Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
📝 አዲስ መፅሐፍ
📔📗📕📘📚
↙️ عنوان: ➴➴➴
↩️ بِدْعَةُ مَذْهَبِ وُجُوْبِ الْمُوَازَنَاتِ
↘️ ርዕስ፦ ➴➴➴
↪️ «የሙዋዘና ግደታነት መዝሃብ ቢድዓ»
📝 كَتَبَهُ الشَّيْخ أَبُو طَلْحَةَ أَبُو ذَرَ بْنُ حَسَنِ بْنِ إِمَامٍ الْإِثْيُوْبِي الْوَلْوِي «حَفِظَهُ اللَّهُ»
📝 ዝግጅት፦ ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው
🏝 በመፅሃፉ
➩ ስለ መጤው ሙዋዘናህ
➪ ሙስሊም ሳይሆን በሞተ ሰው ተረሑም የማድረግ ብይን
➩ ሙብተዲዕ እና ሙናፊቅ ጀናዛ ላይ ሶላት መስገድ ያለው ፍርድ
➩ በርዕሰ-ጉዳዮቹ ላይ ታላላቅ የኢስላም ሊቃውንት የሰጧቸው ፈትዋዎች እና የመሳሰሉት ተካተዋል።
➴➴➴➴➴
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/11209
🏝 የትኛውንም ጥቆማና አስተያየት በሚቀጥለው አድራሻ አቀብሉን!
➴➴➴➴➴➴
https://t.me/AbuImranAselefybot
﴿مَنْ عَمِلَ صَالِحًا فَلِنَفْسِهِ وَمَنْ أَسَاءَ فَعَلَيْهَا ثُمَّ إِلَى رَبِّكُمْ تُرْجَعُونَ﴾.
«اللَّهُمَّ آتِ نُفُوسَنَا تَقْوَاهَا ، وَزَكِّهَا أنْتَ خَيْرُ مَنْ زَكَّاهَا ، أنْتَ وَلِيُّهَا وَمَوْلَاهَا».
﴿يَا أَيُّهَا النَّاسُ كُلُوا مِمَّا فِي الْأَرْضِ حَلَالًا طَيِّبًا وَلَا تَتَّبِعُوا خُطُوَاتِ الشَّيْطَانِ إِنَّهُ لَكُمْ عَدُوٌّ مُّبِينٌ﴾.
«اللَّهُمَّ اكْفِنَا بِحَلَالِكَ عَنْ حَرَامِكَ وَأغْنِنَا بِفَضْلِكَ عَمَّنْ سِوَاكَ».
📱 አድስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ
〰〰〰〰〰〰〰
↪️ ሙሀደራዎች🎙
➩ 🎙በ ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ
ለሌሎች ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው እናዳርስ
✅ ሊንኩንም ሼር ማረግን አትርሱ
👇👇👇👇👇
https://t.me/safya_app
📨 መሰል ቂራአት እና ሙሀደራወች ለማሰራት የሚከተልውን አድራሻ ይጠቀሙ
👇👇👇👇👇
@selfy_app_developer
التذكيراليومي بـ التقويم الهجري
يوم_الأربعاء : ረቡዕ
▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️
🌙🌟🌙🌟🌙🌟🌙🌟🌙🌟🌙🌟🌙🌟
ወር ቀን አመት
ጥቅምት [2] 20 2017 አል
octo [10] 30 2024 እአአ
🌟▬🌟▬🌟▬🌟▬🌟▬🌟▬🌟▬🌟
ربيع الثاني ٢٧ الأربعاء ١٤٤٦ ሂ
1446 ሂ እሮብ 27 ረቢዓ ሳኒ
👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
🚫 የተብሊግ ጀማዓዎች ማን ናቸው
ክፍል አንድ
የተብሊግ ጀማዓ የዛሬ 98 አመት አካባቢ ህንድ ውስጥ በሙሐመድ ኢልያስ አማካይነት የተመሰረተ ሲሆን, ሙሐመድ ኢልያስ ዐቂዳው ሱፍይ ስለነበረ በአራት የሱፍይ ጠሪቃዎች ነበር የመሰረተው ። እነዚህ ጠሪቃዎች የሚከተሉት ናቸው : –
1ኛ – ነቅሸበንዲያ
2ኛ – ቃዲሪያ
3ኛ – ጁሽቲያ
4ኛ – ሳሀርወርዲያ
ነቅሸበንዲያ ማለት ነፍስ በአቡበከር አማካይነት ከነብዩ ጋር ትገናኛለች የሚል እምነት አላቸው ። ዚክር በልብ እንጂ በምላስ ማለት አያስፈልግም የሚሉ ሲሆኑ አንድ ሰው ዚክር ሲያደርግ አይኑን ጨፍኖ ከሸይኹ በሚሰጠው አይነት አቀማመጥ ተቀምጦ በልቡ ማለት አለበት ይላሉ ። ይህ ኢማን በልብ ነው ከሚለው የሙርጂዓ ዐቂዳ የተወሰደ ነው ። በዚህ መልኩ አላህን እያወሳ በሂደት መጋረጃው ተከፍቶ ከአላህ ጋር ይገናኛል ብለው ያምናሉ ።‼ እንደሚታወቀው አብዛኛው የሱፍይ ጠሪቃዎች ቁርኣንና ሐዲስ ላይ የመጡ ሸሪዓዊ ድንጋጌዮችን አይከተሉም ።
ቁርኣንና ሐዲስን መከተል የአዋሞች ዐቂዳ ነው ብለው ነው የሚያምኑት ። በመሆኑም ሁሉም የሱፍያ ጠሪቃዎች የራሳቸው የሆነ ዚክርና አዳብ አላቸው ። ከሸይኻቸው የሚሰጣቸውን መመሪያ በትክክል ፈፅመው ሲወጡ መቃም ደርሰናል ይላሉ ። በመጨረሻም በኛ ላይ ሸሪዓዊ ድንጋጌዎች ውድቅ ናቸው እስከማለት ይደርሳሉ ። በዚህ መልኩ ሸይጣን ወሕይ እያደረገላቸው መቃም ደርሳችኋል በሚል ሸይኻቸውን እንዲያመልኩ ያደርጋቸዋል ።
የነቅሸበንዲ ጠሪቃ በዚህ ስም የተጠራው ሸይኻቸው ሙሐመድ በሃኡዲን ሻህ አላህን መዘከር ከማብዛቱ የተነሳ በልቡ ጀርባ ላይ አላህ የሚል ጠቅ ጠቅ ተደርጎ ተፅፎ ታትሞበታል ከሚል እምነት በመነሳት ነው ። እንዴት የልቡን ጀርባ እንዳዩት ግን አይታወቅም ። ‼ የነቅሸበንዲዮች ዐቂዳ የሚከተሉትን ነጥቦች ያካትታል : –
– ጠሪቃቸው ከአቡበከር ሲዲቅ የተወሰደ ነው የሚል እምነት ።
– አንድ ሰው ከሶስት እስከ አርባ ቀን ከሰው ተገልሎ ምላሱን ሳያንቀሳቅስ አይኑን ጨፍኖ በልቡ አላህን መዘከር አለበት ይላሉ ።
– ሸይኻቸው የሩቅ ሚስጢር ያውቃል ሲጠሩት ይደርሳል የጠየቁትን ይሰጣል ብለው ያምናሉ ።
– የጠሪቃ ሸይኽ የሌለው ሸይኹ ሸይጣን ነው ይላሉ ።
– የነቅሸበንዲ ተከታይ የሆነ ሰው ከሸሪዓ ዑለሞች ጆሮዉን መጠበቅ አለበት ከእነርሱ መስማት የለበትም ይላሉ ።
– አንድ ሙሪድ መቃም የሚደርሰው የሩቅ ሚስጢር ሲገለጥለት ነው ብለው ያምናሉ ።
– የመጨረሻ ግባቸው አላህ በእነርሱ ላይ መስፈር አለበት የሚል ነው ። ይህ ከሆነ መመለክ ስለሚችል ለዚህም ነው ሸይጣን ሸይኻቸውን እንዲያመልኩ የሚያደርጋቸው ።
ስለ ነቅሸበንዲያ ይህን ያክል ካልን በሚቀጥለው አላህ ካለ ስለ ቃድርያ እናያለን ።
አላህ ካለ ይቀጥላል
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago