Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
የመውሊድ ቢድዐ ሲመጣ ከቡዙ የሚወዱን ከሚመስሉ ወንድሞች ጋር እንጋጫለን።
እኛም ጠጠር ያለ ንግግር እናደርጋለን እነሱም ፍርሃት ፍርሃት ይላቸዋል በዚህ መካከል ትንሽ ጀርባ መሰጣጠት ይከሰታል።
ጀግና ማለት ሰሞኑን በመጣው የመውሊድ ቢድዐ ላይ አፍ ከፍቶ የተናገረ ነው ብዬ አስባለሁ
መውሊድ ላይ ሚፈፀመው ሽርክ ከጥንቁልናና ከድግምት አያንስም።
ምን አልባት እንዴ ዱሮው ማብላት ማጠጣት ብቻ ከሆነም አይን ያወጣ ቢድዐ ነው።
ለስሜት ስላልተመቸ ብቻ የሆነን ርእስ ብቻ ያውም ቀላል ርእስ ላይ ማውራት ሳይሆን የሙስሊሞችን እምነት ሚቦረቡረውን መውሊድ ተቃወም
ወንድምህን እገዘው መረጃ ስጠው ደዕዋውን አሟላለት እሱ ይበቃል አትበል ከዚህ ባነሰ ርእስ እየተሳተፍክ አይደል?ታዲያ ለምን ይሄንን ወረርሺኝ እንደ ቀላል ላንድ አስተማሪ ተውከው?
በመቶ ሐዲሥ ውስጥ ያሉ ሶሓቦችን ስም ዝርዝርና ዘጋቤዎችን ነቅሶ በማውጣት የአህሉ_ተውሒድ መርከዝ የክረምት ተማሪዎች ያደርጉት ቃለ_ምልልስ??
السلام عليكم أخي الكريم
وعليكم السلام ورحمة الله أخي الحبيب
أين أسلفت زمن العطلة من الدراسات العالمية؟
كنت مشغولا في طلب العلم الشرعية
ما ذا تعلمت؟
مأة حديث للحفظ
طيب تستطيع أن تجيب لي سؤالي؟
تفض سلني ما بدا لك
جزاك الله خيرا من أي كتب لخصت مأة حديث؟
من صحيحي البخاري ومسلم
تستطيع أن تخبرني عن اسميهما؟
نعم اسم البخاري أبو عبدالله محمد بن إسماعيل البخاري ولد في أربعة وتسعين ومأة سنة هجرية وتوفي ستة وخمسين ومأتي سنة هجرية وعمره ثنتان وستون سنة
اسم مسلم أبو حسين مسلم بن الهجاج النيسابوري ولد سنة ست ومأتين هجرية وتوفي سنة إحدى وستين ومأتين هجرية
جزاك الله خيرا كم من الصحابة روى في مأة حديث؟
مرحبا استمع إلى جوابي من بداية إلى نهاية
وجدت فيها تسعة عشر صحابيا
أولا/روى أبو هريرة خمسين حديثا
ستة وعشرون من مسلم والأربعة من البخاري والعشرون من المتفق عليه
ثانيا/روت عائشة تسعة:ثلاثة من مسلم وأربعة من البخاري واثنتان من المتفق عليه
ثالثا/روى أنس بن مالك عشرة واحد من مسلم وتسعة من المتفق عليه
رابعا/روى عبدالله بن عمر عشرة اثنتان من مسلم وثلاثة من البخاري وخمسة من المتفق عليه
خامسا/روى سالم بن عبد الله واحدا وهو من المتفق عليه
سادسا/روى جابر بن عبد الله أربعة وكلها من مسلم
سابعا/ روي عن بعض أزواج النبي واحد وهو من مسلم
ثامنا/ روى عبد الله بن مسعود اثنتين واحد من البخاري وواحد من المتفق عليه
تاسعا/ روى ثابت بن قيس واحدا وهو من المتفق عليه
عاشرا/ روى أبو ذر واحدا وهو من مسلم
الحادي عشر/ روى أبو الدرداء واحدا وهو من مسلم
الثاني عشر/ روى معاوية بن أبي سفيان واحدا وهو من المتفق عليه
الثالث عشر/ روى أبو قتادة السلمي واحدا وهو من المتفق عليه
الرابع عشر/روى أبو سعيد الخدري واحدا وهو من المتفق عليه
الخامس عشر/ روى أبو موسى الأشعري واحدا وهو من البخاري
السادس عشر/ روى عبد الله بن عباس واحدا وهو من البخاري
السابع عشر/ روى عثمان بن عفان ثلاثة: اثنان من مسلم وواحد من البخاري
الثامن عشر/ روى أبو أيوب واحدا وهو من مسلم
التاسع عشر/ روى سهل بن حنيف واحدا وهو من مسلم
ርዕስ:የቢድዐ መጋቢያዎች ⑥
عنوان:مداخل البدعة في الدين⑥
①ሰበብ
②ጎሳ(አይነት)
③መጠን
④አፈፃፀም
⑤ዘመን
⑥ስፍራ
ዝርዝሩን ከድምፁ ይስሙ
ب"عنوان:{الحث على السنة والتحذير من البدعة}
ርዕስ:{በሱና ላይ ማጠናከርና ከቢድዐ ማስጠንቀቅ}
በውስጡ ጠቃሚ ነጥቦች ተዳሰውበታል ከነዚያ ውስጥ ከፍልስጤም ወንድሞች ሞት በላይ ሚያሳዝነው የሀገራችን ቀብር አምልኮ ነው።
የቢድዐ ነገር እንደ ቀላል ሊታይ አይገባም ስለ ኮረና መንግስታቶች ቡዙ ነገራቸውን ሰውተው ለፍተውልናል
ስለ ቢድዐ ጉዳት ቢያውቁ ኑሮ በየ ጎዳናው ድንኳን ሰርተው ያስጠነቅቁን ነበር ታዲያ እኛ ጉዳቱን የምናውቀው ለምን አናስጠነቅቅም?
መልእክት፡
ነገ ከፈጅር በኋላ መርከዝ ገረገንቲ ስለምንጠቀጥቅ ከሰገንድን በኋላ በቀጥታ መርከዝ እንገናኝ።ከቻላችሁ እርስ በእርስ በመደዋወል ጭምር መልእክት ተለዋወጡ።ከጥዋት ካልተጠቀጠቀ ሙያውን ተጨማሪ ገረገንቲ ስለሚገባ ለቀጣይ ስራ ፈታኝ ነውና የሚሆነው የግድ ከጥዋት መጠቅጠቅ አለበት።
መርከዝ ቢን አብ'ባስ
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago