Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago
ጠቃሚ የቴሌግራም ቻናሎች
በቀላሉ ይቀላቀላሉ
??
?
*?ጥበብ?***
[إنّ لك ألا تجوع فيها ولا تعرى]
[ለአንተ በእርሷ ውስጥ አለመራብና አለመታረዝ አለህ፡]
ሱረቱጣሀ፡118
መታረዝ(መራቆት) ጌጥ ቢሆን ኖሮ አላህ የጀነት ፀጋ ያደርገው ነበር ነገር ግን እንደውም ውድቅ ተደርጎ ተቃራኒው ፀደቀ ።
ኒቃብ ለመልበስ የፈራችሁ እና ላለመልበስ የወሰናችሁ ሰዎች ካላችሁ ፍፁም ተሳስታችኋል!
1ኛ ኒቃብ በአብዛኛው ኡለማዎች እይታ ግዴታ ነው የሚያመዝነውም አቋም ይህ ነው።
2ኛ በሁሉም ኡለማዎች ስምምነት ፊቷን የሸፈነች አማኝ ሴት ፊቷን ካልሸፈነችው አማኝ በላጭ እና ወደ አላህ ቅርብ የሆነች እሷ ናት
ጊዜው ቢረዝምም፣ ቀኑ ቢቆይም አላህ መልካም ባሮቹን ጥሎ አይጥልም!
አላህን የሚፈራ ሰው ባላሰበበት በኩል አላህ ሪዝቁን ይሰጠዋል!
ጥሩ መጨረሻ አላህን ለሚፈሩና ለጥንቁቆች ነው!
✍Toleha Ahmed
https://t.me/tolehaahmed
https://t.me/tolehaahmed
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ እንዴት ነህ ወንድሜ አቡ ሱፍያን
ዛሬ አውፍ በለኝ ላስቸግርህ ነው።አላህ እረዥም እድሜ ከአፊያ ከኢማን ጋ ይስጥህ። ወንድሜ ትንሽ ሃጃ ገጥሞኝ ነው።እሱም የሰዎች ዕዳ ነበረብኝ። ዕዳውም ከአቅሜ በላይ ሆኖብኝ ነው ላስቸግርህ የመጣሁት
እና ንግድ ላይ ማትረፍ መክሰር ያለ ነው ። እንደ ምታውቀው በምሰራው ንግድ ላይ በጣም ትልቅ ኪሳራ ደረሰብኝ ዱንያዬ ጠፋብኝ። ሂወት ለማሸነፍ እናቴም ለማሳከም በሰው ፍራንክ ተበድሬ ያ ምታውቀው ሱቅ ስሠራ ነበር እሱም እንደሰማኸው በሌቦች ተዘረፍኩኝ።
እንደ ምታውቀው በቤተሰቤ በደረሰብኝ ትልቅ ሃጃ ሂወቴ ተመሳቅለብኝ
ዱኒያዬም ጠፋብኝ እናቴም ህመተኛ ናት እሷን ለማሳከም ሆስፒታል ስመላለስ ታያለህ እስከ አሁን ድረስ እያስታከምኳት ነው።አሁን ግን ሁሉም ከ አቅሜ በላይ ሆነና እናቴንም ሆነ ራሴን ማስተዳደርም አልቻልኩም።
የው ወንድሜም ለሁላችንም ይበቃል ካንፓስ ተምሮ ተመርቆ ስራ ጀመረ በተባለ ግዜ የአእምሮ ህመምተኛ ሆነብኝ ኡሱን ማሳከም ሌላ ነገር ሆነብኝ። ወደ አገራችን መርሳ እንዳንመለስም ደሞ እዛ ያለንን ነገር ሁሉ ሽጠናል።ለእናቴም በህመምዋ ላይ ህመም ሆነባት።ሚስቴም ህመም አለባት ጭንቀት አትችልም ይህ የሰዎች ጭቅጭቅ ደሞ በጣም ህመም ላይ አደረጋት በየግዜው ሃኪም ቤት ነው ምትሄደው።
እና ወንድሜ ዱዐ እንድታደርግልኝና አንተ ከምታቃቸው ሰወች ብታጠያይቅልኝ በቻናልህ ቤተሰቦችህን ብታስተባብርልኝ ብየ ነው። አውፍ በለኝ ፁሁፍ አበዛሁ።»
አካውንት፦ 1000229042843 Zeytu Jemal
ስልክ +251703929768
ክብርና ነውር!
~ወታደሮች አንዲትን ትንሽዬ መንደር ወረሩና አንዲት ሴት ብቻ ስትቀር ሁሉንም ሴቶች አስገድደው ደፈሩ። ያች አንዷ ሴት ግን ራሷን ላለማስደፈር ብላ ባደረገችው ከፍተኛ የመከላከል ተጋድሎ ሊደፍራት ከመጣው ወታደር ጋር አንገት ለአንገት ተናነቀች። ገደለችው፣ አንገቱንም ቆርጣ ሳሎኗ ዉስጥ አኖረች። ተዋርዶ ከመኖር በክብር መሞት።
ከወረራው በኋላም ወታደሮቹ ከተማዋን ለቀው ወጡ። ልክ እነርሱ እንደወጡ የተደፈሩት ሴቶች በቁጭት እየነደዱና እያለቀሱ፣ አቧራቸውን ከቀሚሦቻቸው እያራገፉ ዋይ ዋይ እያሉ ወጡ። ያች ሴት ስትቀር።
እሷ ግን ኮራ ጀነን ብላ አንገቱን የቆረጠችውን ወታደር ጆሮ አንጠልጥላ ወጣች። ሴቶቹ ፊትለፊትም ወረወረች። ሌሎቹን ሴቶች ናቀቻቸው።«ሊደፍረኝ የመጣን መናጢ ወይ ሳልገድለው አልያም ሳይገድለኝ እንዲሁ በቀላሉ የምንላቀቅ ይመስላችኋልን?» አለቻቸው- እልህ እየተናነቃት።
ሴቶች በሚያዩት ነገር ተገረሙ፣ በትዕይንቱ ተደነቁ፣ ማመን አቃታቸው። የዚህ ዓይነት መፍትሄ ስለመኖሩ አስበው የሚያውቁም አይመስሉም። ግራ ተጋቡ። ደግሞም ተያዩ። ሌሎች ደግሞ ገለል ብለው አንሾካሾኩ። ተነጋገሩ። ትኮራብናለች ብለው ፈሩ፤ ጉራዋ አያስቀምጠንም ብለውም ሰጉ። ባሎቻችን እንደርሷ ራሣችሁን ለምን አልተከላከላችሁም? ይሉናል ብለው ተሸበሩ። ይህ ከመሆኑ በፊት ሊገድሏት ተመካከሩ፣ አሴሩ። ገደሏትም።
አዎን ገደሏት ...በድርጊታቸውም ክብርን ቀበሩ ዉርደትን አነገሱ። ጨዋነትን አደበዘዙ ነውርን ሕያው አደረጉ።
~በየዘመኑ የዚህ ዓይነት ሰዎች አሉ። ክብር እንዲሸራረፍ፣ ነውር እንዲስፋፋ ምክንያት የሆኑ። ሙሠኞች፣ ጥቅመኞች፣ ወንጀለኞች፣ ዋልጌዎች፣ እንዲሁ ናቸው። የራሣቸው ጥቅም እንጅ የማኅበረሰቡ ንጽሕና አያሳስባቸውም።
የነርሱ ቅሌት እንዳይጋለጥ ብለው ሕዝብን ያዋርዳሉ፣የነርሱ ነውር ይፋ እንዳይሆን ብለው ማኅበረሰብን ያበላሻሉ፣ለራሣቸው ከፍታ ብለው ሌሎችን ዝቅ ያደርጋሉ።በማኅበረሰቡ ዉስጥ የሚኖሩ ንፁሃንን በቻሉት መንገድ ሁሉ ይዋጋሉ፣ ይገድላሉ፣ ሥማቸውንና ክብራቸውን ያጠፋሉ።
የ 12ኛ ክፍል ውጤት ያላያችሁ ካላችሁ ከፍለን እናያለን የሚሉትን እንዳትሰሙ። በምችለው ያክል አይላችኋለሁ። ላኩት በውስጥ!
ሌሎች የሚሠራላችሁ ፈቃደኛ ወንድሞችም ማገዝ ከቻላችሁ አናግሩኝ
@tolehaaaaaa
Welcome To Amharic films
Best Place To find Amharic Movies
አዳዲስ እና የድሮ አማርኛ ፊልሞችን እና አማርኛ ተከታታይ ድራማዎችን ለማግኝት ቻናላችንን Join ይበሉ ።
Share:- @Amharic_Films
ለማስታወቂያ - @Abusheymc & @Alpha6249
Buy ads: https://telega.io/c/Amharic_films
Last updated 1 year, 5 months ago
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
- የዝዉዉር ዜና
- የአሰልጣኞች አስተያየት
- የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
- ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ --> @MKHI7
Last updated 4 days, 15 hours ago
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
#ኢትዮጵያ
ያግኙን +251913134524
Last updated 1 week, 5 days ago