Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Eliyah Mahmoud

Description
We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 3 months, 1 week ago

Last updated 1 year, 4 months ago

1 month, 3 weeks ago
[#ከወሳኝ](?q=%23%E1%8A%A8%E1%8B%88%E1%88%B3%E1%8A%9D) ነቢያዊ ዱዓዎች ውስጥ!

#ከወሳኝ ነቢያዊ ዱዓዎች ውስጥ!

ከአቡ ሁረይራ (رضيﷲ عنه) ተይዞ:  ረሱል (ﷺ) በሱጁድ ውስጥ ይህን ዱዓ ያደርጉ ነበር ፡‐

[عن أبي هريرة:] أنَّ رَسولَ اللهِ ﷺ كانَ يقولُ: في سُجُودِهِ اللَّهُمَّ اغْفِرْ لي ذَنْبِي كُلَّهُ دِقَّهُ، وجِلَّهُ، وأَوَّلَهُ وآخِرَهُ وعَلانِيَتَهُ وسِرَّهُ.

“አላህ ሆይ! ሁሉንም ወንጀሌን ማረኝ፡፡ ትንሹንም ትልቁንም፡፡ የመጀመሪያውንም የኋለኛውንም፡፡ ይፋ የሆነውንም ምስጢራዊ የሆነውንም፡፡”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 483

1 month, 3 weeks ago

https://youtube.com/watch?v=wegV0NLUL00&feature=shared
ቁርአን ከአላህ ለመኾኑ አሳማኝ ነጥቦች (14)

YouTube

٤ مارس ٢٠٢٤

حرره VideoGuru:https://videoguru.page.link/Best

1 month, 4 weeks ago

አዋጅ አዋጅ ለስልጤ  ማህበረሰብ በሙሉ የአክፍሮት ሃይላት አድማ⭕️ በሁሉም የስልጤ ማህበረሰብ ላይ የታቀደ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች አድማ ወጥቷል ይህም አድማቸው ከነገ ጀምሮ የረመዷን ስጦታ በሚል ድግምት የተሰራበትን የተለያዩ ቁሳቁሶች ዘይት ዱቄት ቴምር ልብስ ከረሜላ መሰል ነገራቶችን እንለግሳለን እያሉ ህዝቡን ለማጭበርበርና በድግምት ለማሰቃየት ከዛም በድግምት ሲሰቃይ ና ጌታን ተቀበል ትፈወሳለህ…

1 month, 4 weeks ago

አዋጅ አዋጅ ለስልጤ  ማህበረሰብ በሙሉ

የአክፍሮት ሃይላት አድማ⭕️

በሁሉም የስልጤ ማህበረሰብ ላይ የታቀደ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች አድማ ወጥቷል

ይህም አድማቸው ከነገ ጀምሮ የረመዷን ስጦታ በሚል ድግምት የተሰራበትን የተለያዩ ቁሳቁሶች ዘይት ዱቄት ቴምር ልብስ ከረሜላ መሰል ነገራቶችን እንለግሳለን እያሉ ህዝቡን ለማጭበርበርና በድግምት ለማሰቃየት ከዛም በድግምት ሲሰቃይ ና ጌታን ተቀበል ትፈወሳለህ እያሉ ህዝቡን ለማክፈር ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል።

ስለሆነም ሁሉም የስልጤ ማህበረሰብ በረመዷን ስጦታ ስም የተደገሰለትን መተታዊ ተንኮላቸውን ሊጠነቀቅ ይገባል።

ማሳሰቢያ ይህንን ስጦታ ለመስጠት የሚመጡ ሰዎች ፍጹም ሙሥሊም መስለው ጀለቢያና ኮፊያ ሴቶችም ሒጃብና ጅልባበ ኒቃብ ለብሰው ስለሆነ ጥንቃቄ አድርጉ።

ህጻናት በየ ትምህርት ቤቱ በየ መንገዱ የሚሰጣቸውን ከረሜላና መሰል ነገሮችን እንዳይቀበሉ ጥንቃቄ አድርጉ።

ጽሑፉን ሼር ሼር እንድታደርጉልኝ በአላህ ስም እጠይቃለሁ።

يُرِيدُونَ لِيُطْفِئُوا نُورَ اللَّهِ بِأَفْوَاهِهِمْ وَاللَّهُ مُتِمُّ نُورِهِ وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُونَ
(ሱረቱ አል - ሶፍ - 8)
የአላህን ብርሃን በአፎቻቸው ሊያጠፉ ይሻሉ፡፡ አላህም ከሓዲዎቹ ቢጠሉም እንኳ ብርሃኑን ገላጭ ነው፡፡

🎙ሙከሚል ሙሥሊም ልጅ።
https://t.me/mukamil12

2 months ago

ይህ በቅርብ የሚወጣው የወሒድ ዑመር መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ በአይሁዶችና ክርስቲያኖች ዘንድ ያሉ መጽሐፍት የደበቋቸውን በርካታ አዳዲስ መረጃዎችን አጋልጧል። ኹላችንም ሊኖረን የሚገባ፣በሌላ ዕምነት ላይ ላሉ አካላትም ገዝትን ዕውነታውን የምናደርስበት ማሳለጫ መጽሐፍ ነው።
رب مبلغ اوعى من السامع

2 months ago

ፈርዋ ቢን ነውፈል ዓኢሻን መልክተኛው (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ያደርጉት የነበረውን ዱዓእ ጠይቅዃት እሷም " አላህ ሆይ ከሰራኹትና ካልሰራኹት ተንኮል በአንተ እጠበቃለኹ" ብለው ዱዓ ያደርጉ እንደነበረ ነገረችኝ በማለት ዘግቧል።
اللهم إني أعوذ بك من شر ما عملت وشر مالم أعمل
https://t.me/E_M_ahmoud

3 months, 3 weeks ago

ያ አላህ
ከአንተ ጋ አላመልክም፣ ማነንም ተሰሪ፣
እኩል አላደርግም፣ ተሰሪን ከሰሪ፣
ምስጋና ተገባህ፣ የአለም ፈጣሪ፣
ጨለማ ብርሃንን፣ ተራ አስተናባሪ፣
ለምስጉንነትህ፣ አይሻም መስካሪ፣
መስካሪት በቃ፣ በራስህ ላይ ኮሪ፣
الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَجَعَلَ الظُّلُمَاتِ وَالنُّورَ ۖ ثُمَّ الَّذِينَ كَفَرُوا بِرَبِّهِمْ يَعْدِلُونَ
{{ምስጋና ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው ጨለማዎችንና ብርሃንንም ላደረገው ለአላህ የተገባ ነው፡፡ ከዚያም እነዚያ የካዱት (ጣዖታትን በጌታቸው) ያስተካክላሉ፡፡}} [ ሱረቱ አል-አንዓም፣ - 1 ]
At-Takwir
artist: Ismail Annuri

3 months, 4 weeks ago

▣ ከቲክቶክ ሰፈር ለመጣው ጥያቄ መልስ።

---------------------------------------
®Sαlαh Responds 🎙
t.me/mahircomp123

3 months, 4 weeks ago
4 months ago

MP2002-477 Former President Truman Discusses the Challenges of Establis... https://youtube.com/watch?v=N0DvO72fuG4&si=GGVFjADPsowkGv3P

We recommend to visit

Books only!

This channel is created for books sharing To widen your mind and to get books easily We have more than 2000 amharic and english books !

Join and share @Books_worldd

አስተያየት @BooksWorlddd_bot !

@books_worlddd መወያያ ግሩፕ

#share

➡️ በቻናላችን የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች
➲የአቂዳ ኪታቦች
➲የፊቅህ ግንዛቤዎች
➲የሱና ኡለማዎች ፈትዋ
➲ወቅታዊ ምክሮች
➲የቁርአን ቂርአትና ሌሎችም
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Last updated 3 months, 1 week ago

Last updated 1 year, 4 months ago