Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
🦋ህይወት ልክ እንደ መርፌ ቀዳዳ ያህል
ብትጠብህ አንተም ልክ እንደ ክር ሆኖ የማለፍ ብቃት ይኑርህ።
*✅Maths question🚩*
📚This will help you to do more question in suitable way for entrance examination.
⌨Don forget math is about doing more questions.😉**
ኩሉ ነፍሲ ዛኢቀቱል መዉት።:
💠 💠 #አንዲት #እናት #ወደ #አንድ #ሸይኽ #ፈትዋ #ለመጠየቅ #ትመጣና
↪️ለሸይኹ
" ሸይኽ ሆይ የልጆቼ እንቅልፍ በጣም ከባድ ነው ፣ #ለፈጅር #ሰላት እነሱን
መቀስቀስ ደከመኝና ምንድነው መፍትሄው? " በማለት ጠየቀች ።
↪️ #ሸይኹም " ሙቀት መቆጣጠሪያው ተቃጥሎ እሳት ቢተፋ ኖሮ ምን
ታደርጊ ነበር? " አላት
↪️ #እናት " #እቀሰቅሳቹኋለሁ " አለች
↪️ #ሸይኹ " ግንኮ እንቅልፋቸው ከባድ ነው " አላት
↪️ #እናት " በአላህ ይሁንብኝ አንገታቸውን እየጎተትኩ ቢሆንም
እቀሰቅሳቸዋለሁ " አለች
↪️ #ሸይኹ " ይህን የምታደርጊው #ከዱንያ #እሳት ልታድኚያቸው ነው ፣ ልክ
#እንደዛውም #ከአኺራ #እሳት🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ለማዳን ቀስቅሺያቸው " አላት ።
( ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﻗُﻮﺍ ﺃَﻧْﻔُﺴَﻜُﻢْ ﻭَﺃَﻫْﻠِﻴﻜُﻢْ ﻧَﺎﺭًﺍ ﻭَﻗُﻮﺩُﻫَﺎ ﺍﻟﻨَّﺎﺱُ ﻭَﺍﻟْﺤِﺠَﺎﺭَﺓُ ﻋَﻠَﻴْﻬَﺎ
ﻣَﻠَﺎﺋِﻜَﺔٌ ﻏِﻠَﺎﻅٌ ﺷِﺪَﺍﺩٌ ﻟَﺎ ﻳَﻌْﺼُﻮﻥَ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻣَﺎ ﺃَﻣَﺮَﻫُﻢْ ﻭَﻳَﻔْﻌَﻠُﻮﻥَ ﻣَﺎ ﻳُﺆْﻣَﺮُﻭﻥَ )
💎💎💎" #እናንተ #ያመናችሁ #ሆይ! ነፍሶቻችሁንና ቤተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ
ሰዎችና ደንጋዮች ከሆነች እሳት ጠብቁ ፡፡ በእርሷ ላይ ጨካኞች ፣
ኀይለኞች የሆኑ መላእክት አልሉ ፡፡ አላህን ያዘዛቸውን ነገር (በመጣስ)
አያምጹም ፡፡ የሚታዘዙትንም ሁሉ ይሠራሉ ፡፡" 🍃🍃🍃
«የታሰሩ ሙስሊም ተማሪዎች ዜና!
እለተ ማክሰኞ ጥቅምት 2017 E.C.
በኒቃብ ጉዳይ ከታሰሩት የአዲስ ከተማ ት/ቤት ሙስሊም ተማሪዎች መካከል አንዱ የሆነው ተማሪ አሚር አ/ከሪም ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርቦ ነበር፤ ተማሪ አሚር በት/ቤት ውስጥ ት/ቱን በአግባቡ በመከታተል እና ተማሪዎች በአካዳሚም ይሁን በዲናዊ ህይወታቸው የተሻሉ እንዲሆኑ በመምከር የሚታወቅ አርአያ ተማሪ ሲሆን፤ ከት/ቤቱ ሙስሊም ተማሪዎች ጋር አብሮ እህቶቻችን ለምን ኒቃብ መልበስ ይከለከላሉ ብሎ በሰላማዊ መንገድ በመጠየቁ ብቻ ት/ቤቱ በከፈተው የውሸት ክስ እለተ አርብ በትምህርት ገበታ ላይ እያሉ ስም ዝርዝራቸው ለፖሊስ ተሰጥቶ በየክፍላቸው እየተዞረ ከተለቅሙት ሙስሊምች ተማሪዎች አንዱ ነበር።
በዛሬው እለት በዋለው ችሎት አቃቢህጉ ት/ቤቱን በማስረበሽ እና የት/ቤት ንብረትን በማውደም የሚል የውሸት ክስ በተማሪ አሚር አ/ከሪም ላይ ያቀረበ ሲሆን ከአዲስ አበባ መጅሊስ ተወክሎ የቆመለት ጠበቃ ሁሴንም በችሎቱ ላይ ባቀረበው ብርቱ ክርክር የዋስ መብቱ ተጠብቆ በመጨረሻም በ5ሺ ብር ዋስ እንዲፈታ ተወስኗል፤ በቅድሚያ አላህን እናመሰግናለን በመቀጠል ለአዲስ አበባ መጅሊስ እና ለጠበቃ ሁሴን ምስጋናችን ይድረስ።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ተማሪ ነቢል እና ተማሪ ሰሚር በመጪው ሀሙስ ፍርድ ቤት የሚቀርቡ ሲሆን የክስ መዝገብ ላይ ስማቸው ሰፍሮ ያልተያዙ ሙስሊም ተማሪዎች አሁንም ድረስ በፖሊስ እየተፈለጉ በመሆኑ ሁሉም የት/ቤታችን ሙስሊም ተማሪዎች በነፃነት የመማር መብታቸው ተከብሮ ወደ ቀድሞው የትምህርት ገበታቸው እስኪመለሱ ድረስ ሁሉም ሙስሊም የሚችለውን አስፈላጊ ትብብር እንዲያደርግልን በአላህ ስም እንጠይቃለን።
ኒቃቧንም ትለብሳለች‼️
ትምህርቷንም ትማራለች‼️»
©: የአዲስ ከተማ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዐ
በትምህርት ቤቶች በየጊዜው የሚያገረሸው የኒቃብ ክልከላ ጉዳይ ቋሚ መፍትሔ ሊበጅለት ይገባል።
«=» «=» «=» «=» «=»
ፊትን ከባዕድ ወንዶች መሸፈን ግዴታ መሆኑ የአብዛኛዎቹ ዑለማዎች አቋም ነው።
ሆኖም ሴቶች ፊትና በማይሰጋበት ሁኔታ #ለአስፈላጊ_ጉዳይ ፊታቸውን ለወንዶች ማሳየት እንደሚችሉ የሁሉም የፊቅህ ሊቃውንት ንግግር ያሳያል።
በዚህ መሰረት ተማሪዋ ወደ ትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ስትገባ፣ ወደ ፈተና ማእድ ስትገባ፣ አጠራጣሪ ሁኔታ ሲኖር ወይም በማንኛውም ጊዜ ማንነቷን ማጣራትና ከመታወቂያዋ ጋር ማመሳከር ሲያሰፈልግ ፊቷን ገልጣ አሳይታ መልሳ መሸፈን ትችላለች።
«ሙሉ በሙሉ ተገልጠሽ ካልቆየሽ አትገቢም!» ማለት ግን ሀይማኖታዊ መብትን በግልፅ የሚጋፋ፣ ሴኪዩላሪዝም ራሱ የማይደግፈው… ምንም አግባብነት የሌለው የግለሰቦች ድርቅና ነው።
ኡስታዝ ኤሊያስ አህመድ حفظه الله
ስሙማ ሰዎች ድሮ ክላስ ውስጥ ወይም ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ ኒቃብ ማድረግ ይቻላል እንዴ?
ሰላም ለእነዛ.....
ክፍል ውስጥ አስተማሪ እየገላመጣቸው፣ እያሳቀቃቸው፣ በውጤታቸው እየተጫወተ፣ አትችይም እያለ በተማሪ ፊት ክብራቸውን ዝቅ ሊያደርግ እየሞከረ፣ በማስክ አውልቂ ምክኒያት ቢሮ ለቢሮ እያንከራተታቸው ከዳይሬክተር እስከ ጥበቃ በስድብ ሊያንቋሽሿቸው እየሞከሩ........
ይሄን ሁሉ ችለው ሂጃባችንን አናስነካም ብለው አላማቸውን ሰንቀው ፣ በጌታቸው ተመክተው፣ ለካፊር እጅ አንስጥም ፤ተምረን ሙስሊሙን ኡማ እናገለግላለን ፤ ኢስላምን እንኻድማለን የሚል ትልቅ ተስፋ አንግበው ጥርሳቸውን ነክሰው ብዕር እና ማቅለሚያቸውን ይዘው በማለዳ ትምህርት ቤት ለሚመላለሱት ልእልት የhighschool ተማሪዎች
እነዚህን ጀግኒቶች ምን ብለን እንጥራቸው!!!
if
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago