قناة تعلم الفقه الشافعي باللغة الأمهرية?የፊቅሂ–ሻፊዒ መማሪያ በአማርኛ ቋንቋ?

Description
በዚህ ቻናል ውስጥ በሼይኽ አሊ አሚን አን–ኑሪ የሚሰጡ የፊቅሂ ደርሶችን ያገኛሉ። ያላችሁን ሀሳብ አና አስተያየት @Emamzhby432 ይላኩልን።
Advertising
We recommend to visit

ዳንኤል ፍቃዱ ተስፋዬ በሁሉም የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጠበቃና የህግ አማካሪ
ስልክ - 0913158507 ወይም 0978554559
Daniel Fikadu Tesfaye Certified Attorney of law at all Federal Courts of Ethiopia.
Email- nurotekore@gmail. Com
⚖️⚖️Ethiopian Law by Daniel Fikadu channel ⚖️⚖️⚖️

Last updated 3 months ago

ለሚወዷቸው ሰዎች በራሳቸው ፎቶ የተሰሩ ልዩ ስጦታዎች (customized gift) ያበርክቱ እና ትዝታዎችን ይፍጠሩ።

Last updated 2 months, 4 weeks ago

3 months, 1 week ago
3 months, 1 week ago
***?*** አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ!

? አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ!
-----------

? አዲስ የደርስ ማስታወቂያ

? የሚጀመረው ደርስ
-رياض الصالحين
-ሪያዱ ሷሊሒን

✍?የኪታቡ ፀሃፊ ኢማሙ አነወዊ ረሂመሁሏህ

?ትምህርቱን የሚሰጡት :- ኡስታዝ ዐብዱልጀሊል ሀዲ ኑር ሀፊዘሁሏህ

? ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- 03 ኑር መስጂድ 2ተኛ ፎቅ

ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :-ከጁሙዐ እስከ ሰኞ ከመግሪብ በኋላ

? ትምህርቱ ሚጀመረው፦እሁድ ነሃሴ 5/2016

?ደርሱን ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ????

https://t.me/yehadithtemariwoch

ያልሰሙ እንዲሰሙ Share እናድርግ ባረከሏሁ ፊኩም!

3 months, 1 week ago
በኢትዮጵያዊው ዓሊም በሸይኽ ዐሊ አሚን በአረብኛ …

በኢትዮጵያዊው ዓሊም በሸይኽ ዐሊ አሚን በአረብኛ ቋንቋ የተዘጋጀው "መንዙመቱ አልሚርዓቱ አስ ሳቢሃ ፊ ሲፋቲ መርዓቲ ሷሊሃ" የተሰኘው መጽሀፍ ለገበያ በቃ

ሀሩን ሚዲያ፥ ነሀሴ 17/2016

በበርካታ የዒልም መድረካቸው የሚታወቁት ኢትዮጵያዊው ዓሊም ሸይኽ ዐሊ አሚን በአረብኛ ቋንቋ ያዘጋጁት "መንዙመቱ አልሚርዓቱ አስ ሳቢሃ ፊ ሲፋቲ መርዓቲ ሷሊሃ" የተሰኘው መጽሀፍ ለገበያ በቅቷል። መጽሀፉ በግጥም መልኩ የቀረበ ሲሆን ሴቶች ከባላቸው፣ ከልጆቻቸው፣ ከቤተሰቦቻቸው፣ ከጎረቤቶቻቸው እና ከእንግዳ ጋር ሊኖራቸው ስለሚገባ እስላማዊ ስነምግባርና እሴት የሚዳስስ ነው።

መጽሀፉ በአጠቃላይ 60 ገጽ ሲሆን ሙሉ ለሙሉ በግጥም መልኩ የቀረበ ነው። ሸይኽ ዐሊ አሚን በወሎ ሀሪማዎች በርካታ የቂርአት ፈኖችን ያዳረሱ ሲሆን ወደ ሳዑዲ አረብያ በመሄድ በመዲና ትምህርታቸውን ተከታትለዋል። በጅጅጋ ከተማ የተለያዩ ቂርአቶችን የሚያቀሩ ሲሆን በቅርቡ በሀሩን ሚዲያ በቀጥታ እየተላለፈ ሲሰጥ የነበረውና የተጠናቀቀው የተፍሲር ትምህርታቸው አንዱ ነው።

መጽሀፉ በአዲስ አበባ በመክተበቱል መዲና የሚገኝ ሲሆን በክፍለ ሀገር በጅጅጋ ከተማ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል። መጽሀፉን በሚከተሉት አድራሻዎች ሊያገኙት ይችላሉ፦

0911035230
ጣሃ ያሲን ጅጅጋ ኢቅራ መክተባ

0923007076 አቡ ጠልሀ

© ሀሩን ሚዲያ

5 months, 3 weeks ago
5 months, 4 weeks ago
5 months, 4 weeks ago
6 months ago
6 months ago
6 months ago
6 months ago
We recommend to visit

ዳንኤል ፍቃዱ ተስፋዬ በሁሉም የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጠበቃና የህግ አማካሪ
ስልክ - 0913158507 ወይም 0978554559
Daniel Fikadu Tesfaye Certified Attorney of law at all Federal Courts of Ethiopia.
Email- nurotekore@gmail. Com
⚖️⚖️Ethiopian Law by Daniel Fikadu channel ⚖️⚖️⚖️

Last updated 3 months ago

ለሚወዷቸው ሰዎች በራሳቸው ፎቶ የተሰሩ ልዩ ስጦታዎች (customized gift) ያበርክቱ እና ትዝታዎችን ይፍጠሩ።

Last updated 2 months, 4 weeks ago