Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Best Games

Description
እንኳን ወደ ቤስት ጌምስ በደህና መጡ!

⚽️ የፋንታሲ ፕሪሚየር ሊግ ሊጋችንን ለመቀላቀል https://t.ly/xjHQ ላይ የመቀላቀያ ኮድ nsz8gy ያስገቡ።

ምዝገባና ክፍያ: t.me/bestgamesfinance

IG: instagr.am/bestgames_et
FB: fb.me/bestgames.et
Group: t.me/+qGfP4ZYbuy4xYzhk

Rules: bit.ly/bgfrul
Advertising
We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago

2 days, 9 hours ago
***🏆*** የ37ኛ ሳምንት የቤስት ጌምስ ፋንታሲ …

🏆 የ37ኛ ሳምንት የቤስት ጌምስ ፋንታሲ ሊግ አሸናፊዎች ⚽️ 🔥

🎉 እሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 🥇

🟡 እኩል ነጥብ ያመጡ ተወዳዳሪዎች ህግ እና ደንብ ቁጥር 5 ላይ ባስቀመጥነው የመለያ መንገዶች መሰረት፤ ማለትም ብዙ ጎል ያስቆጠረ እና ትንሽ ጎል ያስተናገደውን በመምረጥ የለየን መሆኑን ልናሳውቅ እንወዳለን።

@BestGames_et

2 weeks, 2 days ago
3 weeks, 1 day ago
2 months ago
***🏆*** የየካቲት ወር የቤስት ጌምስ አሸናፊ …

🏆 የየካቲት ወር የቤስት ጌምስ አሸናፊ ⚽️

🎙ከFebruary የቤስት ጌምስ ፋንታሲ አሸናፊ ጋር የነበረንን ቆይታ በቲክቶክ ገጻችን እንዲመለከቱ ጋብዘንዎታል፡፡ ⚽️

🎞 https://vm.tiktok.com/ZMMk7HP8b/

🤑 አሸናፊያችን ሳሚ በአንድ ሳምንት ውስጥ የወሩንና የሳምንታዊ ሽልማቶችን በማሸነፍ የ35 ሺህ ብር ተሸላሚ ሆኗል።

👑 በ295 ብር የአንድ ጊዜ ክፍያ እርሶም በሚቀሩት ሳምንታት እስከ 10 ሺህ ብር ያሉ ሳምንታዊ ሽልማቶች ተጋሪ ይሁኑ፡፡

@BestGames_et

2 months ago
2 months, 1 week ago
4 months ago
***🏆*** ፋንታሲ ሊግ የተጫዋች ዋጋ ለውጦች …

🏆 ፋንታሲ ሊግ የተጫዋች ዋጋ ለውጦች ⚽️🔥

🔔 በዚህ ሳምንት ጥቂት የፕሪሚየር ሊግ ኮከቦች በፈላጊ መብዛት ወይም ማነስ ሌሎች ደግሞ ውድድሮች ላይ መገኘት ባለመቻላቸው ምክንያት ዋጋቸው ከፍ አልያም ዝቅ ብሏል

⚽️ የአፍሪካና የኤዥያ ዋንጫ ውድድሮች ፋንታሲ፣ የተጫዋቾች ዋጋና ነጥቦች ላይ ምን አይነት ተጽእኖ ይኖራቸዋል ብለው ያስባሉ?

🔥 ሊጋችን ይቀላቀሉ! የ2ኛ ቡድን 25% እንዲሁም 3 ወዳጆችዎን በመጋበዝ በ50% መመዝገብ የሚችሉባቸውን ቅናሾቻችንን በመጠቀም ይመዝገቡ! 🔥

@BestGames_et

4 months ago
***📈*** ድህረ ጨዋታ ንፅፅር ***⚽️***

📈 ድህረ ጨዋታ ንፅፅር ⚽️

⚽️ በ21ኛው ዙር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኒውካስል ከማንቸስተር ሲቲ ተጋጥመው ጨዋታው 2-3 በሲቲ አሸናፊነት ተጠናቅቋል። በጨዋታው እንደተዝናናችሁ በማመን በፋንታሲ ተጫዋቾች መሀል ተወዳጅ የሆኑትን ሁለት የጨዋታው ኮከቦች ፍልሚያ በንፅፅር አቀርብን። 🥊

🎯 ከሁለቱ መካከል በቡድናችሁ ውስጥ የያዙት ተጫዋች አለ?

🎯 በዚህ ሳምንት ደብራይነን ወደ ቡድንዎ በመቀላቀል ነጥብ አገኙ? ምላሽዎን ያጋሩን።

@BestGames_et

4 months, 1 week ago
5 months, 4 weeks ago
***🏆*** ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ ቅናሽ ***🔥***

🏆 ለተወሰነ ጊዜ የሚቆይ ቅናሽ 🔥

🎁 ፋንታሲ ሊጋችንን የተቀላቀላችሁ እና ቶፕ 100 ሊስት ውስጥ ያላችሁ ነገር ግን ያልከፈላችሁ፣ ቤስት ጌምስ እስከ ህዳር 22 ድረስ ባሉት ቀናቶች ግማሹን (250 ብር) ብቻ በመክፈል ለሳምንታዊ ሽልማቶች መወዳደር እንደምትችሉ ስንገልጽ በደስታ ነው።

⌚️ ፈጥነው በመመዝገብ የዚህ ታላቅ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ።
ሊጋችንን ይቀላቀሉ፣ የራስዎን ምርጥ ቡድን ይመስርቱ፣ ለሳምንታዊ ሽልማቶች ይወዳደሩ

⁉️ ጥያቄ ወይም አስተያየት ካልዎት በቴሌግራም @BestGamesFinance ላይ ያናግሩን

@BestGames_et

We recommend to visit

ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው።

ያግኙን +251913134524

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @MKHI7

Last updated 1 month, 2 weeks ago

BoA Social media links
@ https://www.facebook.com/BoAeth
@ https://www.instagram.com/abyssinia_bank
@ https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
@ https://twitter.com/abyssiniabank
@BOA_ATM_bot

Last updated 3 weeks, 5 days ago