Abu_Muawiya_As_Selefy (Channle)

Description
ከቁርአንና ከሀዲስ ማስረጃ እስከሌለህ
ድረስ አቋም አትያዝ !
ለሁሉም ሰው ሂዳያን ተመኝለት
ሀቅን እንጂ ሰውን አትከተል።
"ሰው በሀቅ ይለካል እንጂ
ሀቅ በሰው አትለካም"!

https://t.me/abuumuawiya
https://t.me/abuumuawiya

ያለዎትን ሀሳብ በዚህ ይጠቁሙኝ
በተለይም ስህተት ከተመለከቱ
በአስቸኳይ ጠቁሙኝ።
@Abumuuawiya
@Abumuuawiya
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 Wochen, 2 Tage her

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 Tag, 13 Stunden her

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 Monate, 2 Wochen her

5 months, 3 weeks ago

ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ
ሌሎች ኪታቦችም ይቀጥላሉ

@Abu_ukashah

5 months, 3 weeks ago
5 months, 3 weeks ago
5 months, 4 weeks ago

*ኡሱሉል ፊቅህ

•• الحلقة الأولى من كتاب الورقات لإمام الحرمين أبي المعالي عبد الملك ابن عبد الله الجويني رحمه الله

••في أصول الفقه ••

📖 የኪታቡ መጀመሪያ ክፍል ①

የኪታቡ ሊንክ👇
https://t.me/abuabdurahmen/5061
ا═•══•═

🎙أبو عبد الرحمن عبد القادر بن حسن
አብ አብዲረህማን ብን ሀሰን

https://t.me/abuabdurahmen

5 months, 4 weeks ago

🌹 ተውሒድ በሰፊው የተብራረበት ልዩ ሙሀዷራ. ክፍል ሁለት👇**

ለተውሒድ እና ለሱና ዘብ ስንቆም
እናዛ የሸይጣን ጠበቃዎች የማን ጠበቃዎች ናቹ ይሉናል!

👉 የሱና ሰዎች አላህ የቀጠረቸው ጠበቃዎች ናቸው።

⚠️ ስለ ሽርክ ስትነገር አብራርተህ ተናገር
እንደ ሙመይዓ እና ኢኽዋን በድፍን አትነገር !

⚠️ ወደ ኸወሪጆች ጥሪ ሚያደርጉ ሀዳዲያዎች ስለ መኖራቸው!

⚠️ ጧሊባል ዒልም ልክ እንደ ዝናብ ነው የትም ቢሰፍር ይጠቅማል!

👉 በወቅነው በደረጃችን ያክል ማስተማር ግድ ይለናል!

⚠️ የአብደላ አል-ሀረሬ ቆሻሻ እምነት ተወስቶዋል

አህባሾች ሷሂህ ሀዲስን እንደሚመልሱ

⚠️ ለገንዘብ ብለህ
አህባሽ
ሱፊይ
ኢኽዋን
ሙመይዓ
ሀዳዲያ.....
ከመሆን ተጠንቀቅ!!

👉ጥሩ ጓደኛን ስለ መምረጥ!

⚠️ አኺ በሄድከባት ቦታ ድንዝዝ ፍዝዝ አትበል!

🕌 በዱና በሰለፊዮች መድረሳ!

بصوت أستاذنا وناصحنا
أستاذ أبو حسان محمد بن بركا السلطي السلفي المشهور بكرماني حفظه الله تعالى
🔸 በኡስታዛችን በመካሪያችን ኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሐመድ በረካ ( ኪርማኒይ) በመባል የሚተወቁት አላህ ይጠብቃቸው
↘️*↘️*↘️↘️↘️
https://t.me/YusufAsselafy
https://t.me/YusufAsselafy
https://t.me/YusufAsselafy

6 months ago

🟢 ታላቅ ብስረት ለወራቤና አከባቢዋ ሰለፊዮች በሙሉ!

السلام عليكم  ورحمة الله وبركاته

ዛሬ እለተ ማክሰኞ ቀን 27/02/16 ከአሱር ሰላት ጀምሮ ታላቅ የኮርስ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃቿል።

👉የኮርሱ ኪታብ ሙፊድ አልሙስተፊድ ፊ ኩፍሪ ታሪኪ አተውሂድ አሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ዐብዱልወሃብ አላህ ይዘንለት።

📚مفيد المستفيد في كفر تارك التوحيد للشيخ محمد بن عبدالوهاب رحمه الله

🪑ተጋባዥ እንግዳችን:
➷➘➴➷
👉 አሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ኢብኑ ያሲን አልለተሚይ አላህ ይጠብቃቸው።

🕌ቦታ ወራቤ ዳሩል ሂጅራ መስጅድ (ዘሞ ባቴ)

ሰዓት: አሱር ሰላት ዳሩል ሂጅራ እንሰገድ!

ኢንሻአላህ!!!

የኪታቡ pdf ⤵️ ⤵️
https://t.me/Werabeuniversitymuslimstudents/10568

Werabe university selefy muslim student official channel
📲 ➘➘➘
https://t.me/wru_selefy_official_chanel

Werabe university selefy muslim student official page
📲⬇️⬇️⬇️
https://t.me/Werabeuniversitymuslimstudents

Telegram

Werabe university selefy muslim student official channel in Werabe university selefy muslim student official page

***🟢*** ታላቅ ብስረት ለወራቤና አከባቢዋ ሰለፊዮች በሙሉ! السلام عليكم  ورحمة الله وبركاته ➴➘➷ ያንብቡ https://t.me/Werabeuniversitymuslimstudents/10569

6 months, 1 week ago

داود ياسين الغر اللئيم البليد يُضرب به المثل في البلادة وسوء الفهم.
**فقد رأيت محاولته المقارنة بيني وبين حامل راية التمييع إلياس أحمد في الثناء على جيلان
مع وضوح كلامي غاية الوضوح لكن كما قيل " الشيئ من معدنه لا يُستغرب" داوود ياسين ابتلاه الله بالغباوة وقلة العقل وسوء الفهم وسوء القصد كما بينتُ ذلك مرارا.
وصدق من قال من السلف "أهل البدع لا عقل لهم" لتركهم السنة ودفاعهم عن أهل البدع يسلبهم الله تصور الحق والدفاع عنه كما قال تعالى( فلما زاغوا أزاغ الله قلوبهم).

إلياس أحمد شيخ المميعة سئل عن جيلان فأثنى عليه و على كتبه واعتذر لضلالاته وطاماته فأنكر عليه السلفيون ذلك.

وأما أنا فقد بينتُ مرارا أنّ كتب جيلان إنْ كانت جيدة لا تعني أنّ جيلان سلفي العقيدة لكثرة ضلالاته المكشوفة التي يعرفها أهل التمييع أصحاب قناة النصيحة( الخائنة) قبل أن ينتكسوا وينضموا مع أهل الأهواء فأذلهم الله وأخزاهم جزاء وفاقا كما قال تعالى (إن الذين اتخذوا العجل سينالهم غضب من ربهم وذلة في الحياة الدنيا وكذلك نجزي المفترين)
وهذه الآية لكل مفتر ومبتدع إلى يوم القيامة كما قال ابن عيينة وغيره من السلف.

وبينتُ أيضا أنّ جيلان أصله سنى وكان له علاقة مع الشيخ ربيع وأنه قدم للشيخ ربيع بعض الملحوظات وأنّ الشيخ ربيعا كان يقول إنه ذكي ثم بينتُ أنّ هذه التزكية لا تنفعه ولا كونه أصله سني لانحرافه عن السنة ودفاعه عن أهل البدع والضلال وانضمامه إليهم مثلكم تماما.

فكيف تُقارن بيني وبين إلياس أيها البليد البغيض المريض؟ .

واسأل شيخك المميع إلياس ما موقفه من ضلالات جيلان؟ وهل يُصرّح بتبديعه كما كنتم تصرحون بذلك قبل أن تنتكسوا؟
وهل يصرّح شيخك المميع بعدم حضور دروس جيلان كما كنتم تصرحون بذلك قبل أن تتغيروا وتنحرفوا عن جادة السلف؟ وهل يجرؤ شيخك المميع إلياس بالنهي عن مجالسة جيلان ؟ وهل يصرح شيخك الملبس بعدم التعاون مع جيلان؟ .

الجواب واضح فلا يمكن أن يصّرح بما سبق لأنّ ذلك يتعارض مع مصلحة دعاة المركز لا مع الحق.

يا داوود ياسين إلى متى هذا التلبيس والتدليس ألا تستحي من الله يوم يقوم الناس لرب العالمين؟.
وهذا جزاء من يدافع عن أهل البدع والضلال يبتليه الله بالتناقض والتلبيس والافتراء والغفلة فينكر ما كان معروفا ويتلون في دين الله إرضاء للخلق ولأغراض زائلة. نسأل الله العافية.
اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلوبنا على طاعتك ورضاك حتى الممات**.

6 months, 1 week ago

ዳውድ ያሲን ሆይ!
———
አንተ እኮ ቢነገርህ የማይገባህ በሊድ ነህ!!
በሊድነትህንም ዶ/ር ሑሰይን ነግሮህ ነበር!! አማርኛም ትቸገራለህ መሰለኝ

ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)
ሙመይዓዎች በቢድዐህ ባለ ቤቶች ላይ ምላሽ ላለመስጠትና ከሱንና እንደወጡ ግልፅ ላለማድረግ ብላችሁ "አስሉ (መሰረቱ) ሱኒይ ነው" እያላችሁ ለምታደርጉት ማምታቻችሁ በሰጠው መልስ ላይ ገልብጠህ ልታምታታ ስትሞክር ኢልያስ አህመድ ጀይላንን ሲያንቆለጳጵስ "ብዙ የማናውቃቸው ጠንካራ ጎኖች አሏቸው…" ብሎ ያወደሰበትን ከሸይኽ ሁሰይን ጋር በማነፃፅር ልታምታታ እየሞከርክ ነው።

ጀይላን ይቅርና "ለፍዚ ቢል ቁርኣን መኽሉቅ" ያለው ሁሰይን ኢብን ዐሊይ አል ከራቢሲም እኮ አስሉ ሱኒይ ነበር፣ ከሁፋዞች ነበር፣ ከነ ኢማሙ አህመድ ተርታ የነበረ ሰው ነበር በዚህች ቢድዐ ሰበብ እነ ኢማሙ አህመድ (አስሉ ሱኒይ ነው ብለው ዝም አላሉም) ጠንካራ ረድ አድርገውበት ባለ መመለሱ በጥፋቱ በመቀጠሉ በዚያው ወደቀ…" ስለዚህ "ጀይላንም አስሉ ሱኒይ ነበር፣ በኢኽዋን ፊክራ ሰምጦ ወደቀ…" እያለህ ነው ማለት ነው። ታዲያ ምኑ ጋር ነው ከኢልያስ አህመድ ቅዠት የገጠመው??!

የተምይዕ ካንሰር እንኳን ቀድሞውኑ በሊድ የነበረን፣ ፈጢንና ዘኪይ የነበረንም አቃዥቷል
አላህ ይጠብቀን!!
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa

Telegram

[ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]

ልዩ ቆይታ ይደመጥ! ከኡሱል አስ-ሱንና ደርስ ***🎙***በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) - ቁርኣን ፍጡር ነው የሚለው ፊትና…? - ተያያዥ ብዥታዎችና መልሶቻቸው! - ኢማሙ'ል ቡኻሪና ሸይኻቸው… - በዑለማዎች መካከል ፊትና ለማስነሳት የሚሞክሩ ሰዎች… - አስሉ ሱኒይ ነው ማለት…? - ሸይኽ ረቢዕና ሸይኽ ፈውዛን - ሸይኽ ዐብዱል ሙህሲንና ሸይኽ ረቢዕ - ሐቅ ከሁሉም በላይ ነው!!…

6 months, 1 week ago

**ቀለል ባለ መልኩ የ
عيسى عليه السلام في ميزان الإسلام
لفضيلة الشيخ حسين بن محمد السلطي

የሚለውን የኪታብ ቂርአት
በሼኽ አብድልሀሚድ ለማግኘት

ከክፍል አንድ እስከ መጨረሻ ድረስ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

ክፍል አንድhttps://t.me/abuumuawiya/4092https://t.me/abuumuawiya/4092 ክፍል ሁለትhttps://t.me/abuumuawiya/4093https://t.me/abuumuawiya/4093 ክፍል ሶስትhttps://t.me/abuumuawiya/4094https://t.me/abuumuawiya/4094 ክፍል አራትhttps://t.me/abuumuawiya/4095https://t.me/abuumuawiya/4095 ክፍል አምስትhttps://t.me/abuumuawiya/4096https://t.me/abuumuawiya/4096 ክፍል ስድስትhttps://t.me/abuumuawiya/4097https://t.me/abuumuawiya/4097 ክፍል ሰባትhttps://t.me/abuumuawiya/4098https://t.me/abuumuawiya/4098 ክፍል ስምንትhttps://t.me/abuumuawiya/4099https://t.me/abuumuawiya/4099 ክፍል ዘጠኝhttps://t.me/abuumuawiya/4100https://t.me/abuumuawiya/4100 ክፍል አስርhttps://t.me/abuumuawiya/4101https://t.me/abuumuawiya/4101 ክፍል አስራ አንድhttps://t.me/abuumuawiya/4102https://t.me/abuumuawiya/4102 ክፍል አስራ ሁለትhttps://t.me/abuumuawiya/4103https://t.me/abuumuawiya/4103 የኪታቡን pdf ለማግኘት**https://t.me/abuumuawiya/4091https://t.me/abuumuawiya/4091

Telegram

Abu_Muawiya_As_Selefy (Channle)

ክፍል አንድ https://t.me/abuumuawiya/4092

6 months, 2 weeks ago

↪️ ታላቅ የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም

♻️ ከፊታችን ጁምዓ ሶላት ጀምሮ እስከ እሁድ የሚቆይ ታላቅ የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም በስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት ወረዳ ሌራ ከተማ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል መስጂድ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።   በፕሮግራሙ ላይ ከሚገኙ እንግዶች ውስጥ ተናፋቂና ተወዳጅ የሆኑ ሸይኾችና ኡስታዞች ይገኙበታል።

የኮርሱ አርዕስት:— በሸይኽ ሁሴን መሀመድ አስልጢ ሀፊዘሁላህ  የተዘጋጀው "የዒሳ ዐለይሂ ሰላም ቦታ በኢስላም " የሚለው ረሳኢል መሆኑን እናሳውቃለን።
የፕሮግራሙ ታዳሚዎች  የለሊት ልብሳችሁን ይዛችሁ ከመጣችሁ፣ እኛም ማደሪያ  ቦታ አዘጋጅተናል። ዋናው ፕሮግራም  ጁምዓ አስር  ሰላት እንደተሰገደ ይጀምራል።

↗️በእለቱም የጁምዓ ሰላት በታላቁ ሸይኽ ዐብድልሀሚድ ያሲን አልለተሚ መሪነት ይከናወናል። ኢንሻአላህ።
የሌራ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል መስጂድ ሰለፊያ ጀመዓ። ኢንሻአላህ

➡️አደራሻ፣ — ከወረዳው ፍ/ቤት ጀርባ 200ሜትር ገባ ብለው ያገኙታል።
ለበለጠ መረጃ  0912312595
https://t.me/abdulham/2114

Telegram

"የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል–ለተሚይ" ትምህርቶች ቻናል [THE OFFICIAL CHANNEL OF SHAYKH ABDULHAMID LATAMO]

***↪️*** ታላቅ የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም ***♻️*** ከፊታችን ጁምዓ ሶላት ጀምሮ እስከ እሁድ የሚቆይ ታላቅ የዳዕዋና የኮርስ ፕሮግራም በስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት ወረዳ ሌራ ከተማ ኢማም አህመድ ኢብን ሀንበል መስጂድ ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።   በፕሮግራሙ ላይ ከሚገኙ እንግዶች ውስጥ ተናፋቂና ተወዳጅ የሆኑ ሸይኾችና ኡስታዞች ይገኙበታል።   የኮርሱ አርዕስት:— በሸይኽ ሁሴን መሀመድ አስልጢ ሀፊዘሁላህ  የተዘጋጀው…

We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 Wochen, 2 Tage her

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 Tag, 13 Stunden her

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 Monate, 2 Wochen her