الۡفِرۡقَتُ نَاجِيَا

Description
የሰለፎችን ኮቴ እንከተል
We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago

1 month, 1 week ago
የኢብኑ ምነወርና የኸድር አል\_ከሚሴ

የኢብኑ ምነወርና የኸድር አል_ከሚሴ
ደረሳዎች በትንሹም ቢሆን እየነቁ ነው።
ሼኾቻቸው አፋቸው እንድይዙ ቢለፉም
አንዳንዶች ከሃቅ መሸሽ አልቻሉም።

ደስ ይላል ጨርሰው ከሹብሃቸው እንዲወጡ።
እንመኝላቸዋለን።ሌሎችም አላህ ይክፈትላቸው።

1 month, 1 week ago
ተጀምሯል

ተጀምሯል

ኪታብ:- ሸርህ አል አርበዑን አልለተሚየህ

pdf ለማግኘት ⤵️
https://t.me/DarASSunnah1444/8812
ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አልለተሚይ (ሀፊዘሁላህ)

ገባ

ገባ
👇
በሉ
👇
https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=533eb90dac15f433aa

1 month, 2 weeks ago

ኢብኑ ተይምያ መጅሙኡ ላይ (አምራዱል_ቁሉብ ወሺፋኡሃ/የቀልብ በሽታና መዳኒቶቿ )በሚል ስር ይህንን አስቀመጠ።

أُحِبُّ لِحُبِّهَا السُّودَانَ حَتَّى

أُحِبُّ لِحُبِّهَا سُودَ الْكِلَابِ

فَقَدْ أَحَبَّ سَوْدَاءَ؛ فَأَحَبَّ جِئْسَ السَّوَادِ حَتَّى فِي الْكِلَابِ وَهَذَا كُلُّهُ مَرَضٌ فِي الْقَلْبِ فِي تَصَوُّرِهِ وَإِرَادَتِهِ. فَنَسْأَلُ اللَّهَ تَعَالَى أَنْ يُعَافِيَ قُلُوبَنَا مِنْ كُلِّ دَاءٍ؛ وَنَعُوذُ بِاللَّهِ مِنْ مُنْكَرَاتِ الْأَخْلَاقِ وَالْأَهْوَاءِ وَالْأَدْوَاءِ وَالْقَلْبُ إِنَّمَا خُلِقَ لِأَجْلِ حُبّ اللَّهِ تَعَالَى وَهَذِهِ الْفِطْرَةُ الَّتِي فَطَرَ اللَّهُ عَلَيْهَا    መጅሙኡል_ፈታዋ 10/134

ተመልከቱ ጭፍን ወዳጅነት የት ድረስ እንደምያደርስ?? አየህ ዛሬ ሙኻሊፎች ስትወግንላቸው።ከነ ስህተታቸው ስትወዳቸው።ልብህ ላይ በሽታ መኖሩን ጠርጥር።
https://t.me/Sunna_tube

1 month, 2 weeks ago

ግጥም
**تعجبت على الناس الذين هم 
          تعلموا السنا ثم عنها جهلوا 
فوق العشر سنوات بتعلمها 
        وبحثوها أفنوا زمانهم الطولُ 
فهذا الجهل ليس مجردًا إلا بأسبابٍ 
وتلبسوا على الناس حتى ظنوا إنها السبيلُ 

فقد وعد الرحمن لمن غير الحقِّ 
       وفرض على الناس بالخذها وترك الباطلُ 

من جرب القرآن وما فيه من الآيات 
        ومن بحث الأحاديث صحت عن الرسلِ 
يجد فيهما دواءً لشبهاته وشهوته 
       ثم يتعجب بما جعل الله فيهما دليلاً 

أنا ناصحون لكل الشباب والشابات 
      بأن يتمسكوا بالسنا قبل أمام الله يُسألوا**

?️jafu

https://t.me/Sunna_tube
https://t.me/Sunna_tube

1 month, 2 weeks ago

ሙሉ የፈታዋው ፕሮግራም
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
? ሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ብን  ያሲን አል'ለተሚይ! አላህ ይጠብቃቸው!

? لفَضِيلَةِ الشَّيخِ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه»

? የተለያዩ በማህበራዊ ጉዳይ፣ በህይወት እንቅስቃሴ፣ የአቂዳ ርዕሶች፣ መንሃጃዊ ነጥቦች ሌሎችም በርካታ ጥያቄዎች ተነስተው ተብራርተዋል።

? በአሊቾ ዊሪሮ ወረዳ በገደራት ቀበሌ ልዩ ስሙ ጮል በተሰኘችው መንደር በአል\-አቅሳ መስጂድና መድረሳ የቀረበ ፈታዋ
https://t.me/Sunna_tube
https://t.me/Sunna_tube
**?**** ረጀብ 19/1446 ዓ.ሒ

? t.me/abualanesredinkedir

? ••⇣⇣.  ?   ••⇣⇣ 
╰?????.   ╰?????

?️ በ ????????~???????
? ⇣⇣⇣?⇣⇣⇣? ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy

1 month, 2 weeks ago

وَاللَّهُ تَعَالَى بَعَثَ الرُّسُلَ وَأَنْزَلَ الْكُتُبَ لِيَقُومَ النَّاسُ بِالْقِسْطِ وَأَعْظَمُ الْقِسْطِ عِبَادَةُ اللَّهِ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ ثُمَّ الْعَدْلُ عَلَى النَّاسِ فِي حُقُوقِهِمْ ثُمَّ الْعَدْلُ عَلَى النَّفْسِ. مجمع فتاوى ١٠/٩٩
የላቀው አላህ መልክተኞችን ላከ።መፅሃፍትን አወረደ።ሰዎች በፍትህ ይቆሙ ዘንዳ።ትልቁ ፍትህ ማለት አላህን በብቸኝነት ማምለክ  በሱም ላይ አንዳች አለማሻረክ(ተውሂድ) ሲሆን  ከዛም በሰዎች ሀቅ ላይ ፍትሃዊ መሆን ነው። ከዛም በራስ ላይ ፍትሃዊ መሆን ነው። መጅሙ አል_ፈታዋ 10/99
https://t.me/Sunna_tube
https://t.me/Sunna_tube

1 month, 2 weeks ago

የሴቶቹ ልዩነት ገረመኝ።

።።።።።አንዷ_~____

ደንታ ቢስ ለዲኗ ግድ የማይሰጣት
የዘወትር ጭንቋ በወንዶች መታየት
ተቀባብታ ወጥታ መልኳ ለማሳይት
።።፡።።።።።።።።።፡።።።፡።፡።፡፡።።።
ሱና የማይጥማት ፋሽን ያታለላት
ነጋ ጠባ ወሬ እርባና የሌላት።
።።።፡።።።፡።።።።።።።።።።።።።።።
ትንሽ ስትሰለጥን ክፍል ስትቆጥርማ።
ማን እንደሷ አለ ከዛች ከተማ?
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ግለፃት ብትሉኝ አልችልም መግለጥ።
ብቻ ብያታለሁ የፈረንጅ አይጥ።

።።።።ሁለተኛዋ_-_-_-_-_-_-_-_-_
በምን ቋንቋ ልጥራት? በቃ ትለያለች።
ከእግር እስከራሷ በሂጃብ ያማረች።
------------------------------------------
የወንዶች ጋጋት ግድ የማይሰጣት።
ጌታዋ ተገዢ ሰላም የሞላባት።
''''''’''''''''''''''''''''''’''''’'’'’’'''''’’''’'''''''''''''''''''’’''''''
አቂዳዋ ንፁህ የሰለፎች ፋና።
መንሃጇ የሆነ ቁርአንና ሱና።
------_-------_-------____-----
ግዜዋ ጉለበቷ ለዲኗ የሰጠች።
ከግሳንግስ ወሬ በእጅጉ የራቀች።
<><><><><>><><><><><><<>
ምን ብዬ ልግለፃት? ፊደል አይበቃኝም።
በምድር እንደሷ ማከብረው የለኝም።

https://t.me/Sunna_tube
https://t.me/Sunna_tube

1 month, 2 weeks ago

በሸይኽ አብድልሃሚድ የኮርስ ፕሮግራም ይቀጥላል https://t.me/medresetulislah

We recommend to visit

Welcome To Amharic films Best Place To find Amharic Movies

አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films

ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249

Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films

Last updated 1 year, 8 months ago

ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት

ለማስታወቂያ ስራ  --> @Aymu_xo

Last updated 3 weeks, 1 day ago

╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
? ዝውውሮች

? ውጤቶች

? የጨዋታ ፕሮግራሞች

? እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ

? ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።

Owner:- @hackersolo0⭐️

Last updated 2 months, 2 weeks ago