The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.
Last updated 2 weeks, 1 day ago
🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️
Bots: https://t.me/iPapkornBots/2
Last updated 6 months, 1 week ago
Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.
Last updated 4 months, 2 weeks ago
?????????????
➡️ በመጨረሻም የጥያቄ መልስ እና አሸናፊ ይፋ ይሆናል ።
?????????????
ሰላም ቅዱሳን እንዴት አላችሁ?
ዛሬ በሚኖረው ፕርግራም ላይ እዛ አካበቢ በልማቱ ምክንያት ከቦሌ ወደ መገናኛ የሚሄደው ዋናው መንገድ ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ እንደሚደረግ በትናንትናው ዕለት መግለጫ ወጥቶ ነበር እና አማራጭ መንገዶችን አቅጣጫ ለመስጠት ያህል ነው ምናልባት መኪና ይዛችሁ የምትመጡ እንግዶቻችን ከቦሌ ድልድይ ወደ መገናኛ መጥቶ ምስራቅ መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ጋር መግባት ክልክል ስለሆነ በላይኛው በኩል እንድትመጡ ቢሆን መልካም ነው። በላይ ማለት በኤድናሞል በኩል አድርጋችሁ በአደይ አበባ ስቴዲየሙ ልክ ኤጂ ግሬስ ጋር መስቀለኛ መብራቱ ላይ ወደቀኝ ወደ ገርጂ የሚወስደው መንገድ ላይ ሳሚ ህንፃ ደርሳችሁ ሳሚ ህንፃ ስር በሚያስገባው ኮብልስቶን ወደ ውስጥ ስትገቡ ታገኙታላችሁ። በታክሲ የምትመጡ ወገኖች ደግሞ ቦራ ጋር ወይም ቦሌ ድልድይ የመገናኛ ታክሲ መጫኛ ጋር በእግር 500 ሜትር ወደ መገናኛ መስመር እንደሔዳቹ ወደ ቀኝ ስትታጠፋ ታገኙታላቹ ከመገናኛ መስመር ምትመጡ እስከሚፈቀድበት ድረስ መታቹ ኢምፔሪያል ጋር ወርዳችሁ ቀጥታ ወደ ቦሌ መንገድ በመሄድ ሞያ ብስኩትን አለፍ እንዳላቹ ወደ ግራ ስትታጠፉ ታገኙታላቹ። ተባረኩ
ሰላም የተወደዳችሁ ተመራቂ ተማሪዎቻችን ?
ይህ ፎርም የሚያገለግለው በ ኢቫሱ የተመራቂ ተማሪዎች ፕሮግራም ላይ በ 2016 ተመራቂ ከሆኑ ተማሪዎች ውስጥ ውጤታቸው 3.6 እና ከዛ በላይ የሆነ ተማሪዎች እውቅና ለመስጠት እና ከፍተኛ ውጤት ያመጡትን በዝግጅቱ ለመሸለምና ለማበረታት ነው።
ስለዚህም በ2016 ተመራቂ የሆናችሁ እና ውጤታች ክ3.6 በላይ የሆነ ተማሪዎች እንድትመዘገቡ በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን።
https://forms.gle/9WuFT6AJ8Yh21L567
Google Docs
ውጤት ማሰብሰቢያ ፎርም
ይህ ፎርም የሚያገለግለው በ ኢቫሱ የተመራቂ ተማሪዎች ፕሮግራም ላይ በ 2016 ተመራቂ የሆኑ ተማሪዎችን ውጤታቸው 3.6 እና ከዛ በላይ ውጤት ያላቸውን ተማሪዎች እውቅና ለመስጠት እና ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን በዝግጅቱ ለማበረታት ነው።
https://forms.gle/h1mfWtDdaBPMVScu6
Register for EVASUE Graduation Ceremony on the coming sunday 7:00 local time @ Misrak Meserete Kristos Church
Google Docs
EVASUE Graduation Ceremony 2024
“መልካሙን ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ ብርሃናችሁ እንዲሁ በሰው ፊት ይብራ።” — ማቴዎስ 5፥16 ሰላም ውድ ተመራቂ ተማሪዎቻችን ከዚህ ቀደሞ በማስታወቂያ እንደተነገረው የፊታችን እሁድ ማለትም ሰኔ 23/10/2016 ከቀኑ 7:00 ጀምሮ በምስራቅ መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የ2016 ዓ.ም የኢቫሱ ምሩቃን ስነ-ስረዓት ስለሚካሄድ ሁላችሁም እንድትገኙ እያሳሰብን ፣ በእለቱ…
The official Telegram on Telegram. Much recursion. Very Telegram. Wow.
Last updated 2 weeks, 1 day ago
🌐 https://ipapkorn.github.io
Stay connected with the latest iPapkorn Bots and News 🗞️
Bots: https://t.me/iPapkornBots/2
Last updated 6 months, 1 week ago
Breaking News | Observing world events unfold in the grand theater of our time.
Last updated 4 months, 2 weeks ago