Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Awaqi

Description
አዋቂ ወጣት-ተኮር የሆኑ የአመለካከት፣ የህይወት ክህሎትና የማብቃት ስልጠናዎች የሚያዘጋጅና የስራና የትምህርት እድል መረጃዎችን የሚያጋራ መድረክ ነው።


አዋቂ በፈርስት ኮንሰልት የሚተገበር የብሪጅስ ፕሮግራም አካል ነው።
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 2 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

3 months, 3 weeks ago
[#መልካም\_ዜና](?q=%23%E1%88%98%E1%88%8D%E1%8A%AB%E1%88%9D_%E1%8B%9C%E1%8A%93)

#መልካም_ዜና

ቀድመው የ #Notcoin ባለቤት ይሁኑ ፣ #Notcoin ሳያልቅቦ ቀድመው ከጆ ያስገቡ ፣

ቴሌግራም በቅርቡ ከ #Bitcoin ጋር የሚስተካከል #Notcoin የሚባል የገንዘብ አይነት አርቅቋል ፣

ይህን #Notcoin ልክ እንደ ፌደራል ባንክ (ገንዘብ አታሚ) የተወሰኑ የዲጂታል #Notcoin ኤክትሮኒክ ገንዘብ ዲጂታሊ አትሞ አዘጋጅቷል ፣

እነዚህን የተዘጋጁ ዲጂታል ገንዘቦች ለተጠቃሚዎቹ በጨዋታ (Game) መልክ በማከፋፈል ላይ ይገኛል ፣ እርሶም የድርሻዋን #ሳያልቅቦ ፈጥነው ይውሰዱ ፣

NB. ይህን ሲስተም (የተወሰኑ ኤሌክትሮኒክ ገንዘቦችን ማተም እና ለመጀመሪያዎቹ ሰዎች ማከፍፈል) ከዚህ ቀደም #Bitcoin ተጠቅሞታል ፣ በአሁኑ ሰአት የቢትኮይን ዋጋ ከታች የተጠቀሰው ላይ ደርሷል

1 BTC(bitcoin) = $42,600 USD

ማን ያውቃል ከሆነ ሰአት በኋላ የ #Notcoin ዋጋ ከፍ ሊል ይችል ይሆናል ።

ዋጋው ከፍ ቢልም ባይልም አሁን ላይ ነፃ ስለሆነ ከጃችን ብናስገባው ይጠቅም ይሆን እንጂ አይጎዳንም ፣

ከታች በተጠቀሰው ሊንክ በመንካት ቀድመው የራሶን ድርሻ ይውሰዱ ፣

https://t.me/notcoin_bot?start=r_576899_14410495

4 months ago
Break free from the chains of …

Break free from the chains of your past; embrace the present and shape your future!

FOLLOW
Telegram , Instagram, Facebook ,YouTube, Twitter, Tiktok and our Website.

4 months ago
*****🔈***Handcrafting Workshop**

*🔈Handcrafting Workshop*

በእጆችዎ ጭቃ አቡክተው ሸክላን ሰርተው ከወዳጅ ዘመዶችዎ ከልጆችዎ እንዲሁም ከጓደኞችዎ ጋር አሪፍ ጊዜ ያሳልፉ  ይልዎታል ሙያ ስፔስ በቦታውም ታሪካዊ የሆነውን የአዲስ አበባ ሙዚየም ይጎበኛሉ ለማስታዎሻ የሚሆኑ ፎቶዎችንም ጥበብን እየሰሩ ይነሳሉ.

ቀን 📆: [ጥር 18]
ሰአት
: [ከቀኑ 5:00 - 10:00]
አድራሻ
📍: [አዲስ አበባ ሙዚየም]
የመግቢያ ዋጋ
💰 : በነፃ

ውስን ቦታ ስላለን አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ👇*👇*👇👇**

https://bit.ly/handcraftworkshop

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር
📲 0942049910 / 0920293630 ይደውሉ

በቦታው ሲመጡ
ለሸክላ መስሪያ የሚሆን ጭቃ ዋጋ
ለ አንድ ሰው
💰 = 400 ብር
በቡድን ለሚመጡ (ከ3 ሰው በላይ)
💰 = 350 ብር

አቅጣጫው ግራ ካጋባችሁ
Addis Ababa Museum 👇👇👇

https://maps.app.goo.gl/B5Pwsy8tyiktq9VY8

ይሳተፉ ይሸምቱ

@awaqiethiopia

6 months ago
6 ቀን ብቻ ቀረው!!

6 ቀን ብቻ ቀረው!!

ታታሪዎቹ/ቀጠሌዋን የሁለተኛ ዙር የአዋሽ ባንክ የስራ ፈጠራ ውድድር ለመሳተፍ የማመልከቻ ጊዜ ከጥቅምት 12 እስከ ህዳር 13 ቀን 2016 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ አዳዲስ እና ችግር ፈቺ የሆኑ የስራ ሀሳቦች ያላችሁና በ Online ማመልከት ለምትፈልጉ 👇👇
https://tatariwochu.awashbank.com እንዲሁም በአካል ማመልከት ለምትፈልጉ በአቅራቢያችሁ ወደሚገኘው የባንካችን ቅርንጫፎች በመቅረብ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን፡፡

💰 አዋሽ ባንክ ለአሸናፊዎች እስከ 1 ሚሊየን ብር ድጋፍ እንዲሁም ከማስያዣ ነጻ እስከ 5 ሚሊየን ብር ያበረክታል

❗️ ሰዓቱ ከማለቁ በፊት በድረ-ገፃችን ላይ ኦንላይን እንድትያመለክቱ በጥብቅ እናሳስባለን!

6 months ago
***🌟*** Exciting Opportunity Alert!

🌟 Exciting Opportunity Alert!

We're on the lookout for a talented Digital Marketing Officer to join I Capital Institute! If you're passionate about digital marketing and ready to take your career to new heights, this could be your dream job. Here's what we're looking for:

🎓 Bachelor's degree in business, marketing, or related fields
📆 6 months to 1 year of experience in digital marketing
🌸 Female candidates are highly encouraged to apply
📍 Work Location: Addis Ababa

🚀 Ready to boost your chances of landing this incredible opportunity? Enroll in our FREE online Work Readiness Training with a certificate! 📚 Use this link 👉 https://awaqi.yenetta.com/courses/work-readiness-training/

📝 To APPLY, send your CV to Jobs@thetalentfirm.com with the subject line "Digital Marketing Officer."

@awaqiethiopia

6 months ago

አዲስ ቪዲዮ

"በCOMFORT የሚመጣ ስኬት የለም! " ቴዎድሮስ ግርማ

🎬https://youtu.be/2hwoVQIVGVc?si=hRtWIaupfpWrKGNN

@awaqiethiopia

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 2 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago