The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.
Last updated 2 weeks, 2 days ago
🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️
Bots: https://t.me/iPapkornBots/2
Last updated 4 months, 2 weeks ago
Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.
Last updated 2 weeks, 3 days ago
እንኳን ለዓለም አቀፍ የቤተሰብ ቀን አደረሰዎ!
በቴሌብር ሱፐርአፕ ወይም በማይ ኢትዮቴል መተግበሪያ የቤተሰብ ቡድን የሚለው አማራጭ ውስጥ በመግባት ላዘጋጁት ቡድን ጥቅል ገዝተው በማጋራት ለቤተሰብዎ ያለዎትን ፍቅር በተለየ አማራጭ ይግለፁ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
Ethio telecom extends an invitation to all interested and eligible bidders to participate in the National Competitive Bid (NCB) for the procurement of 1200KVA and 1000KVA Water-cooled canopy type diesel generator set with installation materials and accessories.
For additional info, kindly visit https://bit.ly/4bvxtLv
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የማሸነፍ ዕድል በእጅዎ ላይ ነው!
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ23ኛው ዙር በ1ኛ ዕጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች ዕድለኞችን እየጠበቀ ነው፤ ዕድለኛ የሚያደርግዎትን ትኬት በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!
ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ግንቦትን ለሙዳይ!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለሙዳይ የበጎ አድራጎት ማህበር እንለግሳለን!
እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን |
ዩትዩብ | ቲክቶክ
ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
መልካም የእናቶች ቀን!
ዛሬ ለውድ እናቶቻችን መልካም ምኞታችንን እና ፍቅራችንን እንግለጽ!🧡🌹
ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ለእናቶቻችን!🌹🧡
በዕረፍት ቀንዎ 1 ጊ.ባ ዳታ
ያልተገደበ ደቂቃ እና መልዕክት በ5 ብር ብቻ በመግዛት ከወዳጅ ቤተሰብ ጋር ያውጉ!
ከረፋዱ 4:00-5:00 ሰዓት!
#Sunday #StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
ባልተገደበ የፕሪሚየም ጥቅላችን ከወዳጅ ዘመድ ጋር ግንኙነትዎ ሳይቋረጥ የስራ እንቅስቃሴዎ ሳይገደብ ዘና ብለው ይጠቀሙ !
በሳምንታዊና በወርሃዊ ያልተገደበ ፕሪሚየም አማራጮች የቀረቡትን ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ፣ በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ያገኟቸዋል!