Jimma University Students 🇪🇹

Description
#JIMMA ETHIOPIA

Welcome to our Telegram channel all about Jimma University! Here, you'll find simple explanations, quick notes, and the latest news from Jimma University.

For Advertisement contact me @Mejido

WE ARE WITH YOU !
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 2 months, 2 weeks ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 3 weeks, 3 days ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 1 month ago

1 month, 1 week ago

#እንድታውቁት*🔹*የኮስት ሼሪንግ ስምምነቱን በየወሰነ ትምርቱ(በየሴሚስተሩ) ማሻሻል ወይም ማቋረጥ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
🌐Comment👉@Jufirst_bot👈

1 month, 1 week ago
[**#Notice**](?q=%23Notice)*****⭐*******For All Students who want to …

#Notice**For All Students who want to be non cafe.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
🌐Comment👉@Jufirst_bot👈

1 month, 1 week ago
1 month, 1 week ago
1 month, 1 week ago

#For_Freshman_Students

ሁላችሁም አንደኛ አመት ተማሪዎች በዕለተ ሀሙስ ማለትም 22/05/2017 በኦንላይን የመለማመጃ ፈተና(Mock Exam) ስለሚኖራችሁ እስከዚያ ድረስ ባለው ጊዜ ማለትም ዛሬ እና ነገ ሁላችሁም ዩዘርኔም እና ፓስዎርድ በመውሰድ ራሳችሁን ዝግጁ እንድታደርጉ ስንል እናሳውቃለን።

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
🌐Comment👉@Jufirst_bot👈

1 month, 1 week ago

Selam guys i have some warning ⚠️
Take care of yourself from the apes.
They are biting the ppl so..
ሰሞኑን የተለያዩ ሰዎች ተነክሰዋል።
ይሄንን የፃፍኩላችሁ አሁን በ educational library አካባቢ የተነከሰና ደም በደም የሆነ ተማሪ አይቼ ነው።
ደግሞም ከንክሻው ባሻገር 17 መርፌ በእንብርታቹ ትወጋላችሁ።

ጦጣ ያያችሁ እንደሆነ ጀርባችሁን ላለመስጠት ሞክሩ
ወይም ከቻላችሁም በድንጋይ ወይም በዱላ ራሳችሁን ተከላከሉ/አባርሯቸው።

1 month, 1 week ago
1 month, 2 weeks ago
[**#For\_Freshman\_Students**](?q=%23For_Freshman_Students)*****✨*******Tentative Final-Exam Schedule.**

#For_Freshman_Students**Tentative Final-Exam Schedule.

Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear  ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment👉 @Jufirst_bot👈

1 month, 2 weeks ago

#For_Freshman_Students**እንዳያመልጣችሁ

🎓ABJ tutorial በ final እና COC የመጨረሻዉን ምዝገባ እያካሄደ ነዉ ተመዝግባቹ የእድሉ ተካፋይ ሁኑ።

☑️የዊከንድ እና የማታ ተማሪዎችም ተመዝግባችሁ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

💻Maths እያንዳንዱ ዉስብስብ የሞዱል ቶፕኮች ተተንትነዉ  ለ ናቹራል ሰይንስና ለ ሶሻል ሰይንስ ለየብቻ በቪዲዮ ይቀርብላቹሃል ።

💻አስፈላጊ ኖቶችና ምሳሌዎች በየግዜዉ ተዘጋጅተዉ ይቀርቡላቹሃል የያለፉ አመታት ፈተናዎች ግዝያቸዉን ጠብቀዉ ይሰራሉ ምን እሄ ብቻ ለናንተ ምያግዙ worksheet በየግዜዉ ይለቀቁላቹሃል ኑ ተቀላቀሉን

💻Geography ዉብ ኖቶች ከነ ድምፅ ማብራርያ ይቀርብላቹሃል በየ ግዜዉ ራስ መፈታሸ ጥያቄዎች ከነ መልሶቻቸዉ ይለቀቃሉ የያለፉ አመታት ጥያቄዎች በግዝያቸዉ ተሰርተዉ ይቀርባሉ ለ final መዘጋጃ ጥያቄዎች ከነ መልስ ይዘጋጅላቹሃል ።

✍️ምን  እሄ ብቻ ራስ መፈተሻ final exam በ ቱቶር ክላሱ ይዘጋጅላቹሃል እስከመጨረሻዉ ድረስ ለናንተ ምረዱ ፋይሎች ይለቀቅላቹሃል

💻Economics ከ ዉብ ኖቶች እስከ በ እጅ የተሰሩ ምሳሌዎች በየ ቻፕተሩ ፍፃሜ የ review ጥያቄዎች የያለፉ አመታት ፈተናዎች ከነ መልስ ይቀርብላቹሃል፤የፈተናዉ መዘጋጃ final exam በ ቱቶርያል ክላሱ ተዘጋጅቶ ይቀርብላቹሃል ኑ ይህን እድል በመጠቀም ጓደኞቻቹን ተቀላቀሉ!

🔹ምን እሄ ብቻ
🔹physics
🔹logic and critical thinking
🔹psychology
🔹 English በድምፅ በቪድዮ ከዉብ ኖቶች ጋር ይቀርቡላቹሃል።

🔸ABJ tutorial ለ ቀጣይ COC እንትዘጋጁ የሚያግዛችሁ ቲቶሪያል አለኝ ይላቹሃል ተቀላቅላቹ የእድሉ ተካፋይ ይሁኑ🎉

🌐ለመመዝገብ👇👇👇
@Mejido / @Jufirst_bot                        

🔻Tel:0927429565                                                   

1 month, 2 weeks ago
We recommend to visit

A place to learn English easily.

Owner - @Samson_G

Buy ads: https://telega.io/c/English_Ethiopian

Last updated 2 months, 2 weeks ago

#ADDIS_ABABA : ETHIOPIA
ለመልዕክት 👇🏻
@mujaabot

For Advertisement👇🏿
@atcads

Last updated 3 weeks, 3 days ago

NGO, የመንግስት እና የግል ድርጅቶች የስራ ማስታወቂያ እና ነፃ የትምህርት እድሎችን ያገኛሉ ቤተሰበ ይሁኑ ሌሎችንም ይጋብዙ

ለማስታወቂያ @Human133 ላይ አናግሩን
We need promoters
Website: www.abayjobs.com
Facebook: https://www.facebook.com/abayjobs12

Last updated 1 month ago