Abu_Muawiya_As_Selefy (Channle)

Description
ከቁርአንና ከሀዲስ ማስረጃ እስከሌለህ
ድረስ አቋም አትያዝ !
ለሁሉም ሰው ሂዳያን ተመኝለት
ሀቅን እንጂ ሰውን አትከተል።
"ሰው በሀቅ ይለካል እንጂ
ሀቅ በሰው አትለካም"!

https://t.me/abuumuawiya
https://t.me/abuumuawiya

ያለዎትን ሀሳብ በዚህ ይጠቁሙኝ
በተለይም ስህተት ከተመለከቱ
በአስቸኳይ ጠቁሙኝ።
@Abumuuawiya
@Abumuuawiya
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 2 months, 3 weeks ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 9 months ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 11 months ago

1 month ago

🔵 ረመዳናዊ ግንዛቤ 1

🔵 ተቀባይነት ያለው አምልኮ

🔵 ጨረቃ መታየቱ በተለያዩ ሀገራት ቢለያይስ⁉️

ከሸይኽ ሁሰይን ሙሀመድ አስልጢይ ጠቃሚ መልዕክት ።

📚مجالس رمضانية
ይቀጥላል

🔊 አቡ ሀመዊየህ
https://t.me/Menhaj_Alwadih

1 month ago
***👉*** የረመዳን ወር ገባ

👉 የረመዳን ወር ገባ

አላህ ካለ ነገ ቅዳሜ 1446 ኛው የረመዳን ፆም መያዣ ነው ።
ረመዳን ሙባረክ ።

https://t.me/bahruteka

1 month, 1 week ago
***✅*** የእህታችን መዲና ሞት አሳዛኝ የሚያደርገው …

የእህታችን መዲና ሞት አሳዛኝ የሚያደርገው ምንድነው ?

ክፍል ሁለት

እህታችን መዲና ህመሟ ወደ ሞት የተሳፈረችበት መጓጓዣ መሆኑን ስታውቅ ከልጆቿ ጋር የነበራትን ሁኔታ ቀየረች ። የመጀመሪያው ጠዋት ወጥቶ ወደ ተቀጠረበት ሱቅ ስለሚሄድ እቤት ብዙ አይገኝም ። ሁለቱ ልጆቿ አንዱ ወንድሞችን አስቸግሬ የአመት እንዲከፈልለት አድርጌ ሁለተኛውን ደግሞ ት/ቤቱን ስላለው ሁኔታ አስረድቼ እንዲቀበሉት አድርጌ እየተማሩ ነው ።
እነዚህ ልጆች ከእናታቸው ውጪ የሚያውቁት የለም ከት/ ቤት ሲመጡና በእረፍት ቀን ካጠገቧ ዞር አይሉዩም ።
እሷ አልጋ ላይ እነርሱ መሬት ላይ ሆነው ይተያያሉ ። እናት ለልጆቹ ተንሰፈሰፈ ሲባል የሷ አቻ የለውም ። የሆነ ሳአት ወጥተው ከተጫወቱ ይታጠቡ ልብስ ይቀየርላቸው ትላለች ። ቢያንስ በቀን ሁለቴ ታጥበው ልብስ ይቀየርላቸዋል ። በሳምንት ሁለቴ ገላቸው ይታጠባል ። ምግባቸው እሷ ሳታየው አይቀርብላቸውም ። የመጨረሻውዎቹ ሁለት ወሮች አካባቢ በልጆቿ ላይ ሁኔታዋን ቀየረች ።
ይህ የሆነው በሞት እንደምትለያቸው ስታውቅ ነበር ። አጠገቧ እንዳይቀመጡ ማድረግ ጀመረች ። ፊት ነሳቻቸው ታመናጭቃቸዋለች ። ይህን የምታደርገው ውስጧ እየተሰቃየ ስለያቸው እንዳይጎዱ ይጥሉኝ በሚል አሳዛኝ ውሳኔ ነው ። ምክንያቱ በማይገባቸውና በማያውቁት ሁኔታ የእናታቸው ሁኔታ የተቀየረባቸው ህፃናቱ ግን መሄጃ የላቸውምና ወደርሷው ነው የሚመለሱት ። ትስቅልን ይሆናል ታቅፈን ይሆናል በሚል ያዩዋታል ይቀርቡዋታል ይጠጉዋታል ። ሁኔታዋ ከእለት እለት እየተባባሰ ሁለመናዋ እየከዳት መጣ ። አይኗን መክፈት ያቅታት ጀመር ምላሷ በምትፈልገው መልኩ ማዘዝ አቃታት ። አጠገቧ ላሉ እህቶች እያቃሰተችና በተራ ተራ ፊደሎችን በትግል እያወጣች ለልጆቼ እናታችሁ አላህ ወስዷታል በሉዋቸው አለቻቸው ። መጨረሻ ላይ አላህ ሆይ ልጆቼን አደራ ብላ ከአላህ በኋላ የልጆቼን አደራ እኔን ለማዳን ለተሯሯጡ እህቶቼና ወንድሞቼ ሰጥቻለሁ ብላ በዱንያ ላይ ላታያቸው ትታቸው ወደ ማይቀረው አገር አኼራ ሄደች ።

ክፍል አንድን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/bahruteka/5731

https://t.me/bahruteka

3 months, 2 weeks ago

? አዲስ ኪታብ pdf የገፅ ብዛት 313

عنوان:- الواضح في تيسير منهج السلف الصالح
የደጋግ ቀደምቶችን መንገድ ገር በሆነ መልኩ ግልፅ ማድረግ
للشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد بن عبد الله الإتيوبي السلطي حفظه الله

✍?አዘጋጅ:- ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ኢብኑ ሙሀመድ ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ስልጢ (ሀፊዘሁላህ)

(ዐረቢኛ የምትችሉ pdf ን አውርዳችሁ አንብቡት፣ የምታቀሩም አቅሩት)

#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/HussinAssilty
https://t.me/HussinAssilty

4 months ago

*?*??
?#በተቻለ መጠን ከንቱን የማውገዝ ግደታነት
?**በማአከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በስልጤ ዞን በምስራቅ አዘርነት በርበሬ በቅልጦ  ወረዳ በሾሞ ቀበሌ የተደረገ ሙሐደራ ።

?በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

? ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
???
? https://t.me/shakirsultan

4 months, 1 week ago

ቲቪ አፍሪካና ነሲሀ⁉️**

"እንዴ!
እኛም መሀከል ክፍተት አለ ማለት ነው እንዴ!
ሁለቱም ቲቪዎች ላይ ?
እኔ እነዚ እነዚ ላይ ብዙ ልዩነት ያለ አይመስለኝም!
ለማንኛውም" .....

? ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲን**

https://t.me/abuumuawiyahttps://t.me/abuumuawiyahttps://t.me/abuumuawiya

5 months, 3 weeks ago

?አንጀት አራሽ ቅስቀሳ......!!

በኢትዮጵያ አህሉ ሱንና ኢስላማዊ ማህበር አዘጋጅነት የፊታችን እሑድ ጥቅምት 03 በመዲናችን አዲስ አበባ ለሚካሄደው ታላቁ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ ለሰደቃ የተደረገ ቅስቀሳ።

? أستاذ أبو حسان محمد بن بركاالسلطي [السلفي المشهور بكرماني حفظه الله تعالى

?](https://t.me/AbuImranAselefy/8313) ኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሐመድ በረካ (ኪርማኒይ) አላህ ይጠብቃቸው!

1000 650 550 718
ሙህዲን ሳሊህ እና ዩሱፍ ከድር...

? ••⇣⇣.  ?   ••⇣⇣ 
╰?????.   ╰?????

?️ በ ????????~????
? ⇣⇣⇣?⇣⇣⇣? ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/conference1447
https://t.me/conference1447
https://t.me/conference1447

5 months, 3 weeks ago
5 months, 3 weeks ago

?የኢትዮጵያ አህለሱና ኢስላማዊ ማህበር አጭር መልዕክት
=========================

በኢትዮጵያ አህለሱና ኢስላማዊ ማህበር የተዘጋጀውና በአይነቱ ልዩ የሆነው  ታላቁ ኢስላማዊ ኮንፈረንስ፣ አዲስ አበባ ላይ ይታወቃል።
ስለሆነም የእሁድ ስለተዘጋጀው የሚሊኒየም ታላቅ የዳዕዋ ኮንፍረንስ በተመለከተ በተከበሩ ሸይኽ ሐሰን ገላው ሀፊዞሁሏህ እና ኡስታዝ ዩሱፍ አህመድ ሃፊዞሁሏህ ለሙስሊሙ ህብረተሰብ የሰጡት አጭር መልእከት።

በተጨማሪም:- በአሏህ ፍቃድ ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የሚገኙ መሻይኾች፤ ኡስታዞች፣ ዱዓቶች፣ ይኖራሉ።

ቀን:- ጥቅምት 3/2017

ቦታ:- በሚሊኒየም አዳራሽ (ቦሌ ኤርፖርት አጠገብ)

ከአቅም በላይ በሆነ ኡዙር ምክናየትበአካል የማትገኙ የተላለፉ ጠቃሚ መልዕክቶችን በባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ የቀጥታ ስርጭት (online) በአሏህ ፍቃድ የሚተላለፍ ይሆናል ስለሆነም አስፈላጊዉን ዝግጅት አድርጋችሁ ለወዳጅ ዘመድዎ፣ ለጓደኛዎ፣ለስራ ባልደረባዎ በመጋበዝ ጠብቁን።

የኮንፈረንሱ መሪ ሀሳብ:-
'' ዲናችንን ማወቅ፣ መተግበርና ማስተማር'' በሚል

የመግቢያ ትኬትዎን ቶሎ ከእጅዎ ያስገቡ!

የኢትዮጵያ አህለሱና ኢስላማዊ ማህበር

https://t.me/alateriqilhaq

كن على بصيرة

8 months, 2 weeks ago

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ዛሬ የነበረው የኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ ኪርማኒይ ፕሮግራም በስህተት ነው ዛሬ(ሰኞ) የተባለው ፕሮግራሙ ነገ ማክሰኞ ከምሽቱ 3:30–3:40 ባለው የሚጀምር ይሆናል።

አፍወን!

መልእክቱን በማሰራጨት የአጅሩ
ተካፋይ ይሁኑ።

https://t.me/ye_selefiyoch_eht
https://t.me/ye_selefiyoch_eht
https://t.me/ye_selefiyoch_eht

We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 2 months, 3 weeks ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 9 months ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 11 months ago