telebirr

Description
The first mobile money platform in Ethiopia
Advertising
We recommend to visit

The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 6 months, 1 week ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 4 months, 2 weeks ago

3 days, 13 hours ago
የቀን ውሎዎን አይረሴ ለማድረግ

የቀን ውሎዎን አይረሴ ለማድረግ
ለሚወዷቸው በቴሌብር ኢንጌጅ በነጻ ያጋሯቸው!!

💁‍♂️ እንዳሻዎ ራስዎ በመሠረቱት ቡድን በጋራ ኾነው አልያም በግል የቪዲዮ፣ ፎቶ፣ ድምጽና የጽሑፍ መልእክቶችን በነጻ እያጋሩ እንደ ልብዎ ማውራት ይችላሉ፡፡

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ላይ ያገኙታል፡፡

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ !

🏡 መልካም የእረፍት ቀን!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #SmartAfrica #RealizingDigitalEthiopia

4 days, 5 hours ago
መልካም ዜና ለስፖቲፋይ አገልግሎት ተጠቃሚዎች!!

መልካም ዜና ለስፖቲፋይ አገልግሎት ተጠቃሚዎች!!

🤩 ልዩ የወጣቶች የሞባይል ጥቅል ካልተገደበ ነጻ የስፖቲፋይ አገልግሎት ጋር ማቅረባችንን ስናበስርዎ በደስታ ነው!!

💁‍♂️ ከእጥፍ ስጦታ ጋር በዕለታዊ፣ ሳምንታዊና ወርኃዊ አማራጮች በ *999# ፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በቻት ቦት እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ ያገኟቸዋል፡፡

👉 ጥቅሎቹን ይግዙ የስፖቲፋይ መተግበሪያን በማውረድ የመረጡትን ሙዚቃና መንፈሳዊ ጣዕመ ዜማዎች በነጻ ያጣጥሙ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

4 days, 9 hours ago
4 days, 9 hours ago
telebirr
4 days, 9 hours ago
telebirr
5 days, 10 hours ago
**ድንገተኛ ወጪ አጋጥምዎት ገንዘብ ቢያስፈልግዎ በቴሌብር …

ድንገተኛ ወጪ አጋጥምዎት ገንዘብ ቢያስፈልግዎ በቴሌብር ገንዘብ መጠየቅ እንደሚችሉ ያውቃሉ?

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ‘’ገንዘብ ለመጠየቅ’’ (Request Money) በመጠቀም ከጓደኞችዎ ወይም ከቤተሰብ በቀላሉ ገንዘብ በቴሌብር ይጠይቁ፤ ጉዳይዎን ይፈጽሙ!

⚠️ ገንዘቡን ከመላክዎ በፊት የጠያቂውን ማንነት ከ127 በሚደርስዎ የጽሑፍ መልእክት በቅድሚያ ያረጋግጡ!

🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://onelink.to/uecbbr ይጫኑ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

5 days, 13 hours ago
**ኅዳርን ለዘውዲቱ መሸሻ ሕጻናትና ቤተሰብ በጎ …

ኅዳርን ለዘውዲቱ መሸሻ ሕጻናትና ቤተሰብ በጎ አድራጎትና ልማት ማኅበር!

👐 በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለዘውዲቱ መሸሻ ሕጻናትና ቤተሰብ በጎ አድራጎትና ልማት ማኅበር እንለግሳለን!

🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ

በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://onelink.to/uecbbr ለበጎአድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!

🤌 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

6 days, 1 hour ago
telebirr
1 week, 5 days ago
We recommend to visit

The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️

Bots: https://t.me/iPapkornBots/2

Last updated 6 months, 1 week ago

Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.

Last updated 4 months, 2 weeks ago