju

Description
Advertising
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago

1 month, 2 weeks ago
1 month, 3 weeks ago
1 month, 3 weeks ago

ሀሳን እብን ሳቢት ከዕውቅ የሶሀባ ገጣሚዎች መካከል አንዱ ናቸው። በአስደናቂ መድሆች ዘይኔው ነቢን (ﷺ) አወድሰዋል። ከርሳቸው በኋላ ለመጡ ማዲሆችም አርአያ ሆነዋል። በነብያችን (ﷺ) ፍቅር የተወጉበት አጋጣሚ ይደንቃል። በዚያ ዘመን እንዲህ ሆነ፦

የመካ ሙሽሪኮች የነብዩን (ﷺ) ስም ለማጠልሸት የሚችሉትን ሁሉ የሚያደርጉበት ወቅት ነበር። ዕውቁን ገጣሚ ሀሳንን ለዚህ እኩይ ዓላማ ለማሰለፍ አቀዱ። "በርከት ያለ የገንዘብ ጉርሻ እንስጥህና ይህን ሰው በግጥሞችህ አጠልሽን" ሲሉ ጠየቁ። ሀሳን በሀሳቡ ተስማሙ። ጉርሻውንም ተቀበሉ። ኑሯቸው መዲና ውስጥ ነበረና ወደመካ በማቅናት ቁረይሾችን እንቅልፍ የነሳውን ሰው በማየት አንዳች ነውር አግኝተው እርሱን እያጋነኑ በግጥም ለማነወር ወሰኑ። መካ ደርሰው ሰይዱል ከውንን (ﷺ) ሲመለከቱ ግን ፍጹም ሌላ ስሜት ወረራቸው። በሙሀባ ጦር ቀልባቸው ተወጋና ወደቁ። ስሜታቸውን እንዲህ ከመግለጽ በስተቀር አቅም አልነበራቸውም፦

لما رأيت أنواره سطعت.
وضعت من خيفتي كفي على بصري.
خوفًا على بصري من حسن طلعته.
فلست أنظره إلا على قدري.
روح من النور في جسم من القمر.
كحليةٍ نسجت من الأنجم الزهر.

የዐረብኛው ገለጻ እጅግ ማራኪ ስለሆነ ወደሌላ ቋንቋ ከነለዛው መተርጎም ይቸግራል። ቢሆንም ለአማርኛ አንባቢ መልዕክቱ ይገለጽ ዘንድ እንዲህ ለመተርጎም ሞክሪያለሁ።

ባየሁትማ ጊዜ የውበቱ ጸዳል ሲፈነጠቅ፣
አይኖቼን በመዳፌ ሸፈንኩ እንዳይጎዱ ለመጠንቀቅ፣

እርሱን ለማየት በሙሉ አቅሜ፣
እረ ከቶ መች ታድሜ፣

ሩሁ ከብርሀን የተሸመነች፣
ከጨረቃ በታነጸ አካሉ ውስጥ የነገሰች፣
ከከዋክብት አበቦች እንደተሠራ ጌጥ በእጅጉ የተዋበች፤

ቁረይሾች በሀሳን በእጅጉ ተናደዱ። ተገረሙም። ይወቅሷቸውም ጀመር። እርሳቸው ግን እውነተኛ ስሜታቸውን ገለጹላቸውና የተቀበሉትን ጉርሻ መለሱ።

ከዚህች ዕለት በኋላ የሀሳን ህይወት ፍጹም ተቀየረች። የህይወቱ ተልዕኮ ወዳጃችንን በማወደስ ከአላህ ክብር መሻት ብቻ ሆነ። ረዲየሏሁ ዐንሁ። ጁመዐ ሙባረክ!!!

https://t.me/hassentaju

1 month, 3 weeks ago

የመስጊድ ኢማም መታገታቸው አነየተሰማ ነው። አላህ የሚበጀውን ያውርድልን።

2 months ago
We recommend to visit

Welcome To Amharic films

Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 5 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 4 days, 15 hours ago

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

#ኢትዮጵያ

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 week, 5 days ago