Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад
↩️ سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ መታጠብ
➋ ሽቶ መቀባት
➌ ሲዋክ መጠቀም
➍ ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ ከህፍን መቅራት
➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
↩️ قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين
✅ የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል።))
? صحيح الجامع - رقم : (6470)
⏮لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ
✅ እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌሊትና ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል።
اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد
https://t.me/LegaboWoredaWithDereba1
Telegram
ዳእዋ ሰለፍያ በደረባና አካባቢዋ
ዳእዋ ሰለፍያ በደረባና አካባቢዋ ቅድሚያ ለተውሒድ
ዳእዋ ሰለፍያ በደረባና አካባቢዋ
ቻናል
https://t.me/LegaboWoredaWithDereba1
ግሩፕ
https://t.me/LegaboWoredaWithDereba
Telegram
ዳእዋ ሰለፍያ በደረባና አካባቢዋ
ዳእዋ ሰለፍያ በደረባና አካባቢዋ ቅድሚያ ለተውሒድ
*▪️*عن أبي هريرة رضي الله عنه قال، قال رسول الله صلى الله عليه وسلم
اللهم انفعني بما علمتني وعلمني ماينفعني وزدني علما
صحيح سنن الترمذي** 3/476
ጌታዬ ሆይ ! ባሳወከኝ እውቀት ተጠቃሚ አድርገኝ፤ የሚጠቅመኝንም (እውቀት) አሳውቀኝ ፤ እውቀትንም ጨምርልኝ "
?[ ሶሂሁ ሱነን አቲርሚዚይ 3:476
የአላህ መልዕክተኛ ይሄንን ዱዓ ይሉ ነበር
➛ወንድምና እህቶቼ ሆይ ! ይህን ዱዓ በማለት ጌታችንን እንለምነው
https://t.me/LegaboWoredaWithDereba1
Telegram
ዳእዋ ሰለፍያ በደረባና አካባቢዋ
ዳእዋ ሰለፍያ በደረባና አካባቢዋ ቅድሚያ ለተውሒድ
*? የወሎ ህዝብ ሆይ ንቃ!*
? በወንድም አቡ ፋሩቅ
ህዝባችን እምነቱን ይወዳል
እለተ ማክሰኞ
07/01/1445 አመተ ሂጅራ
ተውሒድ እና ሱና በጭረቻ (ግሩፕ)
በምሽት የኦላይን ደዓዋ
https://t.me/Tewhid_and_Sunah
https://t.me/Tewhid_and_Sunah
ለኢሰላም ምን አስተዋፆ አድረገናል ⁉️
?በኡስታዝ አቡ ሶላሃድን ሀፊዟሏህ ወረኣ
እለተ ማክሰኞ
07/01/1445 አመተ ሂጅራ
ተውሒድ እና ሱና በጭረቻ (ግሩፕ)
ለምሽት የኦላይን ደዓዋ ምትክ
ወቅታዊ ሙሓደራ ❒ ርዕስ፦ የአሹራ ፆም
?በኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል-ኸሚሴ «ሐፊዘሁሏህ»
⌲T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
❌الإيمـان بـالــقلــب❌
❌ኢማን በልብ ነው❌
«الإيمان ليس بالقلب فقط؛ الإيمان – عند أهل السنة والجماعة -: قولٌ باللسان، واعتقادٌ بالقلب، وعملٌ بالجوارح، لابد من ثلاثة الأمور»
«ኢማን በልብ ብቻ አይደለም።ኢማን ማለት አህላል-ሱናዎች ጋ በምላስ መነገር በልብ መቋጠር በአከል ማስራት ነው በነዚህ በሶስት ነገር መሟለት ግድ ይላል»
«والعمل بالجوارح يعني العمل بالسنة»
«በአከል መስራት ማለት በሱና መስራት ነው»
«العمل بالجوارح من ترك الإسبال، وإعفاء اللحية، هذا من العمل بالجوارح»
«በአከል መስራት ማለት ለወንድ ልጅ ልብሱን አለማስረዘም ፂሙን ማሳደግ ይህ ከአካል ስራ ይመደበል»
?ሼይኽ ፈውዛን حـفـظـه الله تـعـالى»
https://t.me/LegaboWoredaWithDereba1
Telegram
ዳእዋ ሰለፍያ በደረባና አካባቢዋ
ዳእዋ ሰለፍያ በደረባና አካባቢዋ ቅድሚያ ለተውሒድ
☑️ የአሹራ ቀን ምግብ ሰርቶ ሰው መሰብሰብ⁉️
☑️ የአሹራ ሀድያ ተብሎ ምግብ ቢመጣልህ⁉️*
〰**〰*〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
ሸህ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ። የአሹራ ቀን ከሌላው ቀን የተለየ ምግብ መስራት ይህንን ቀን ኢድ (አመት በአል) ከማድረግ ይቆጠራል። እንደሚታወቀው ሙስሊሞች የተለየ ምግብ የሚሰሩበት ዘመድ የሚሰበስቡበትና ደስታቸውን በመግለፅ የሚያከብሯቸው ቀናቶች (በአሎች) ኢደል አድሀና ኢደል ፊጥር ናቸው። የአሹራ ቀንም ሆነ የአመት መጨረሻ ተጨማሪ የኢድ ቀን አድርጎ መያዝ ቢድአ (ፈጠራ)ና አላህ ያላዘዘበት ተግባር ነው።
*?[الموقع الرسمي للشيخ حفظه الله].*☑️ *ለሸህ ኡበይድ አልጃቢሪይ አላህ ይጠብቀውና አንዱ እንዲህ ብሎ ጠየቃቸው።
◾️ጥያቄ⁉️
〰〰〰〰
↪️ ከጎረቤታችን መካከል አንዱ ለአሹራ ቀን ተብሎ የተሰራ ምግብ ሀድያ ቢሰጠው ምን ያድርግ?
◾️መልስ‼️
〰〰〰〰
↪️ ይህ ቢድአና ክልክል የሆነ ተግባር ነው። ይህ ምግብ መቀበልም ሆነ መብላት የለበትም። ለዚህ ቀን ተብሎ የተዘጋጀ ነገር መግዛትም አይቻልም።
?[مفرغ من مقطع صوتي].*
የስርጭት ሊንክ ሼር አድርጉት
ገባ
ገባ
በሉሉሉሉ
https://t.me/TewhidAnd_Sunah?videochat=176f01982bf6641305
Telegram
ተውሒድ እና ሱና በጭረቻ (ግሩፕ)።
ተውሒድ እና ሱና በጭረቻ https://t.me/Tewhid\_And\_Sunah ይህ ኦፊሲላዊ ግሩፕ በደሴ ዙሪያ ወረዳ የአስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ሙስሊም ሰለፍይ ማህበረሰቦች የመወያያ የቴሌግራም ግሩፓችን ነው። ፌስቡክ ፔጅ https://m.facebook.com/114473143591650/ አስተያየት መቀበያ↓↓↓ https://t.me/Tewhid\_And\_Sunah\_bot
ኢብኑል ቀይም እና ሌሎች ኡለሞች አዉስተዋል
የአሹራ ፆም 3 ክፍሎች አሉት
9ኛዉ እና 10ኛዉ ቀን ሊፆም ነዉ ይሄ በላጩ ነዉ
10ኛዉ እና 11ኛዉ ሊፆም ነዉ ከመጀመሪያው ያነሰ ነዉ
10ኛዉን ቀን ብቻ ሊፆም ነዉ።
ይሄን ከፊል ኡለሞች ጠልተዋል ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሁዶችን እንድንቃረን አዘዋል
ከፊል ኡለሞች አግራርተዋል
???
https://t.me/HuzeyfaAhmed
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 год, 6 месяцев назад
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
Last updated 1 месяц назад
╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
║ እንኳን ደህና መጡ | |
╚══╩═╩═╩╩╩╩═╝
➟ እንኳን ወደ ትልቁ የሊቨርፑል ( መርሲሳይድ) ቻናል በደህና መጡ ።
◉ ስለ ሊቨርፑል ◉
🔴 ዝውውሮች
🔴 ውጤቶች
🔴 የጨዋታ ፕሮግራሞች
🔴 እንዲሁም የተጨዋቾች ግለ ታሪክ
🔴 ጨዋታዎችን በቀጥታ ወደናንተ የምናደርስ ይሆናል።
Owner:- @hackersolo0⭐️
Last updated 2 недели, 1 день назад