A place to learn English easily.
Owner - @Samson_G
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
Last updated 1 day, 21 hours ago
NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ
ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12
Last updated 3 months, 1 week ago
ጥያቄ በአረብኛ 🇸🇦 🇪🇹
متى _መቼ___መታ
لماذا ---ለምን ------ሊማዛ
أين------የት-----አይነ
كيف-----እንዴት ----ከይፈ
ماذا------ምን---------ማዛ
? አምስት ቃላቶች ????
?أرض _ መሬት **አርድ
?جدار __ ግድግዳ _ጂዳር
?باب _ በር ____ባብ?حمام _ መፀዳጃ ቤት_ሀማም
?لحظة አፍታ_**_ለህዘ
? ትክክለኛ ዓረፍተ ነገር ለማድረግ የሚረዱን አስፈላጊ የንግግር ክፍሎች ፦
1⃣ أنا እኔ አነ
2⃣ هو እሱ ሁወ
3⃣ هي እሷ ሂየ
4⃣ أين የት አይነ
5⃣ أنتَ አንተ አንተ
6⃣ أنتِ አንቺ አንቲ
1⃣ أنا -------------------- እኔ
✍ምሳሌ
انا في البيت እኔ ቤት ውስጥ ነኘ ።
انا من الحبشه እኔ ከኢትዮጵያ ነኝ ።
انا في الدكان እኔ ሱቅ ውስጥ ነኝ ።
انا الطالب እኔ ተማሪ ነኝ ።
انا .......... ؟
ክፍል ሁለት ይቀጥላል ..... ተጨማሪ ምሳሌ ኮሜቴ ላይ ፃፋልኘ?
የእንሰሳት ስም በአረብኛ ቋንቋ ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ????
https://youtube.com/shorts/N64IWlpDjUY?si=hdx-qnkc0-HvCcBN
✍ብዙ ግዜ የምንጠቀማቸው ተቃራኒ አረብኛ ቃላቶች ? ?
? وَسَخ ቆሻሻ ወሲኽ
? نَظِيْف ንፁህ ነዚፍ
? قَرِيْب ቅርብ ቀሪብ
? بَعِيْد ሩቅ በኢድ
? مَغْلُوْق የተዘጋ መግሉቅ
? مفتوح የተከፈተ መፍቱህ
? جَدِيْد አዲስ ጀዲድ
? قَدِيْم አሮጌ ቀዲም
? طَوِيْل ረጅም ጠዊል
? قَصِيْر አጭር ቀሲር
? غَنِيّ ሀብታም ገኒይ
? فَقِيْر ደሃ ፈቂር
? ثَقِيْل ከባድ ሰቂል
? خَفِيْف ቀላል ኸፊፍ
? دِيْك አውራ ዶሮ ዲክ
? دجاجة ሴቷ ዶሮ ደጃጀህ
? بَارِد ቀዝቃዛ ባሪድ
? የዚህ ተቃራኒ? ቃል ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ??
✍አስፈላጊ የዕለት ተዕለት ተግባራት በአረብኛ ?
يشرب ----drink---- ይጠጣል
ينظف- ----clean ----- ያፀዳል
يغسل -------wash----ያጥባል
يكتب------ write -----ይፅፋል
يعمل ------ work-----ይሰራል
يقول------- say --------ይላል
يأكل ----- eat ------ ይበላል
يقرأ ------ read ----- ያነባል
يفعل ------do ------ያደርጋል
يخبر ----- tell ------ይናገራል
እንደዚህ አይነት ትምህርት እንዲደርሶት ሊንኩን ይጫኑ ???
https://t.me/Arabic13language
?? ጠአሙ እንዴት ነው በአረብኛ
☕️--bitter----መረራ---- مرّ
.
?--sweet----ጣፋጭ---- حلو
.
?--sour----ጎምዛዛ----- حامض
.
?--spicy---የሚያቃጥል--- حار
.
?--salty----ጨዋማ----- مالح
✍የበለጠ ለመረዳት ሊንኩን ይጫኑ??
https://vm.tiktok.com/ZMrJ3Rqch/
A place to learn English easily.
Owner - @Samson_G
Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian
Last updated 1 day, 21 hours ago
NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ
ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12
Last updated 3 months, 1 week ago